ሙቢ ያልጠበቀው የስልክ ስጦታ ተሰጠው . በደስታ አለቀሰ😱😭😭

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 2 800

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj11 ай бұрын

    የኔ የዋህ ሙቤ ዮቱዮብ ያክፈት እናበረታታዋልን የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @user-yq3bw5gp7n

    @user-yq3bw5gp7n

    11 ай бұрын

    እናበረታታዋለን ኢሻ አላህ

  • @user-xu5oc8rb1m

    @user-xu5oc8rb1m

    11 ай бұрын

    እግዚያብሔር ያክብርህ አብርሽ አናደህኝነበር አስደሳህኝ የምር ሙቤይቲዮብ ክፍትለት እናበርታታው ።አንተም በርታ

  • @user-ex2qx6fx9n

    @user-ex2qx6fx9n

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @zamzamzam5637

    @zamzamzam5637

    11 ай бұрын

    አወ እናበረታታለን

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn928111 ай бұрын

    የሙቢ ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ ግጩኝ አብርሽ የኔ የዋህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @imanimqn9281

    @imanimqn9281

    10 ай бұрын

    @@seaditube-lz2zu ደምሪሽ አለሁ

  • @rhkrt598

    @rhkrt598

    10 ай бұрын

    ማሸ አላህ አላህ ይሰጥህ ወቤ

  • @user-uh8tp7wx6g
    @user-uh8tp7wx6g10 ай бұрын

    ወላሂ አለቀስኩኝ እናተ ጨዋ የጨዋ ልጆች ዘራችሁ ይበርክት

  • @ayinalemashu7051
    @ayinalemashu70516 ай бұрын

    የኔ ውንድሜ ደሞ የዋነቱህ ሙቢ እንውዳሃለን አብርሽ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    21 күн бұрын

    amenamenamen❤❤❤❤🎉

  • @Gurage4
    @Gurage411 ай бұрын

    አብርሸ ቃል የለኝም 😢 አላህ ያሰደሰትህ የሰው ደሰታ ሚያሰደሰታቹ በላይክ 👍 ግለፁ ይቱብ ይከፈትለት እናሳድገዋለን በፍቅራቹ ኑሩ ምቀኛ ያርቅላቹ እኛ አድ ኢትዬፕያዊነን። ሀይማኖት ብሄር አይለየንም 🇪🇹💐👍❤ ደምሩኝ ሰወዳቹ በቅርብ አገሬ ልገባነው✈️🇪🇹❤💐

  • @fedilardwan5996

    @fedilardwan5996

    11 ай бұрын

    Enem yemir ymar demo ljnew

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735

    @shsbbshhsnsbzjzj4735

    11 ай бұрын

    ወላሒየሰውደስታ ያስደስተኛል 😢😢😢ለሠውም መስጠትእወዳለሁ በጣምነውደስየሚለኝ❤

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ❤ ደምሩኝ ውዶቸ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ 🌹🌹🌹

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ​@@shsbbshhsnsbzjzj4735ደምሪኝ እማ

  • @toybaschanal4685
    @toybaschanal468511 ай бұрын

    በጣም አሪፍ ስጦታ ነው አላህ ያሰሰደስታቺሁ እሰኪ 10,000 ላይክ ይገበዋል የምትሉ ላይክ 👍😍

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @yehsembetgegenayehsembet2438
    @yehsembetgegenayehsembet243810 ай бұрын

    የኔ ወንድም የኔ እባ።ይፍሰስ ማጣት ክፉ ነዉ።አይዙህ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራን

  • @sayedahmada3617
    @sayedahmada361711 ай бұрын

    ማርያምን መልካምነት ለራስህ ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ አብርሽየ 😢😢😢🌎🌎🌎🌎

