//እንተዋወቃለን ወይ?// "ባለቤቴ የአይን ብርሃኑን ካጣ በኋላ በጣም ብስጩ ሆኗል..." /በእሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 299

  • @mohammedal9657
    @mohammedal96579 ай бұрын

    እኛ የመዳምቅመሞች። ነን እኮ ድምቀታቸው ግን ለኛ መነው የሚደርሥልን። ለይላ ንርሠቦ በሣኡድ ልትገደልነው እኪ ተባበሮት። ህይወትነው ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢😢 የመዳምቅመሞች። ደምፅ ካልሆኑ። ኮሜትምሆነ ላይክሸር አቁሙ በሥምምነት 😢😢😢 እባካችሁ

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    9 ай бұрын

    በትክክል አለህ አላን

  • @ekiramtube442

    @ekiramtube442

    9 ай бұрын

    😢😢😢

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    9 ай бұрын

    እና ሰዉ ገላ እኮ ነዉ የታሰረችዉ የተሰደድሽዉ ለራስሽ ልሰሪ እንጂ ለማንም ድምቀት አይደለም

  • @ekiramtube442

    @ekiramtube442

    9 ай бұрын

    @@eshetubeyene9557 ለመግደል ፈልጋ አደለም ልጂቱ አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @HayatGetachew-cp1jf

    @HayatGetachew-cp1jf

    9 ай бұрын

    ​@@eshetubeyene9557ብችል መልካም ተናገር ካልሆነ ዝም በል 😢በእኛ ላይ ሚደርሰዉን ግፍስ ማን አየ 🤔😏

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane76189 ай бұрын

    ኢቢሶች በአድስ ምራፋችው መቶ አለቃን ብታሳክሟቸው ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ብርሀናቸውን ይመልስላቸው 🙏

  • @hasefah3808

    @hasefah3808

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @mahilove5428

    @mahilove5428

    9 ай бұрын

    አወ ዬምር እፍ😢😊

  • @tadalachgetachwe5118

    @tadalachgetachwe5118

    8 ай бұрын

    በትክክል ❤❤🙏 እግዚያብሔር ብራናቸዉን ይክፈትላቸዉ ለሡ ሚሳነዉ ነገር ዬለም ❤❤❤

  • @e-kg3vm
    @e-kg3vm9 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያዲርግልን ያረብ😢😢

  • @tayuba1015

    @tayuba1015

    9 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ እህቴ ❤❤❤

  • @user-ws5ey2et5t

    @user-ws5ey2et5t

    9 ай бұрын

    አሜን (3)

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    9 ай бұрын

    አሚንን

  • @kweesweet8802

    @kweesweet8802

    9 ай бұрын

    🙏👐

  • @user-vc2hg8ow8w

    @user-vc2hg8ow8w

    9 ай бұрын

    Aminn aminn aminn wolah selam nafkognalllll😢😢😢😢😢

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p9 ай бұрын

    የበርጠሚዮስን አይን ያበራ ቸር አምላክ እግዚአብሔር አይነ ብርሃንዎትን ያብራልዎ አባታችን 🙏 ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 😥🥺🤲

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    9 ай бұрын

    Wude subscribers adrgign😢😢

  • @mariyammariyam1774

    @mariyammariyam1774

    8 ай бұрын

    አሜንአሜን

  • @user-qk9me2xg8d

    @user-qk9me2xg8d

    8 ай бұрын

    ፈጣሪ በር ሕንን ይምልስልህ ❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit25349 ай бұрын

    👉👉👉👉👉አይነ ስዉሩ አባት ገጠመኝ አዳምጡ እና የሕይወቶን መፍትሄ ያገኛሉ ከበስተ ጀርባ ሌላ ችግር አለ አሉ አባየዬ 😢😢😢

  • @solomonalemayehu6575
    @solomonalemayehu65758 ай бұрын

    አባታችን ፈጣሪ የአይን ብርሃን ያብራልዎ ትዳራቹህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ለሌሎች ትምህርት መሆን ይችላል ሚሚ በእዉነቱ መደነቅ ያለብሽ ምርጥ ሠዉ ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹህ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34459 ай бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር አይነ ብርሃንን ያብራለዎት አባታችን 😢

