ሙቢን ተላቅሰን ሸኘነው.ወላጅ እናቱ ቤት ገባ ጋሽዬ በጣም አዘነ 😭😭😭

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 2 400

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm8 ай бұрын

    ውይ ጋሽየ እድሜዎ ይርዘም የእናንተ አይነት ሰዎች አላህ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @rhkrt598

    @rhkrt598

    8 ай бұрын

    እናንተ ቤተሰቧች እድሚና ጤና አላህ ይሰጣችሁ

  • @user-vh3qn9qj8y

    @user-vh3qn9qj8y

    8 ай бұрын

    😢😢ወላሂ አስለቀሱኙ ደግነታቸዉ ጋሽየ

  • @Fatima-ok1bm

    @Fatima-ok1bm

    8 ай бұрын

    @@user-vh3qn9qj8y በጣም ውዴ ግን እኮ ገጠር ላይ ይሄ ደግነት አሁንም አለ

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴድ ምሩኝ

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ​@@Fatima-ok1bmውዴድምሩኝ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd8 ай бұрын

    የእውነት የአብርሽ እናት አባት ሁሉም ቤተሰብ ልዩ ናችሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ 😊😊😊😊😊

  • @ZeynabaHusen-hc4cj
    @ZeynabaHusen-hc4cj7 ай бұрын

    ለካ ሠው እውነት ሠው የተጨካከነ መሥሎኝ ነበር አሀምዲዲላሕ የአብርሽ ቤተሠብ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው እውነት ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera30547 ай бұрын

    በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት መልካም ቤተሰብ መገኘቱ ይገርመኛል አላህ እድሜና ጤናይስጣችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx8 ай бұрын

    ምን አይነት አባት ነክ ጋሸዬ ልዩ ሰው ነህ መዛርም ራጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤ ሙቤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @acjxjdshznxhsgaye7838

    @acjxjdshznxhsgaye7838

    8 ай бұрын

    ጋሽዬ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk8 ай бұрын

    የኔ አባት እሂን ቢተሠብ የሚወድ አላህ ሠፋያለ እረዝቅ ይሥጣቺሁ 🍇❤🍇🍇🍇

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴድ ምሩኝ

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed24247 ай бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ጡሩአሳቢወች ከአባት ከእናት እስከ ልጆች በረካ ሁኑ አላህ ይስጣችሁ ሙቢ ጠንከርበል

  • @shmsyatube9612
    @shmsyatube96127 ай бұрын

    የምር ምርጥ አባት በዚህ ምድር ላይ እንደዚህ አይነት አባት የለም መልካም አባትና መልካም ልብ አላቸው እድሜየና ጤና ያብዛላቸው

  • @user-tx4kz1ch3o
    @user-tx4kz1ch3o8 ай бұрын

    ምንብየ ልኮምት😢😢አላህ ሆይ ለነዚህ ምርጥ ቤተሰብ ሂድያ ስጣቸው ያረብ😢❤❤❤❤

  • @sususaid-we6jv

    @sususaid-we6jv

    8 ай бұрын

    😢😢😢አወ ወላሂ አስለቀሱኛ

  • @HamdiyaUae

    @HamdiyaUae

    8 ай бұрын

    አሚን ወላሂ ያአላህ😢😢😢😢

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    7 ай бұрын

    ሂዲያ ከሰጣቸውማ ሙስሊም ሆኑ ማለት ነው ሙስሊም ሆኑ ማለት ከሙስሊም ውጪ አይረዱምና ሂዲያውን ይቅርበት

  • @rumysamuhammed2728

    @rumysamuhammed2728

    7 ай бұрын

    ወሏሂ አማኝ ሙስሊም ሆኖ ለዚህ ቤተሰው ሂድያን አለመጠየቅ ንፉግነት ነው አሏህ መላው ቤተሰው መመራቱን ይወፍቃቸው

  • @cgf8399

    @cgf8399

    6 ай бұрын

    አሚንአላህሂዳዉንይወፍቃችዉበጣምየዋህቤተስቡችናችዉ ኢንሻአላህ አላህየሚወደዉንይመራል አላህይምራችዉ

  • @mawaysh
    @mawaysh8 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ቤት ሰጦ ኑርበት የሚል እነጋሽዬን አየሁ ስወዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ ሙቤም አትጥፋባቸው እየሔድህ እያቸው

  • @samresamre612
    @samresamre6125 ай бұрын

    ጋሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ትንሽ ግጥም ለጋሽዬ አድርሱልኝ 😢 እናት ኢቲዮጺያዬ ኮራ በይ አይዞሽ እኔ ተስፋ ስቆርጥ መልከ መልካም ሰዎች ኖረዋል በዉስጥሽ❤እናት ኢቲዮጲያዬ ትንሽ ልለምንሽ እንደ ጋሽዬ አይነት ሽ በፈጠርሽ ምነዉ የእግዜር መሀል እጁ ሰፊ ነዉ መባሉን በጋሽዬ ላይ ነዉ 😊 የግጥሙ ችሎታ የለኝም እርግጥ ነዉ የጋሽዬ ነገር ስላስገደደኝ ነዉ መላ ቤተሰቡን በክብር እወዳችሗለሁ 😊 ❤❤ስደተኛዋ እህታችሁ samri😢