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d11 ай бұрын

    ወላሂ ብዙ እሚስቅ እሚጫወት ሠውኮ ብዙ ነገር እውስጡ አለ ምስኪን ሙቤ 😢😢

  • @razahsan9168

    @razahsan9168

    11 ай бұрын

    ልክ እንደኔ

  • @tenaberihun7379

    @tenaberihun7379

    11 ай бұрын

    በትክክል😢😢😢😢😢

  • @user-yv9ko4iy8d

    @user-yv9ko4iy8d

    11 ай бұрын

    ትክክልልል አንደኛው እኔ ነኝ😭😭😭😭😭

  • @user-wr4dr5zt1x

    @user-wr4dr5zt1x

    11 ай бұрын

    ልክ እደኔ ወላሂ

  • @tigiestasafa5410

    @tigiestasafa5410

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902411 ай бұрын

    አብርሺት የእውነት ሙቤን ስላስደስከው አተንም ፈጣሪ ያስደስትህ ከነቤተስቦችህ አተ መልካም ስው ነው ሙቤ ምስኪን ነገር ነው❤❤❤❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-qc8vd5wb3c

    @user-qc8vd5wb3c

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤​@@mrkbemrkbe6748

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t6 ай бұрын

    ሙቤን ሳይ እባ ይቀድመኛል ለምንነዉ ግን😢አሏህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤

  • @user-so6xi5wo3z
    @user-so6xi5wo3z11 ай бұрын

    እኔንጃ አብርሽ ቃላት የለኝም የሙቤን ደስታ ሳይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርህ 🥰🥰🥰

  • @Zxz07881
    @Zxz0788111 ай бұрын

    ይሄሙቢ እሚባልጅ እንደትልቅ ሳይሆን እንደህፃንልጅ ንፁህነዉ ልቡ ❤ አብርሽየ ፕራንክ እንዳታደርጉት ይጎዳል ስለስጦታዉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa628211 ай бұрын

    ሙቢ ሚሲኪን ሰወዲህ you tube ይከፈትለት እምትሉ በላይክ አሳዪኚ❤❤❤❤❤

  • @zinazina853

    @zinazina853

    11 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ይከፈትለት

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr

    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr

    11 ай бұрын

    Keficalew aleke wde

  • @kokomalaeb1551

    @kokomalaeb1551

    11 ай бұрын

    @@zinazina853 mnu new miyasazn mare siyawera eko lmdu new mesel

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    11 ай бұрын

    ይከፈት

  • @zulefasheycho

    @zulefasheycho

    11 ай бұрын

    አው ይከፈትለት

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp98977 ай бұрын

    እፉ ሙቢ አልቅሶ አሥለቀሠኝ የኔ የዋህ አብረሽ እግዚአብሔረ አብዝቶ ይባረክህ እመብረሃን ትጠብቅህ ሠው ማለት እደዚህ ነው ሃይማኖት ሣይለይ አብሮ መኖረ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt2jp5zp6x

    @user-bt2jp5zp6x

    3 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist78910 ай бұрын

    አብርሽ አንተ የልጅ አዋቂ ወሳኝ ሰው ነህና ትልቅ ሰው ያድርግህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ❤

  • @mulu5
    @mulu511 ай бұрын

    ሙቤ በእዉነት በዚህ ዘመን ከገጠር እስከ ከተማ ቢኬድ እራሱ እደሱ ያለ የዋህ ትሁት የለም በእዉነት ፈጣሪ ይህን ልብህ አይቀይረዉ ❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad269111 ай бұрын

    የኔሚስኪን እፎፎፎ ሳሳዝን አብራሀም መልካም ሰዉ

  • @argwaabi6189

    @argwaabi6189

    11 ай бұрын

    አራመማዱ፡አናገጋሩ;ዳስይላኛል፡ያስቃኛል።ኮሾሮናዉ፡አለላማ😂😂😂😂😂

  • @msrajiya306

    @msrajiya306

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢👍👍💪💪💪💪💪

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc10 ай бұрын

    የምርጥ ቤተሠብ ዘር አብርሺ አላህ ያሥደሥትህ ሙቢ የኔ የዋህ ምርጥ ቤተሠብ አላህ ሠቶሀል አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሠላም ላገራችን