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u9 ай бұрын

    ግን ለምን ሺልማቱ አይቀየርም😢😢😢አሁንለጋሽ ለምን የያን ህኪምና አታረጎለትም

  • @user-qk9me2xg8d

    @user-qk9me2xg8d

    8 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tadalachgetachwe5118

    @tadalachgetachwe5118

    8 ай бұрын

    👍👍💪

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r9 ай бұрын

    የመቶ አለቃን አይን ድግል ማራያም ታብራለወት የኔአባት❤❤❤❤❤

  • @Ahdeaahdeeaagmailmoamuaymen
    @Ahdeaahdeeaagmailmoamuaymen9 ай бұрын

    የኔ አባት አላህ አይንክን ያብራልክ

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq9 ай бұрын

    አይይ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስንት ጉዳችንን ነው ታግሰህ የቻልከው ሴት አድርገህ ፈጥረኸኝ ከመፈጠሬም በላይ የማይገባኝን ክብር ሰተህ የልጅ እናት 🤰 🤱 🕯🤲 ስላደረከኝም አመሰግንህም 🙏 ዘንድ ምክያቴ ብዙ ነው ክበርልኝ የድንግል ልጅ እስኪ ሴትነት ትልቅ ዋጋ ክብር ነው እምትሉ ውድ እህቶቼ በላይክ አሳዩኝ በሴትዋ ደስተኛ እምትኮራ ስንቶቻችን ነን ይሆን ? እና እህታችን እንደ ሴት ስትሆኚ ያምርብሻል ፈጣሪ ሲፈጥርሽ በስራው አልተሳሳተም አይሳሳትምና አትፈታተኝው አወዳደቅሽ አያምርምና እባክሽ ወደ ህሊናሽ ተመለሽ 😮🤭😭😭😭😭🙏

  • @selam3762
    @selam37629 ай бұрын

    ሚሚየ ምርጥ ሚሰት ፈጣሪይ የባለቤትሸ ጤና ይመልሰልሸ

  • @Naniya254
    @Naniya2549 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርሃኖትን ይመልስሎት የምር በጣም አሳዝነውኛል በዛው ልክ ተገርሜለሁ በጣም ደስ የሚል መናበብ ያላቸው ጥንዶች ናቸው❤

  • @user-yx6ip2or3y
    @user-yx6ip2or3y9 ай бұрын

    ያስከፋኚን ሳላውቅ ይከፋኛል ብዙ ሳልጓዝ ይደክመኛል ስደት ምርር ብሎኛል ብቻ አልሀምድሊላህ

  • @SiraalemGebeyehu

    @SiraalemGebeyehu

    9 ай бұрын

    እይዞሽውዴ

  • @user-ny7up8sp1v

    @user-ny7up8sp1v

    9 ай бұрын

    ስደት አድክሞናል. ግን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን😢

  • @tube-ot5cp

    @tube-ot5cp

    9 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ አንች ብቻ አይደለሽም ሁላችንም ነን ኢንሻአላህ ወደፊት አላህ የተሻለ ነገር ይፈጥርልናል

  • @tayuba1015

    @tayuba1015

    9 ай бұрын

    አብሽሪ እህቴ እኔም በለቅሶ ወጠለኝ

  • @AminaMuhammed-cw2fx

    @AminaMuhammed-cw2fx

    9 ай бұрын

    አይዞሽ ጠንክሪ ሶብሪ አላህ ከሶብረኞች ጋር ነው

  • @tewodorll6596
    @tewodorll65968 ай бұрын

    መቶአለቃ እግዜር ጤናወን ይመልስልወ!! እጅግ ደስ የሚል ጋብቻና ፍቅር እንዳላቹህ ያስታውቃል! ቤታቹህ ሞቅ ያለ በጨዋታ የተሞላ ይመስለኛል ባለቤትወ ተጫዋች ናቸው።

