ጋሽዬ ለሙቢ ቤት ሰጠው . ሙቢ በደስታ ዘፈነልን🙈👏🥰

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 1 800

  • @abtube7318
    @abtube73189 ай бұрын

    www.youtube.com/@Mubitube01 የሙቢ ሊንክ ነው

  • @beletechzeleke2112

    @beletechzeleke2112

    9 ай бұрын

    እነ አምስት ስልክ አደረገል❤ እሺ

  • @user-iy9gd1it1x

    @user-iy9gd1it1x

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @hawa4343

    @hawa4343

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @hayatmakkah4170

    @hayatmakkah4170

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dr6pp3yv8y

    @user-dr6pp3yv8y

    9 ай бұрын

    አብርሽዬ ለጋሼም ስልክ ግዛላቸው🙏

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm9 ай бұрын

    ጋሽየን የሚወድ ብቻ ላይክ ይስጥ❤

  • @mdalli3716

    @mdalli3716

    9 ай бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @asdfaaa8876

    @asdfaaa8876

    9 ай бұрын

    እሡን የሚጠላው የለም ብየ አሥባለሁ የሚወደድ ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanyaetopya1197

    @sanyaetopya1197

    9 ай бұрын

    S❤

  • @hasanatsayid5112

    @hasanatsayid5112

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mubitube01
    @Mubitube019 ай бұрын

    አብርሽ በእዉነት ከልቤ ነዉ እማመሰግንህ ክበርልኝ 🙏🙏 አንተን ጋሼን ሀይሚንና ኤፊንም አላህ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ያኑርልኝ ከዚህ በላይ ቃል የለኝም ❤❤

  • @burtukanburtukan5533

    @burtukanburtukan5533

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-en4es4rr3x

    @user-en4es4rr3x

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vi3wg1ky2r

    @user-vi3wg1ky2r

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr5sz3ih5i

    @user-wr5sz3ih5i

    6 ай бұрын

    አላህ ጨምሩ ጨማምሩ ይስጣቸዉ

  • @user-wr5sz3ih5i

    @user-wr5sz3ih5i

    6 ай бұрын

    ፍቅርየሆኑ ቤተሠብ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mrssa1405
    @mrssa14059 ай бұрын

    እስቲ ለጋሽዬ ሰብራዝ የሰጠው የምትሉ በላክ😢 ውድድድድድድ ሁላቹም🎉🎉🎉🎉አላህ ይስጣቹ

  • @user-rk4nv9fd8l

    @user-rk4nv9fd8l

    9 ай бұрын

    እኔ ወላሂ አቅም የለኝም እጂ ባረኳቸው የኔ አመለ ሰናይ😢

  • @NmN-by1ez

    @NmN-by1ez

    7 ай бұрын

    ወላሂ ይሰጠው ጋሽየ ጡሩሰውነው ይሰጠው❤❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage49 ай бұрын

    ማነው እነዚ ቤተሰብ ሚወዳቸው በላይክ👍 ግለፁ አባዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላቹ ያረበ አብርሸ ድቅሊጅነህ በርታልን❤❤❤❤ ደምሩኝ ሰወዳቹ

  • @msrajiya306

    @msrajiya306

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅😘😘😘😘😘😘

  • @user-mx8sw7zj6f

    @user-mx8sw7zj6f

    9 ай бұрын

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    9 ай бұрын

    እኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hasanatsayid5112

    @hasanatsayid5112

    9 ай бұрын

    Walahii inee

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    9 ай бұрын

    እኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun73799 ай бұрын

    ይኸን ቤተሰብ የምወደው በምክነያት ነው ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i9 ай бұрын

    የአባታቸውን ደግነት ይዘው ያደጉ ቤተሰብ ማሻአላህ

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f9 ай бұрын

    ደስታጂ ክፉ አይካችሁ ሁልግዜም ተደሰቱ የምር ቃላት የለኝም እናንተን የማደንቅበት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @user-kx5nu6hp8x
    @user-kx5nu6hp8x9 ай бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ያድላቹዉ ባአሁን ሳአት ሰዉ መሆን ሳይሆን ሰዉ ሆኖ መገኘት በጠፍበት ጊዜ የዚህ ቤተሰብ ቅንነታና መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @zainasied615

    @zainasied615

    9 ай бұрын

    አሚንንበጣም ወላሂ❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima19889 ай бұрын

    ጋሽዪን የሚወድ በላይክ እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናቸሁ እስከ ለጋሽዪ ስጦታ ይሰጠው የምትሎ በላይክ አሳዪኝ ደገሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tibebebekele3195
    @tibebebekele31956 ай бұрын