  • @user-bj6tj6yo2h
    @user-bj6tj6yo2h7 ай бұрын

    በጣም ነው ደስያለኝ አብርሽ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት በጣም ነው የተደሰትኩት የኔ ወንድም ❤❤❤❤

  • @user-nq1lr7ug4x
    @user-nq1lr7ug4x11 ай бұрын

    የኔ ወንድም ወላሂ ከሱ በላይ እኔን ደሰ አለኝ አተልጅ እርጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተስብህነፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j11 ай бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን ስለሀገራችን በየ እምነታችን እንፀልይ ሰላሙን ያምጣልን

  • @sanikonjoo

    @sanikonjoo

    11 ай бұрын

    Kenane❤❤❤❤ yene melkam😢

  • @mkdswes2050
    @mkdswes20507 ай бұрын

    አብርሸ መድኃኒ አለም ደስታክን ያብዛልክ የእውነት እደናተ ያለ መልካም ቤተሰቦችን ያብዛልክ አብርሺ እግዚአብሄር ተክፉ ይጠብቅህ ሙቪ አንተ መልካም ሳው ነክ ይገባሀል የኒ የዋህ ወድም ያኑርክ በደስታ ፈጣሪ

  • @uae1023
    @uae102311 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥክ አብርሽ ጥሩ ልጅ ነህ የውነት እኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ደስታው አስለቀሰኝ😢

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu473511 ай бұрын

    አብርሃም ሁሌም ብርሀን የሆነ ሂዎት ይስጥህ የሂዎትህ መንገድ ሁሉ ቀና ይሁን 😢😢 አቤት እንዳንተ ያለ❤❤❤ ይስጠን አብርሀም ስም በምግባር ጋር ሲመሳሰል መጨረሻህ ይመር

  • @Jana-fy2hz

    @Jana-fy2hz

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ፫😊😊😊❤❤❤

  • @hanafikadue.t3743

    @hanafikadue.t3743

    11 ай бұрын

    Amen

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh11 ай бұрын

    አብርሺ ቃል የለኝም አላህ ያስደስትህ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እሲ ላይክ

  • @fjdn968
    @fjdn96811 ай бұрын

    የኔ አባት ከፈቱለት እኛ እናሣድገዋለን እሻላ አብረሽ ባወጣህበት አላህ የበለጠ ይተካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl7 ай бұрын

    አረረረረረ ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ እንዴት ደስ አለኝ የእውነት አብረሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዋውውውውው ሙብ በርታ ወንድማችን

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u11 ай бұрын

    አብርሽየ እድግ በልልልልልል መስጠትን የመሰለ ነገር የለም ለሰጭውም ለተቀባዩም ትልቅ ደስታ አለው!!!!!

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z11 ай бұрын

    የሰዉ ደስታ እደት እደሚያስደስተኝ ተባረክ ወንድም በወጣ ይተካ በተረፈ ሰላዉ ለዉዷ ሀገሬ ሠላም ለሀገሩ ሟች ለሆነው የአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij511 ай бұрын

    አብርሺ ልኡል እግዚአብሄር ያሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ከነ ቤተሰቦችህ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነዉ የሰራከዉ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d3 күн бұрын

    እኔማ ወደኋላ እየተመለስኩ እያየኋችሁ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ የጋሽዬ ልጅ አብርሽ ሙቤ የዋህ ነው❤❤❤❤❤

  • @SAMEERATUBe-xb7qu
    @SAMEERATUBe-xb7qu11 ай бұрын

    በዚህ ሰአት እድህ ያለ ጓደኛ ማገኘትህ እድለኛ ነህ ሙቤ

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o11 ай бұрын

    በጣም ደስ አለኝ ሙቢዬ ናልን በራስህ ቻናል 😊 አብርሽዬ ትለያለህ ❤

  • @user-be8jc9dn8k
    @user-be8jc9dn8k4 ай бұрын

    ኣብርሽ ትባረክ እግዚኣብሔር ይሃብካ መቢ የኔ ምስክን ክፈትወ ማዓት የዋህ ስብ ዩ ብሓቂ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን የሀሃብካ ❤❤❤