  • @rozaberiku846
    @rozaberiku8469 ай бұрын

    ማነው እደኔ ይሀን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ❤️❤️❤️❤️

  • @Kiki_african

    @Kiki_african

    9 ай бұрын

    ሉላዮ ለመቶ ፡ አለቃ ፡ስለ ፡ አገለገሉን ፡ ማመስገን ፡ ነበረብሽ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ በታች ፡ በር ፡ ዘግተን ፡ የምንተኛው ፡ በብርድ ፡ በፀሐይ ፡ እየተፈራረቀባቸው ስለሚጠብቁን ፡ ነው ፡ እናመሰግናለን ፡ መቶ ፡ አለቃ ፡ አገራችንን ፡ ስለምታገለግሉ ፡ እንኳን፡ አደረሶት ፡ ለ116 ፡ ዓመት ፡ ሉላ ፡ እራሱ ፡ እንኳን ፡ ዛሬ ፡ ፕሮግራም ፡ ስትጀምሩ ፡ ማመስገን ፡ ነበረባችሁ ምክንያቱም ፡በዚህ ፡ ሳምንት ፡ አክብረን ፡ ነበር ፡ ፕሮግራማችሁ ፡ ስትጀምሩ ፡ ማመስገን ፡ ነበረባችሁ ፡ ግን ፡ አላረጋችሁም ፡ ያማል ፡ እንኳን ፡ እናተ ፡ ጋር ፡ መተው ፡ አይደል ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ስናገኛቸው ፡ ማመስገን ፡ ግድ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ አሁን ፡ በዚህ ፡ ሰዓት ፡ እነሱ ፡ ዙሪያችንን ፡ ድንበራችንን ፡ ሰለምትጠብቁልን ፡ ተነስተን ፡ ወደ ፡ ፈለግንበት ፡ የምንቀሳቀሰው ፡ ነው ፡ እናመሰግናለን ፡ እንወዳቸዋለን ፡ ጀግኖች ፡ ሰራዊቶቻችን ፡ ሁሌም ፡ ከጎናችሁ ፡ ነን ፡ በርታልን ፡

  • @user-sv8qv9mk8u

    @user-sv8qv9mk8u

    9 ай бұрын

    እኔ ቆሜ ነዉ እምጠብቀዉ

  • @emuamer
    @emuamer9 ай бұрын

    እረ ታዉ ግን ዉዶቸ ከሀገር ማዶ ሁነዉ እናን በመመልከት እቁም ነገር የሚያደርሱአችሁን እህቶችንም ተመልከቱን ለህታችን ለይል ነርስቦ የተቻላችሁን ያህል አግዙ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    9 ай бұрын

    አትመልከቻቸዉ ምን ያጣሉ ወንጀለኛ ሲታሰር የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እንዴ?

  • @kadoos4696
    @kadoos46969 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ብራሀንህ ያብራልህ🙏🙏🙏

  • @Habeshabete
    @Habeshabete9 ай бұрын

    ድል ለተገፋ አማራ ወገኔ😢

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m9 ай бұрын

    ማሻአላህ ደስየሚሉ ባልናሚስት ልዞቻቺሁን አላህ ይባርክላቺሁ ❤❤❤❤❤አባታቺንን አላህ ያሺርልን አስፊቲንም አላህ ያሺርልን❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3059 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ሀገርችንን ሰላም ያርግልኝ🙇🙏

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    9 ай бұрын

    Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15439 ай бұрын

    አላህ የአይኑ ብርሀን ሙሉበሙሉ ይመልስለት🎉

  • @MonaMona-up3jh
    @MonaMona-up3jh9 ай бұрын

    እግዚአብሔር. ይማሮት. አባታችን❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi9 ай бұрын

    አላህ አንዎት ብርሀን ይክፈትሎት አስፊዬ ጤናው ይመልስለት ሉላዬ ስወድሽ ፍቅራቸው ይለያል አለያቹ

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t9 ай бұрын

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ለታዋቂውና ለተወዳጁ ጋዜጠኛ አሰፍው መሸሻ እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጠው ወደ ሚወደው ሰራው በሰላም ይመለሰ አሜን