    ምን አይነት በጣም ከተጠበቀው በላይ ደግ ቤተሰብ ነው የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያላሰባችሁትን የተትረፈረፈ በረከከት ቤታችሁን ይሙላ ጋሽዬም እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere28369 ай бұрын

    እረ ከብርሽ መቶ ሺ ትገባለህ በቅርብ ቀን ምከንያቱም ከነቤተሰቦችህ ቅን ናቹሁ ተባረኩ ሰውን መርዳት የመሰለ የሚያስደስት ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c9 ай бұрын

    በዚህ አመት አብርሽ 100 ሺ እነስገባዉ❤❤❤❤❤❤ ባሉ የመዳም ቅማሞች ገባገበ ባሉ ለመልካም ግዜ ረፉዶ አያቅም ባሉ

  • @user-ei3dd3jw3j

    @user-ei3dd3jw3j

    9 ай бұрын

    ይገባዋልልል

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr

    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr

    9 ай бұрын

    Yigebawal

  • @aynadisyenealem7152

    @aynadisyenealem7152

    9 ай бұрын

    Yegbsl

  • @neimanure

    @neimanure

    9 ай бұрын

    yegbawal❤

  • @sarahethiopia9495

    @sarahethiopia9495

    9 ай бұрын

    Awo plz🙏🙏🙏🙏😭

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji9 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rhkrt598

    @rhkrt598

    9 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f9 ай бұрын

    እመብርሃን ጨምራ ትስጣችሁ በዚህ ሰዓት ሰው መምሰል ሳይሆን ሁኖ መገኘት ብቻውን በእግዚያብሔር ዘንድ መመርጥ ነው የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39859 ай бұрын

    የማትጠገቡ ቤተሰቦች አላህ ጨምሮጨማምሮ ይስጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke9 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሀይማኖት ቢለያየም ግን ሰውነትን የምታስቀድሙ መልካም ቤተሰብ ናችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @Senait-gu4nz

    @Senait-gu4nz

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum9 ай бұрын

    ጋሼዬ የኔ ደግ አባት እድሜ ከጤና ያድልልን የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን ፀጋ ልበሱ ፀጋ ያጎናጽፋችሁ ተባረኩ ብዙ ተባዙ የስደቷ እህታችሁ ትወዳችኋለች❤❤❤❤❤ አብሬ የኔ የዋህ ወንድም❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy9 ай бұрын

    በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩ የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤ይሰጥችሁ የኔ መልካም አብርሽ እፍፍፍ😢 ቃለ አጣሁላች

  • @wab7691
    @wab76919 ай бұрын

    አብርሽ የእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hajar3573
    @hajar35739 ай бұрын

    ምን አይነት ደግና ሩህሩህ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤❤ አላህ ቤታችሁን በደስታ ሞልቶ ያትርፍርፍው

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    9 ай бұрын

    ewnate nawe

  • @user-ru1fy7ns3z

    @user-ru1fy7ns3z

    9 ай бұрын

    ዘመደ ለዘመዱ በትክፋፋበት ሰአት ወላሂ እድዚህ አይነት ደግነት

  • @destadesta64
    @destadesta649 ай бұрын

    በእዉነት እኝህ አባት ደስ ሲሉ ሁላችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዉነት የሰዉ ልጅ ፍቅር እንድህ ነዉ ሁላችንን ፍቅር ያላብሰን አሜን👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z9 ай бұрын

    አላህ ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian4999 ай бұрын

    አላህ ይስጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ጋአሽዬ ሺ አመት ኑሩልን ❤

  • @tesnimahmed8657
    @tesnimahmed86579 ай бұрын

    እነዚህን ምርጥ ቤተሰቦች ማነው እንደኔ እሚወዳቸው አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m9 ай бұрын

    አባት እኮ ልዬ ነው ያለም አባቶች ሁሉ አላህ እርዥም እድሜ ይስጥል ያርቢ

  • @hadiya6386
    @hadiya63869 ай бұрын

    እዉነት አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያጋ አላሕ ይሥጣችሁ በልጆቻቼሁ የምትጦሩ ያረጋችሁ በዝሕ ሠአት እኳን ቤት መሥጠት አደለም ለሠላምታኳ ሠዉ የተጨካከነበት ዘመን ላይ ነን አላሕ ጨምር ጨማምሮ ይሥጣቼሁ

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube65639 ай бұрын

    አብርሺየ የኔ መልካም ሰው ወንድም አላህ የተሻለውን ይሰጥህ የኔ የዋህ ከጎኑ ሁኑለት አብራችሁ ሰሩ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ❤