  • @KsaKsa-hk6wr
    @KsaKsa-hk6wr11 ай бұрын

    የኔዉድ. ልጅየዉ በጣም የዋህ ነዉ አብርሽየ. ፈጣሪ በወጣዉ የተካልን ❤

  • @tgtube4089
    @tgtube408911 ай бұрын

    አስብ ይሄ ሰው ባለፈው ጋሼ እንዳባረሩት በዛው የሚቀር ቢሆን ምን ያህል እንደሚጎዳ ጋሼም አስተዋይ አባት ኖት በእውነት መልካም ቤተሰብ ናችሁ ቃል የለኝም! ❤🙏

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @FatumaFatuma-ku3bb

    @FatumaFatuma-ku3bb

    6 ай бұрын

    ​@@seaditube-lz2zuእኔ ደመርኩሽ አንች ነይ ቤተሠብ እንሁን🎉🎉🎉

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w11 ай бұрын

    ሰውን እንደ ማስደሰት ምን አለ ደስ እሚል ነገር እግዚአብሔር በበርከት ህይወትህ ይባርክ አብርሽ ስታምሩ

  • @AsdDsa-qx5uc

    @AsdDsa-qx5uc

    11 ай бұрын

    ተባረክ ወድም

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ 🌹

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa166411 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ ብያለሁ ሙቤ. የኔየዋህ. በርታ. አብርሺ እድግበል ወንድሜ ❤❤

  • @user-vq4kf1ko7x
    @user-vq4kf1ko7x6 ай бұрын

    ሙቤየዋ የኔ የዋህ እኳን ደስ እዲለው አደረግኸው አብርሽየ መልካም ሰው ነሀአንተ ማሪያምን❤❤❤❤

  • @user-vn9is8bn5r
    @user-vn9is8bn5r11 ай бұрын

    አብርሽየ የኔ ልዩ የኔ ወድም ወላሂ ዛሬ አዳሪን ሳስበዉ ነበር ከባለፍዉ ቭደዉ ሙቤ ከሻፍ ጀዋል ይዞ አይቸዉ በጣም አዝኛ ነበር ወላሂ ላተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይስጥህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayattube3185

    @hayattube3185

    11 ай бұрын

    እኔም በጣም. ልቤን ነክቶኘ ነበር😢😢😢😢

  • @user-gl4bf6tu6v
    @user-gl4bf6tu6v11 ай бұрын

    የኔ ወድም ወላሂ ከሱ በላይ እኔን ደስ አለኝ አተ ልጅ እርጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብክ ነፋ አመት ኑሩልኝ

  • @user-yv3ip1to2j
    @user-yv3ip1to2j3 ай бұрын

    የኔ የዋህ ሲያሳዝን 😢😢😢😢😢 አብርሽ የኔ መልካም ወድም በሰጪ እጅህ እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ነት ለራስ ነዉ

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew79657 ай бұрын

    የምር AB እውነት እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ መልካምነት ይከፍላል ተባረክ ሙቢ ይገባዋል መልካም ልጅ ነው የምር ምርጥ ጓደኛቹ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oq9rg3wr8e
    @user-oq9rg3wr8e11 ай бұрын

    ሙባዬ የኔ አባት ቃላት ያጥረኛል ወላሂ ግን ወደ ሀገር ልገባ ነዉ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል❤❤

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly11 ай бұрын

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሠቃዪ ወገኖቻችን እስቲ የሰው ስቃይ የሚያሥጨንቃችሁ ብቻ ላይክ አርጉት

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h6 ай бұрын

    ዋዉ ይገባዋል በጣም ደስይላል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-pb7ik5ff4n
    @user-pb7ik5ff4n7 ай бұрын

    አብርሽ ምርጥ ተባረክ ሙቤ ምርጥ ጎደኛቹ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ነው ቪዲዮችን አያለው በጣም ነው ሁላቹንም የምወደው በርቱልኝ❤❤❤