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት እመብርሃን ብርሃን ትሁኖት የሚያስቀና ትዳር ነው ያላችሁ❤❤❤❤

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx9 ай бұрын

    አባባ ለሁለቱም ልጄወት ዱአ አርጉ የአንዱን ልጅ ጠርቶ እወድሻለሁ አይባል በመሀከላቸው ቅናት እዳይፈጠር ልጆቹም እኔ አልወደድድም ስሜት እዳይሰማቸው በእርግጥ ከስኳር ውስጥ መራራ የለውም ሁሉንም ልጆቻችንን እንወዳለን በታዛዥነት በፀባይ የተሻለ ልጅ ካለ ወደ ዛ ልባችን ካደላብን ምንም አደለ በፍቅርን የሚሰጠው አላህ ነው ልብን መቆጣጠር አንችልም ነገር ግን ፍቅር ስንሰጥ ለሁሉም መስጠት አልባሳትም እኩል ማልበስ የእኛ ግዴታ ነው

  • @hayatjuhar7864

    @hayatjuhar7864

    8 ай бұрын

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace47939 ай бұрын

    እንተዋወቃለን ወይ???/ከሉላዬ ጋር የሴት ተምሳሌት ስወድሽ❤❤❤ebs ሽልማቱን ብታካፍሏቸው!!!5000,3000,2000 ለኡሉም ይገባልና ስጦታችሁ👌👈👈👈እግዚአብሔር ይፈውሶት በእጁ ይዳሶት ሚሚዬ በርቺ❤❤❤ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤

  • @tutuyafette2318
    @tutuyafette23189 ай бұрын

    ሰላም ኢቢሲዎች ፕሮግራማችሁ በጣም ከምወደው አንዱ ነው ስወዳችሁ ሉላዬ የኔ ቆጆ በርቺ እህቴ ግን ሀሳብ ለመስጠት ያክል ለፕሮግራሙ እድገት ለመደገፍ ነው ሉላዬ የኔ ቆጆ ስትጠይቂ ከከተሳታፊዎች ጀርባ ቆመሽ ትንሽ ከበድ እዳይላቸው ባትጠይቅ መልካም ነው እንግዶችን ከፊታቸው ዞር ዞር እያልሽ ቢሆን ሀሳባቸውን ፈታ ብለው እየተያያችሁ ይገልጹልሻል ለማለት ነው ሉላዬ እህቴ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.29 ай бұрын

    መቶ አለቃ አላህ አፊያ ያዴርገወት በሉ 👍👍

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre6049 ай бұрын

    የአንበሳ ሹፌሯን ስልክ እባካችሁ በትህትና እጠብቃለሁ ከስደት አለም ምንም ፈልጌ ሣይሆን አይናቸው ጉዳይ????❤❤❤❤❤

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful58418 ай бұрын

    100 አለቃ እና ወ/ሮ ፅጌሬዳ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው.እናንተ እንድታሸንፉ ነበር ፍላጎቴ ደግሞም ተሳክቷል.የባለቤትሽ ጤና ወደቀድሞ ተመልሶ ድጋሜ እንድናያችው ፀሎቴ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችው🥰🥰🥰

  • @TGST645
    @TGST6458 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል የዛሬውቹ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሬውት❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu9 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ይማሮት የኔ አባት😢😢😢😢😢😢

  • @tiazone3655
    @tiazone36558 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡ በጠም ቅን የሆኑ አበታችን በእውነት የአበታችንን or የሽዓለቀን አይን ክርስቶስ እየሱስ ይክፈትሎት ❤❤የምስትዮው ትዕግስትና ደግነት ደሞ ልዩ ነው ልቤን ነካችሁኝ ፈጣር ይጠብቀችሁ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59958 ай бұрын