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h9 ай бұрын

    አበርሽ ትለያለክ ጋሽየ እድሜ ከጤና ጋር ይድጣችሁ በዚህ ዘመን እደናተ አይነት ሰው መገኘቱ ❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4859 ай бұрын

    የኔ አባት አላህ ያልታሰበውን ሲሳይ ፍቅር ደስታ ይስጠወት በዚህ ዘመን እንደ አናተ አይነት ሰው መገኘቱ መታደል ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs9 ай бұрын

    የተባረኩ ቤተሰቦች ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @nahanaha3434
    @nahanaha34349 ай бұрын

    የአላህ የነዚህ ቤተሰቦች ጥሩ እነት በጣም ዴስ የሚል ነው አላህ ስከመጨረሻው ቤታችሁን ሙሉ ያርገው በልጂ ልጆቻችሁ ተጠቀሙ አብርሽን ባገባው ዴስ ይለኛል ከነዚህ ቤተሰቦች ጋ ዝምድና ቢኖረኝ አብሬ ብኖር ብየ ተመኘሁ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos7729 ай бұрын

    ጋሽዬ ምን ቃላት ይገልፅህ ይሁን የተባረከ ቤተሰብ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ሙሉ ቤተሰቦች

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk9 ай бұрын

    ውይ ወላሂ ደስየሚል ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y9 ай бұрын

    የምወዳቹ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ጋሽዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነ ልጆቻቹ ተመኘሁላቹ❤❤❤❤

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato94893 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽዬን በጣም ጥሩ የእግዚአብሄር ሰው ናቸው ለርሶም ከዚህ የበለጠውን እንጀራ ይስጦት በልጆቾ የምታርፉ ያድርጎት

  • @mekyamekya
    @mekyamekya9 ай бұрын

    መልካም አባት ላልወለደውም አባት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይጠብቃቸው😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx9 ай бұрын

    መሻአላህ ወላሂ ለዚህ ቤተሰብ ቃላት አጣሁላቸው አላህ ያስደስታቹህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ ከዚህ በላይ ምን ልበል

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem1559 ай бұрын

    ማሻ አላህ ይሄ ቤተሰብ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AbebaGetachew-yo6dr
    @AbebaGetachew-yo6dr9 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት 👏

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f9 ай бұрын

    መሻአላ የተመረቁ ቤተሠብ ለናተም በሠፊው አላህ ይሥጣችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ጋሽየ❤❤❤❤❤❤ ሠጭን ይሰጠዋል

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g9 ай бұрын

    ይህን ኮሜንት ካነበባቻሁት ጋሽዬ ከነሞላ ቤተሠቦቻችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ባሁንጊዜ እንኮን እቤቱ ቀርቶ ባጠገባችን እንድናልፍ አይፈልጉም የደግነት ጥግ አናቅም እጅ እኮ ደግነት ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይከፍላን አብርሽ100kትገባለክ የኔ ኩሩ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc6 ай бұрын

    ፈጣሪ ለናንተም ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏በአሁን ሰአት እንኳን እንዲህ የሚያደርግ ቀርቶ ሰላም እምሊ ሰው ነው የጠፋው😢

  • @ayshajemal
    @ayshajemal9 ай бұрын

    በአሁን ጊዜ እንደዚ አይነት ቅን አሳቢ ማግኘት እንዴት ደስ ይላል መሰሎቻቹ ያብዛልን ያረብ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw85329 ай бұрын

    ወይኔ ጋሽ ምርጥ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አብርሽዬ ምርጥ አባት አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gddfds520
    @gddfds5209 ай бұрын

    ዋናው ቤተ ነው ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁለት በጣም ደስ ይላል በሰማይ በምድር ሁሉንም ለናተ ያስተካክላችሁ

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i9 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት

  • @ahmedethiopia1771
    @ahmedethiopia17719 ай бұрын

    ውይ ውይ ሙቤ ንፁህ ልብ ያለህ መልካም የሥራ ጊዜ ይሁንልህ ከጥሩ ሠወች ጋአ አላህ አገናኝቶሀል አብርሺ ጎበዝ እንኳንም ከጎኑ ሆናችሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @mrx7631
    @mrx76319 ай бұрын

    ተባረኩ ጋሽዬም እረጂም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እደኒአባት የዎህናቸው 😢

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l9 ай бұрын

    በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው♥️♥️♥️

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i9 ай бұрын

    ውይ የኔ አባት መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ ይብዛ የሰው ልጂ ዋናው ፍቅር ነው ያለውን ተካፍሎ የበላ ሁልግዜም ፈጣሪ ይሞላለታል