  • @tifucjtcnj9707
    @tifucjtcnj970711 ай бұрын

    እኛ ሙስሊም ክርስታን እኮ በጣም እንዋደድ አለን ይህንን ጅልመግስት ያውርድልን 😢😢😢😢😢

  • @qweqwe444

    @qweqwe444

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n11 ай бұрын

    የሰው ደስታ የሚስተስተው ሰው በጣምነው የምወደው አብረሽ ወንድሚ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @masarattadasa-li1tq
    @masarattadasa-li1tq11 ай бұрын

    Wow 👌 👏 😍 ❤❤taberki wondema egzabehar yebareki

  • @asteraster752
    @asteraster7526 ай бұрын

    Abrishiye geta ebark wendime

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e11 ай бұрын

    የሠዉ ደሥታ ያሥደሥተኛል የሠዉ ማልቀሥ ያሥለቅሠኛል ሠላም ለሀገራችን ያረብ😢😢😢

  • @tesefalove1834
    @tesefalove183411 ай бұрын

    እንዲህ ነው ጓደኝነት በጣም ነው ደስየሚለው ጓደኛ ሳትሆን ወንድም ማለት ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔልዩ እህትበአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86246 ай бұрын

    አብርሽ የደግ መጨረሻ ነህ እግዚአብሔር በወጣው እጥፍ እጥፍ አርጎ ይተካልህ እግዚአብሔር እምላክ ኑሮህን ያሳካልህ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59611 ай бұрын

    የኔ ማሮች ትለያላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርቹንንን የበዘላችሁሁሁሁ በረቱቱቱቱቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593.11 ай бұрын

    እናተ ልጆች ታድጋላቹ እደጉ ተመደጉ እናተንም ቤተሠቦቻቹም አላህ ይጠብቃቹ የደሥታ ብዛት አለቀስኩኝ ሙቢ የኔ የዋህ 🤲🤲😍😍😍😍😍

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g11 ай бұрын

    ወይኔ ስዛዝን ይቱቮ ክፈትለት ገጠር ስለሆነ እኛም የገጠር ቦታ እያየን እንዝናና🎉❤

  • @user-jm5tc4qm6x
    @user-jm5tc4qm6x11 ай бұрын

    ወላህ በጣም ደስ ይላል አብርሽ የእውነት በጣም ደስ ይላል ሙቢ የኔ የዋ አይዞክ እሺ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @amarechtubeethio5760
    @amarechtubeethio576011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሽ በርቱ ጠንክሩ የኔ መልካሞች ምልካምነት ለራስ ነው❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df11 ай бұрын

    ምስኪን ልቡ ንፁህ ነዉ ሙቤ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky9pj3mm7z
    @user-ky9pj3mm7z11 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ አብርሽ በጣም ደስየምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩሙቢ እኳን ደስ አለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k11 ай бұрын

    አብሽር ሙቤ አሏህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ። አብርሽ ቅን ልቦች ካሉት ቤተሰብ መወለድ ውጤቱ ጥሩ ነዉ

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde6 ай бұрын

    የኔ አባት እናበረታታው የምትሉ በላይክ የራሱ ዩቱብ አለው ቤተሰቦች

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    አብርሽ ልጄ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን ❤❤❤❤ ሙቢ እንኳን ደስ አለህ። አብርሽ ጥሩ ወንድምህ ነው ።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel251611 ай бұрын

    የእዉነት አብርሽ እግዚሐብሔር የማታ እንጀራ ይስጥህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ዘመንህ ይባረክ በተረፈ የኔ ሚስኪን ሙቢ አሳዘን ኡፍፍፍ😢 ሀገራችን ሰላም ይሁንልን

  • @manalelmeri5361
    @manalelmeri536111 ай бұрын

    ባወጣህበት ይተካልህ አብራሃም በጣም አስተዋይ ልጅ ነክ ፈጣሪ ከክፉ ነበር ይጠብቅህ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval27 ай бұрын

    አብርሽ በጣም ቅንልጅ ነህ ተባረክ ዘመንህ።የተባረከ ይህን ጓደኛን መርዳት ጥሩነው በእግዚአብሄር መንገድ በወጣ ይተካህ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran652211 ай бұрын