    ❤❤አባቴ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው ዋናው ጤና ነው አይን ብያይ ባያይ ጤና ከለሌ ምንም ትርጉም የለም አትበሳጩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በእየሱስ ስም ፈውስ ይሁንሎት ❤የእኔ አባት አይዛክ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre6049 ай бұрын

    ኧረለቀላሉ ነገር አባቴ አይኖን በርሜል ቅ ጌዎርጊስ ይሂዱ በቀጥታ ይኖራቸዋል መቶ በርሠንት❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og9 ай бұрын

    የምወደው ፕሮግራም እንተዋወቃለንወይ ከሀ❤❤ ከሁሉም ጥዶች የተለያየትምርት ፍቅር መከባበርን እየቀሰምን ነው❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit25349 ай бұрын

    እንደው ግን የነጮች ነገር ኮፒ ማረግ አጭር ልብስ መልበስ ምን ይሉታል 😢😢ቁጭ ሲሉ ጭናቸው ይታያል እኮ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    9 ай бұрын

    አጭር ቀሚስ ኢትዮጲያ ዉስጥም ይለበሳል እግርሽ ካማረ አንቺም ልበሽ

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    9 ай бұрын

    @@eshetubeyene9557 🙄እግዚአብሔር ቆንጆ መለሎ ነኝ ጠባሳ እንኳን የለብኝም :: ግን እኛ አፈር ነን ወደ አፈርም ተመላሽ ሞት አለ እኮ ይሄ ግዚያዊ ምድር ነው ::ገና እግሬ ያምራል ብዬ እግዚአብሔርን የሚሳዝን አለብስም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚለበስ እንደዝ በጣም አጨር አደለም ቢያስ ቁጭ ስንል ጉልበታችንን የሚሸፍን መሆን አለበት 🤔እሺ ጎንበስ ቢሉ እኮ ቂቻቸው ይታያል እኮ ጎበስ ለማለት እራሱ መሸማቀቅ 😔እንዴ ሴትን ልጅ ቆንጆ የሚያረጋት ይሄ ስርዓት የለሽ አለባበስ አደለም እኮ እቴቴ 🤔ጭናቸው ይታያል ይሄ ደሞ ለእይታ ስለሚለብሱ እንጅ ለራሳቸው የምያምርባቸው ቢሆን አይለብሱትም ነበር ለምሳሌ ሉላ ትለብሳለች ግን ቂጥ የጠላ ልብስ አደለም የማሳቅቁ ናቸው ❤️እና በዚህ ግዜ ነዉራቸው ክብራቸው የሆነባቸው ሰዎች ከባህላችን የወጡ እና ስርዓት የሌለው አለባበስ በዝተዋ መረን የሆኑ ትዉልዶች

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    8 ай бұрын

    ​@@tigisit2534 sijemer welum endebahlu ende akababiw ende asetedadegu yewelum mercha yeleyayaln sewn enin mesele kebade new enqan beawen gizhi yekerna derom acier lebese kekote gar yelebes nebern endewem ayati enante kega teshalalachu beawen gizhi yesit sury ale bega gizhi ahcer kemise ke côté gar nebern yemilebesew so welum ende behalu ende akababiw ende temehertu ena eweketu yefelgewen yaderg mebetu new so yewelunem astesaseb banekawem melkam new ayhonenem belen kaseben almayetu tekami new by negen mechim yeketemana geter endiwem yetmehertm derja ande selemayhone yewelum astesaseb yeleyalena lemekeber degmo yesewen makeber yetzkemaln by negen keyekerta gar

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    8 ай бұрын

    ​@@tigisit25342ga degmo sent yemireda neger eyale lemesali selbalbitwa aynu men lererda malte eyetechale zelo lebese gar merdat kaltechale degmo lila new esunese alayoutem wey ?