  • @kakajqj1215
    @kakajqj12159 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተ ድንቅ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይስጣቹህ

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw67969 ай бұрын

    ደስ እምትሉ ቤተሰቦች አብርሽ ምርጥ አባትየውም እድሜ ይስጣችሁ ጎበዝ ሰው በትንሽ ነገር ነው እሚደሰተው🙏🙏🙏👍👍

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe67229 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @hayath8505
    @hayath85059 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AynadismengestAynadismengest
    @AynadismengestAynadismengest9 ай бұрын

    አባየ እረጅም እድሜ ይስጥህ ማን በዚህ ጊዜ እኳ ቤት ለውሎም አያስቀርብ ቤተሠቡን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r9 ай бұрын

    ምርጥ ፍሚለመ ጋሸዬ እረጅም እድሜ አባዬ 20k like argut

  • @Geni810
    @Geni8109 ай бұрын

    ጋሽዬ ፈጣሪ እድሜእና ጤናዉን ያብዛልህ ምርጥአባት ነህ ልጆችህም ደስየሚሉ ናቸዉ ፍቅር ከቤት ይጀምራል ነፍአመት ኑሩልን የሙቤን ደስታ አይቶ እንደኔ ደስያለዉ አለ❤❤❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove61299 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml9879 ай бұрын

    ይሄ ቤተሰብ እዴት ደስ እደሚለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @bitybity4949
    @bitybity49499 ай бұрын

    እንደው ይሄን ቤተሰብ እንደት እንደምወዳቸው መልካምነታቸው ጥግ ድረስ ነው ጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2339 ай бұрын

    እውነት አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰብ የተባረከ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በወጣቹበት በረከት ይስጣቹ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r9 ай бұрын

    አማርኛው እንደኔ የሚጣፍጠው የሙቤ ማርያምን❤❤😂😂😂😂

  • @destamelese3244
    @destamelese32449 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ አባየ መልካም ሰዉ አብርሺ ልዩ ሰዉ ነህ መልካሙ ሁሉ አይለፍህ

  • @lassddf2180
    @lassddf21809 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ጋሽዬ የኔ ደግ አባት ስወድዎት በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @thutthut4051
    @thutthut40519 ай бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmashafi6372
    @asmashafi63729 ай бұрын

    ዉዩ ግሽ ኡኮ ደገ ሰዉ ነቸዉ ኡፍፍ በለዉ መደስት ነዉ ማሻ አለህ ደስ ሱሉ ቤትሰብች

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo9 ай бұрын

    ዋው ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጋሽዬ መልካም ሰው ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ameenahali1891
    @ameenahali18919 ай бұрын

    ዛሬ አደኛነኝ ማነዉ እደኔ የሚጠባበቃቸዉ ወላ መልካምነታቸዉን ስወዲላቸዉ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ ሠላማችሁን ያብዛዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-zc7ck8re9p
    @user-zc7ck8re9p9 ай бұрын

    የኔ መልካሞች ፈጣሪ ይጨምር እላቹህ ሰዉ በቁሙነዉ መገዳደፍ❤❤❤

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q7 ай бұрын

    ደግ አባት መታደል ዛሬ የወለዱትንልጂ እየካዱ አባታችን እርጂምእድሜና ጤናይሰጥልን ደስ የሚልቤተሰብ ሰታምሩ

  • @maeritube21
    @maeritube219 ай бұрын

    ጋሽየ እነ አብርሽ በምን ቃል ልግለጻችሁ መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ😍😍😍ዋዉዉ ሙቤ ድምፅ የነዋይ ደበብ ሲዘፍን❤❤❤❤

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman94979 ай бұрын

    ልጆቹ ያባታችሁ ውጤት እደሆናችሁ ያሥታውቃል አላሕ ይጨምርላችሁ

  • @yenantw21
    @yenantw219 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን።❤❤🎉🎉አይ ሚቤ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂ፎንቃው አለ መሰለኝ ።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy9 ай бұрын

    ጋሽየኮ ይለያል የኔ አባት ደስ ስትሉ ደግ በተስቦች ❤❤❤❤

  • @DasalaAnoro
    @DasalaAnoro7 ай бұрын

    አላህ ይሰጣችሁ ደሰ የምትሉ ቤተሱሶች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un9 ай бұрын

    የኔ አባት አላህ እረጀም እድሜ ይሥጥህ አላህ መልካም ሠወቸን ያብዛልን ያረብ

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba58279 ай бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቹ አባባ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigsttube7259
    @tigsttube72599 ай бұрын