    አብርሸ ጨምሮ ይሰጥህ መልካም ነህ የኔ ሚሰኪኒ ሙቤ አይዞህ ያልፍል 😢

  • @merlu1997
    @merlu199711 ай бұрын

    ሙብዬ የኔ ፎንቃ እንኳን ደስ አለህ🥰🥰አብርሽ ትለያለህ🙏

  • @meditube4525

    @meditube4525

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @zinazina853

    @zinazina853

    11 ай бұрын

    😂😂😂🤔

  • @alemdems4561

    @alemdems4561

    11 ай бұрын

    ያችፎቃ የኔንዉ እዋ😂😂

  • @Gurage4

    @Gurage4

    11 ай бұрын

    ያፍቅቅሸ ሸፍፍ😅😅😅

  • @nesriyamohammed4167

    @nesriyamohammed4167

    11 ай бұрын

    ​@@Gurage4😂😂😂😂

  • @user-tg7pd9il9l
    @user-tg7pd9il9l6 ай бұрын

    አብርሸ አላህ የኔ ወድም የሰው ደስታ እደሚያስደስትህ ሁሉ ላንተም ሁሌም ደስ ይበልህ ሙቤ የኔ የዋህ በርቱልን❤❤❤

  • @user-md4mt2zw4k
    @user-md4mt2zw4k11 ай бұрын

    የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ ከነቤሠሰቦችሁ

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n11 ай бұрын

    የኔ የዋህ ሙቤ በራስህ ዩትብ መተህ ዘና እንደምታደርገን እርግጠኛ ነን የኔ ምስጊን ኮቸሮ ነው አላለም❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb431011 ай бұрын

    ቅናት ተንኮል የሌለብህ ንፁህ ልጂ 👌🥰

  • @user-fq1nb2mv2f
    @user-fq1nb2mv2f21 күн бұрын

    ያላህ ሙቢ እባውየየዋህነቱን ጥግ ያሳያል አብርሺ የጎደኛ ተምሳሌት❤❤❤❤❤

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw8 ай бұрын

    አተልጂ መልካም ሰው ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ አላህ ያሳድግህ ወድሜ❤❤❤

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d11 ай бұрын

    ሙቤ እንኳን ደስ አለህ የኔ ምስኪን አብርሽየ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @belaynesh4418
    @belaynesh441811 ай бұрын

    አብርሸ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ደስ የምትሎ ቤተሠቦች ተባረኩ ሙቢየ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶቸ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa841210 ай бұрын

    የምር ሙቢ ልክ እደወለየወቺ ገራገር መልካም ሠዉ ወዳዲ ልጂ ነዉ የኔ ወዲም ምርጥ የደቡብ ኢቶቢያ ልጂ

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n7 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህየ ጥሩ ጎዶኞቺን አብዛልን ወላሂ በጣም መልካም ሠዉ ነህ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah65111 ай бұрын

    ፈገግታ እሚያበዛ ሰውኮ እውስጡ ብዙ ብሶት ይኖራል😢😢😢

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሽ በወጣው ይተካልህ ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አለህ ሙቤ የኔ የዋህ❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩእህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @sphonetastix2248
    @sphonetastix22487 ай бұрын

    እውነት ትለያለህ አምላክ በነገሮች ሁሉ ይርዳህ ከነቤተሰቦችህ ተባረክ

  • @sayedahmada8747
    @sayedahmada874711 ай бұрын

    አብርሸዬ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ❤❤❤❤

  • @genitube.g9425
    @genitube.g942511 ай бұрын

    እውነት ሰው መሆንን ይህ ነዉ ሌላ ቃል አይ ገልፀው እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ከሀጢያት በስተቀር የምትሻውን ሁሉ ይስጥህ ወንድማችን👌

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @meahaidar6616

    @meahaidar6616

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birucke
    @birucke11 ай бұрын