  • @hayatkedirkedir6434

    @hayatkedirkedir6434

    8 ай бұрын

    ኢዚቦታላይ።ሲመጡረዘመም ያለቢለብሱዘውዲ አለባበስ

  • @i-am-Amhara
    @i-am-Amhara8 ай бұрын

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ያይን ብርሀኖትን ያብራሎት🙏🙏

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j9 ай бұрын

    አህሊን ወሳህሊን ያገሬ ልጆች ሠላምና ፍቅር ለእማማ ሀገራችን ያርብ😢❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6408 ай бұрын

    ❤❤❤🎉እመቤቴ በጥላከለላዋ ቅዱስ ሩፋኤል የኣይን ብርሀን ይስጥህ በጣም ደስስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ይባርክ❤🎉

  • @aminaali7797
    @aminaali77979 ай бұрын

    ሉላዬ የኔቆንጆ በርቺልን እንወድሻለን

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai76418 ай бұрын

    የኔ ነት አላህ ያይነኑ ብረሀን ይመልስለት ለባለቤትሺ

  • @almm1109
    @almm11099 ай бұрын

    ያረብ አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @neimasultan41
    @neimasultan419 ай бұрын

    ከአሏህ ውጭ የሚመለኩት ➔ሁሉም ቢሰበሰቡ ዝንብ መፍጠር አይችሉም። ስለዚ አምላክ አንድ ብቻነው

  • @weynshetabey3588

    @weynshetabey3588

    9 ай бұрын

    ዝንባም ሰው ያውቀዋል እሱን 😂😂

  • @TigistTshome

    @TigistTshome

    9 ай бұрын

    ዝንባም አይምሮሽ ንፍጥነው የተሞላው ነኪላ ሺገመር ሙስሊምን አቶክይም🙃🙃🙃🙃

  • @user-wx7fh2jj2p

    @user-wx7fh2jj2p

    8 ай бұрын

    Minishin nw miamish keshti

  • @neimasultan41

    @neimasultan41

    8 ай бұрын

    @@user-wx7fh2jj2p አይችሉማ!ደግሞ የሁላችንም ፈጣሪ ነው ያለው እኔ አይደለሁም ህእ

  • @TigistTshome

    @TigistTshome

    8 ай бұрын

    @@neimasultan41 ዚፍጥ አፍሽን አትክፈች እንፈፍ

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu8 ай бұрын

    ሺልማታችሁን አሰተካክሉ በብር አድርጉት ብር የሚያሰፈልገው ብዙ ሰው ነው መዝናናቱ ቢቀር ኑሮ እራሱ ያዝናናል

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan77118 ай бұрын

    አላህ አይነወትን ያድንሁ አባቴ

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q9 ай бұрын

    ያርቢ ያገሬ ሰላም ናፍቀኝ ያርህማን

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s9 ай бұрын

    ሰላም ውድ የሐገሬ ልጆች ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው ግን ለአባታኝን ፃድቃኔ ማሪያም የአይን ፀበል አለ እዛ ይሂዱ ይድናሉ በዛውም አጃና ሚካኤል አለ ታምርኛ ቦታ ነው ይሂዱ ይፀበሉ

  • @enat9497
    @enat94979 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን

  • @tmaniacell
    @tmaniacell9 ай бұрын

    እግዚሐቤር።ጨርሷ ይማሮት።የኔአባት አይበሳጮ ዘናሴሎ ይምሮታል።

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io9 ай бұрын

    የኔ አባት ኡፍ አላሀ ያሸራችሁ የኔ አባት አይዛችሁ

  • @AssgedAssen
    @AssgedAssen9 ай бұрын

    አላህ የአይነዎትን ብርሀን ይመልስለዎት ያረቢ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara79548 ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር አመላክ ጤናዋን ይመልሰሎዉት ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን አይን እዳበራለት የርሶንም ብርሀንዎን ይመልስልዎት 🙏🙏🙏

  • @hiromigs6044
    @hiromigs60448 ай бұрын

    🎀አባቴ ብርሐንና መድሀኒት የሆነዉ ቸር አምላክ እግዚያብሔር ይፈውሶት🙌 እድለኛም ኖት እንዲህች አይነት ሚስት ደግሞም የተባረኩ ልጆች ስላሎት እባኮት አይከፉ ክፉዉን ለመልካም በሚያደርግዉ እግዚያብሔር ፈዉስ ይሆኑሎት ዘንድ በፀሎቴ አስቦታለሁ አይዞት የኔ አባት💐😇💐