    የኔ አባት እግዛብሔር ይጨምርሎት ደስ የሚሉ አባት❤❤❤❤❤

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg2759 ай бұрын

    አቤት መታደል እደት ያለ ቤተሰብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh84739 ай бұрын

    ምርጥ አባት ተባረኩ አቦ ጨምሮ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa64339 ай бұрын

    ተባኩ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤ሰላማቹ ይብዛልን ፋዘርም እድሜና ጤና ተመኘሁ❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty51149 ай бұрын

    ጋሽየ የኔ አባት እግዚአብሔር ያክብርልን በምድር ያደረጋችሁት መልካም ስራ በሠማይ ይጻፍላችሁ❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58269 ай бұрын

    ይሄ ቤተሰብ በጣም ደሥ ነው የሚሉት በተለይ ጋሽዬ ይለያሉ ሁሉም ቤተሰብ ጥሮዎች ናቸው እግዚአብሄር ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም❤❤❤❤

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l9 ай бұрын

    የኔአባት ሺአመት ኒሩልን አባቴን በጣም ነው የምወደው እድሚጤና ይስጥልይ ከሥደትመልስ በሰላም እዳገኛቸው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    9 ай бұрын

    እኔምበሱይመጣጥላቲንወ

  • @narty46
    @narty469 ай бұрын

    ዉይ የኔ አባት ያአላህ እንባ ነዉ የተናነቀኝ 😥😥አላህ ረዥም እድሜ ይሥጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰ኧረ አላህ ሁላችንንም ኢትዮጵያዉያን በፍቅር አበሽብሸን ያረብ 😥🥰🥰🥰ፍቅር ያሸንፋል ወላሂ❤❤እናንተንም አላህ ደረጃ ያድርሣችሁ ያረብ

  • @user-ix2xw5du2o
    @user-ix2xw5du2o9 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያስደስታችሁ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል ለዚህ ቤተስብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n9 ай бұрын

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ለሰው ልጀ ክብር ያላችው ዋው በምን ልግልፀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤታቹ በበረከት ይሞላ❤❤❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham9 ай бұрын

    ማሻአሏህ አባታችን አሏህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሥታምሩ ዉደታ እሥከዘላለም

  • @yeshiberihun6798
    @yeshiberihun67989 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የለይኛውን ቤት እግዚአብሔር ለናንተም ያዛጋጅላችሁ ግሸ ደግሞ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ለሁሉም

  • @FatySam
    @FatySam9 ай бұрын

    ማሻአላህ የተለየ ቤተሰብነው ወላሂ ጋሽየ አላህ ያልታሰበ ሲሳይ እርዚቅ ጨምሮ ይስጣችሁ ፉቅራችሁ ቅን ልብ ያላችሁ ቤተሰብ እናተን አየሁ ቅን ልብ እዳላችሁ ስላወኩ አያችኋለሁ ሁለየም አላህ ያስደስታችሁ ይስጣችሁ በተለይ እናትና አባታችሁ ይለያሉ ልጆቹም እደቤተሰቦቻቸው ነው የወጡት

  • @user-lh8vg3vn6v
    @user-lh8vg3vn6v9 ай бұрын

    ማነው ያገር ስላም የናፈቀው እንደኔ ያርብ ስላሙን አጣልን አሁንሥ በጭንቀት ልንፈነዳ ነው

  • @merlu1997
    @merlu19979 ай бұрын

    እምታምሩ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ ሙቢ እና አቤርሽ i love u forever ❤

  • @sweedalii
    @sweedalii7 ай бұрын

    አብርሽ ለአተም ለቤተሰዎችህም ረጅም እድሜ እና ከጤናጋር ይስጣችሁ አላህ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq9 ай бұрын

    የኔ ኣባት ይለያሉ ከነ ሙሉ ቤተሰቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤

  • @balainesh8473
    @balainesh84739 ай бұрын

    መታደል ነው ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች❤❤🎉🎉🎉

  • @yani730
    @yani7309 ай бұрын

    እናንተ family ስታስቀኑ ሙቤ ስወደው ፈጣሪ ይጠብቃቹ💜

  • @user-qw6st9bo1k
    @user-qw6st9bo1k9 ай бұрын

    ወይ የኔ አባት እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3oh4mm8y
    @user-wo3oh4mm8y9 ай бұрын

    ዋው!!እውነት ደስ ትለላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርችሁ ይጭምሪለች ❤❤❤❤ ምስኪን ነገር❤❤❤

Келесі