    እኔ የእውነት ሙቤን ሳየው እንባዬ ነው የሚመጣው ያሳዝነኛል ልበ ቅን ነው። ባለፈው ገጠር የሄዳችሁ እለት ለናቱ ሲያጎርሳት ሳይ በጣም ተሰማኝ😢😢😢😢😢❤

  • @sofiyabichu6221
    @sofiyabichu622110 ай бұрын

    ማርያምን ሙቤን በጣም ነው የምወደው ሳየው አለቅሳለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qj7im9dw4m

    @user-qj7im9dw4m

    7 ай бұрын

    እኔም

  • @user-lj9nu1ob6j

    @user-lj9nu1ob6j

    7 ай бұрын

    እኔም😭

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c10 ай бұрын

    ሙቤ የኔ የዋህ በቻናልህ እጠብቅሀለን ❤❤❤❤አብርየ በወጣ ይተካ ትለያለህ ❤️❤️❤️❤️🙏🏽

  • @emuemu8333
    @emuemu833311 ай бұрын

    አብርሃም እውነት እንደስብህ መልካም ልቦና አለህ እግዚአብሔር ስጡ ይስጣችኃል ይላል በወጣ ይተካልህ 🙌ሙቢ ሚስኪን ሲሳዝን እንኳን ደስ አለህ❤

  • @yese7783
    @yese778311 ай бұрын

    አብርሽዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አሳዝኖንነበር ❤❤አሁንእሱም እራሱን ሲችል እንደእናንተ ላሎችንለመርዳት ወደኃላ አይልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi7 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ጋደኞሞች ናችሁ አይለያችሁ አብርሽዬ ተባረክ

  • @zeynoseman6568
    @zeynoseman65686 ай бұрын

    ኣብርሽ ሰዉ ነህ በእዉነት የሰዉ ደስታ ያረክሃል🥰 ፈጣሪ ኣብዝቶ ጨምሮ ይስጥህ

  • @sameera151
    @sameera15111 ай бұрын

    እጥፍ ድርብ አርጎ ፈጣሪ ይክፈልህ አብርሽዬ የኛ ደግ በእውነት የትላንቱ ፕራክ አሳዝኖኝ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @Mekiya472
    @Mekiya47211 ай бұрын

    ለምንድነው ሳየው እንባዬ የሚመጣው እመቤቴን ለማንኛውም ደስ ብሎት ስላየሁት ደስ ብሎኛል አቅማችን በሚችለው ሁሉ እንረዳዋለን አንተም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ

  • @FatimaFatima-fg1bq

    @FatimaFatima-fg1bq

    11 ай бұрын

    እኔም ነኝ ወላሂ 😢😢😢😢

  • @user-th2og9co6u

    @user-th2og9co6u

    11 ай бұрын

    አንጀቴነዉ እሚበላኝ ኤህህህ

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se4 ай бұрын

    ሙቢ የዋህ ወድሜ አብርሽየ ጠፋሪ ይጠብቃችሁ 😢🎉🎉❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io6 ай бұрын

    የኔ ወንዴሜ እግዚአብሔር ይባራክ የኔ መልካም ሰዉ ኑርልኝ😢😢❤❤❤

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube11 ай бұрын

    አብርሽዬ የምር ቃል አጠረኝ ከልብህ ሰዉ ነህ ሙቤ የኔ የዋህ በቻናልህ እንጠብቅሀለን

  • @balainesh8473
    @balainesh847311 ай бұрын

    ሙቢ ሚስኪን😢 ሲያሳዝን 😢 አብርሼ ተባረክ ❤❤👌👍😍😍😘

  • @DhgfDjgt-bs4vr
    @DhgfDjgt-bs4vr6 ай бұрын

    አብርሽ መልካም ሰው ነህ ቃል የለኝም 💖💖💖💖እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤ቤተሰባችሁ ውስጥ ደምሩኝ ❤❤❤

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam862610 ай бұрын

    ደስታው በጣም ነው ያሥደሠተኝ ጓደኛ ሢባል እሥከዚህ ነው በጣም ዴስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ከሌባ እጅ አላህ ይጠብቅልህ ሙቤ

Келесі