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer65368 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርዎት አባቴ አይዞዎት ይፅልዩ ያመስግኑ❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ9 ай бұрын

    እደ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስደት መልስ እኔም ባሌ ጋር እመጣለሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በሰላም ለሀገራችም ያብቃን የመዳም ቅመሞች🥰♥️እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርገሰልን🙏🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hawamohammed2571

    @hawamohammed2571

    9 ай бұрын

    ስትሄጂ ንገሪን❤😂

  • @የራያዋ

    @የራያዋ

    9 ай бұрын

    ​@@hawamohammed2571እሺ🤣

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme95209 ай бұрын

    አላህሆይ ላላገቡት ጥሩያማረ ትዳር ፍቅርመተሣሠብየሞላውንትዳር ለግሳቸው አላሆይ ላገቡት ጎጇቸውያማረ ኑሯቸውየሠመረ አድርግላቸው ያረቢ ያአላህ ልጅ ላላቸው ልጆቻቸው ሧሊህ ሀፊዝ አድርግላቸው ያረቢያአላህ ልጅለሌላቸው ሧሊህ ጤነኛልጅ ስጣቸው የታመሙትን አሽራቸው የተራቡትንአብላቸው የታረዙትን አልብሳቸው ያረብ ❤❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-799 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ጸበል ቢሄዱ ይድኑ ነበር በእውነት ሀገራችን ቡዙ የመዳኛ ቦታ አለ

  • @user-qm7ic5kw1x
    @user-qm7ic5kw1x8 ай бұрын

    ያረብ አይንህን ይመልስልህ

  • @nancyjm7787
    @nancyjm77879 ай бұрын

    እግዚአብሔር የማሮት 🙏

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s9 ай бұрын

    እግዜቤሔር የአይን ብርሀናቸውን ይመለሳላቸው

  • @user-ly6ve1dm8v
    @user-ly6ve1dm8v8 ай бұрын

    አባየ ፈጣሪ ጨረሶ ይመርክ ፈጣሪ ፀልዩ አባየ አትበሳጩ 🙏🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17099 ай бұрын

    ጠላትህን አትምት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad70079 ай бұрын

    አላህየአማራንነፃአውጣው

  • @fanatube196
    @fanatube1969 ай бұрын

    እግዚብሔር ይማሮት የኔ አባት እመቤቴ ብርሀን ትሁኖት

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu14839 ай бұрын

    ደስሲሎ አቤት መተዋወቅ😊😊😊😊ኡፍፍፍፍፍ

  • @mimiak325
    @mimiak3258 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @user-experience-1
    @user-experience-18 ай бұрын

    Thank you Lulaye....Fano shall prevail.

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh45488 ай бұрын

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የኔ አባት የሀይን ብርሀኖትን ፈጣሪ ይማሮት አይን ከባድ ነው ለስው የከበደ ለፈጣሪ ቀላል ነው

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59608 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባቴ

  • @bmm72
    @bmm729 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርዎት እመቤቴ ትዳብስልን

  • @dustabashir6177
    @dustabashir61779 ай бұрын

    አሜን ደስስስስ ሲል ምርቃታቸዉ

  • @masetewal6914
    @masetewal69149 ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት 😢

  • @selomberhane2478
    @selomberhane24788 ай бұрын

    Mimi's husband's eyes are so touching. My prayer with him. I wish EBS will have a separate program for viewers to help in some kind of way to get his sight back. Mimi is so funny.

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io9 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @YdjjBdnkkd
    @YdjjBdnkkd8 ай бұрын

    የኔ አባ አይዞት የምር አሳዘኑኝ💔😢😢😢 እግዚአብሔር የአይኖትን ብርሀኖትን ይመልስሎት

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert80539 ай бұрын

    እመብረሃን ብራናቸውን ትመልስልን አባታችን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17099 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርወት አባቴ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63049 ай бұрын

    ይለያል❤❤❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u9 ай бұрын

    Amen Amen Amen yena wuboch 🍀🍁🌹

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42888 ай бұрын

    መቶ አለቃ ሺበሺና ወ/ሮ ፅጌሬዳ እንኳን ደስ አላችሁ ታደሰና ስርጉት (ሱሉልታ ግንቦት 2011 ) ዘውዲቱና ዮሴፍ ( ቤት ኪራይ ያገናኛችሁ) ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ፣ መቶ አለቃ ሺበሺ አግዚአብሄር ይማርዎት ፣ የአይን ብርሃን ወሳኝ ነገር መሆኑን እኔም በአባቴ ጊዜ አይቼዋለሁ፣ ልጅ ከጦረው አይን የጦረው ይሻላል ይል ነበር አባቴ ( ነፍሱን ይማረውና) ፣ እባክዎን መቶ አለቃ እግዚአብሄር የፈቀደውን አደረገ ብለው ለመቀበል ይሞክሩ፣ ብስጭት ሌላ ህመም ያመጣልና፣ ደጋፊ ሰብሳቢ ዯጣ ብዙ ሰው አለና በርቱ፣ ኤልዳና ሺበሺ እግዚአብሄር ለቁምነገር ያብቃሽ፣

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo31048 ай бұрын

    ምነዉ እቢኤሶች የለይለን ጉደይ ዝም አለቹ እደልሰማ ሰዉ ከሞት እኒተደገት በገዘበችን በዱአችን ኢቢ ኤሶችም የነተን አስተወሶ አዲርሱ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe51188 ай бұрын

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-xk8ct7th5u
    @user-xk8ct7th5u8 ай бұрын

    የኔ አባት ፈጣሪ ብርሀን ያድርግልህ 😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95309 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርውት

  • @lehulumgizealew
    @lehulumgizealew8 ай бұрын

    Amen amen lehagerachin selam stelne

  • @ethio-mediahouse-emh1786
    @ethio-mediahouse-emh17868 ай бұрын

    She has to be Anbusa transportation manager, she works every department and she knows very well!!!

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52858 ай бұрын

    ለስደተኛችም ፍቅርና ትዳር ይስጣቸው🎉

  • @user-ok1xe6rc4t
    @user-ok1xe6rc4t8 ай бұрын

    ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ይሰጣችው🙏🙏🙏 ደሰ የሚል ትዳር😘

  • @Jamila-tj2lo
    @Jamila-tj2lo8 ай бұрын

    ደለያል❤❤❤❤❤

  • @mediatube3914
    @mediatube39148 ай бұрын

    ዋውሞቶ አለቃና ምስታቸው ድስ ስሉ❤

  • @jihgyh9645
    @jihgyh96459 ай бұрын

    ፈጣሪ ይማረወት የኔ አባት

  • @meron7439
    @meron74399 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማሮዎት መቶ አለቃ

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d9 ай бұрын

    አባይየአላህያሽርወት

  • @user-xk5lq8pp4z
    @user-xk5lq8pp4z9 ай бұрын

    እፍፍፍፍየኔአባት ብረሀነወን አላህይመልስወት

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b9 ай бұрын

    መቶ አለቃ ፈጣሪ ያሺርህ ታምራላችሁ ሁላችሁም

  • @user-cy6pj2yy4d
    @user-cy6pj2yy4d9 ай бұрын

    እሸአላህ እመጢለሁ ❤❤❤ከፋቅሬጋ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16679 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች የ ebs ድምቀት ናችው የሞት ፍርድ ለተፈርዴባት እህታችን ለይላ እንድርስላት የሰው ልጂ ድንገት ምን እንዴሚያግጥመው አይተወቅም አባታችን አላህ አፋያቼውን ይመልሰው

  • @fatumaahmed5898

    @fatumaahmed5898

    9 ай бұрын

    min honech

Келесі