  • @anshaebrahim2478
    @anshaebrahim24787 ай бұрын

    የኔአባት ትለያለህ አላህ እድሜናጤና ይሰጣችሁ ይሰጣችሁ😢❤️

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r8 ай бұрын

    ማርያምን የጋሽዬ ትትና ውስጤ ገብቶ አስለቀሰኝ😢😢 ምናለ ሁላችንም የጋሽዬ ልብ ትትና ቢኖረን😢💔

  • @TenaGerma

    @TenaGerma

    8 ай бұрын

    እኔም😢😢

  • @user-ss2dg6gb1e

    @user-ss2dg6gb1e

    8 ай бұрын

    ወላሂበእባ ጀመረኩት በእባ ጨረሥኩት😭😭

  • @rootp9490

    @rootp9490

    8 ай бұрын

    ​@@user-ss2dg6gb1eወላሂ እኔም አስለቀሱኝ እነ ጋሽዬ ቤተሰው😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam56238 ай бұрын

    የአብርሽ ቤተሰቦች አላህ ጨምሮ ይሥጣችሁ❤🎉

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድም ሩ ኝ

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t7 ай бұрын

    ምን አይነት ጀግና አባት ነው ምን አይነት ጡሩ አባት ነው በጌታ 😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lemalegese5129
    @lemalegese51297 ай бұрын

    እነዳተ አይነት አባት ይብዛልን እኔ ራሴ ቤተሰቤ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaMehamed-tl2om
    @fatumaMehamed-tl2om8 ай бұрын

    ይሄን ቤተሰብ በምን ቃል ልገለፀው ብቻ ዘራችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq8 ай бұрын

    አብርሽዬ ምን ብትታደሉ ነው አብዬን አባት የሠጣችሁ ፈጣሪ እፉፉፉፉፉ ነፍ አመት ይኑሩላችሁ ጋሽዬን በድሜ በፀጋ ያቆይላችሁ❤😊😊😊

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw7 ай бұрын

    እኳን ወደናተ መጣሁ ሰው ጠፍቷል ብዬ ነበር መኖራችሁ ልቤን አፅናናው ረጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ❤❤

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l8 ай бұрын

    ወይኔ የነዚ ቤት ፍቅር ኡፍፍፍፍ የኔ አባት😢😢 አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ😢

  • @ssuser390

    @ssuser390

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r8 ай бұрын

    እናተ እኮ ምርጥ ቤተሠብናችሁ በምን ቃል ትገለፃላችሁ ሰው ባጣ ጊዜ ሠው ሁናችሁ አሰጠጋችሁት መልካም ሰራችሁን አላህ ይቀበላችሁ

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y8 ай бұрын

    ለነዚህ ቤተሰቦች ላይክ ያሳል 😢😢😢❤❤ዋውውውው እረዥም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd7 ай бұрын

    ክርስትያን እና ሙስሊም ሳንባባል እንደዚህ ሁላችንም ብንፋቀር እግዚአብሔር ኣምላክ ደስ ይለው ነበር ሰላምም ይወርደን ነበር💗

  • @user-gn5wb1zi4o

    @user-gn5wb1zi4o

    7 ай бұрын

    በትክክል እንኳን በከል መፈቀር በኮሜንት የሚበሉትን ሰይ ይገርመኘል ለውስጠችን የለው ክፈት አለህ ልበችንን ኑፁ የርግልን

  • @mulu6386
    @mulu63867 ай бұрын

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ትላለችሁ በዝ ዘመን እንደዚህ ያለ ቤተሰብ !!!!እግዚአብሔር እየ በረከ ይበርካችሁ የኔ አቤት እድሜ እና ጤና ይስጦትህ❤❤❤❤

  • @wowww2193
    @wowww21938 ай бұрын

    የቤት ኪራይ በጦፈበት ጌዜ በነፃ ኑር ምርጥ አባት እርሱም እዲሜ ለአብርሃም አባት ፈጣሪን ገራገርነቱ አባቴን አስታወሰኝ የኔ ምስኪን አባት 😢

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa16647 ай бұрын

    የኔአባት አፌቁርጥይበልላችሁ. ምርጥአባት ምርጥ ቤተስብ ሙቤ ወንድሜ. እነአብርሺን መቸምእዳትርቃቸው ወንድሜ መልካሞችናቸው

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce7 ай бұрын

    የኔ አባት ጋሽዬ እድሜህ ይርዘም ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃለህ ጋሽዬ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed80118 ай бұрын

    የኔ አባት ጋሽዬ አሥለቀሰኝ ወላሂ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ😢

  • @seada5373

    @seada5373

    8 ай бұрын

    ወላሂ እኔም አላህ እረጂም እርሜ ለአባታችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድ ም ሩኝ

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ​@@seada5373ውዴ ድም ሩኝ

  • @user-sp9ol8yf5r

    @user-sp9ol8yf5r

    8 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @user-yh7wh3lt1z

    @user-yh7wh3lt1z

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.28 ай бұрын

    ክብር ለአብርሽ ቤተሠቦች የሠው ጥግ ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አቦ ለሠው ልጂ መልካም የምታስቡ ቤተሠብ ናችሁ 👍

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78587 ай бұрын

    የዚህ ቤተሰብ ደግነት የሚገርም ነው !!!የጋሽዬ ነገር አይወራ አቤት ደግነት ጋሽዬ❤እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @mihretteshalealemu4341
    @mihretteshalealemu43417 ай бұрын

    ተመስግን አምላኬ በዚ ዘመን እንደ አብረሀም አባትና ቤተሰብ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ደስ ነው የሚለው አብርሽ ለቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልህ።

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l8 ай бұрын

    የኔ አባት ጋሽዬ መላው ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወላሂ ይሄ ቤተሰብ ሰው ሰው የሚሸት ነው ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ 🙏❤

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    8 ай бұрын

    መወለድ ቋንቋ ነው የሚለውን ቃል በተግባር ያሳዮን ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn8 ай бұрын

    እውነት ሀገራችን እኮ በደነዚህ መልካም አባት መልካም ሰው ነው ያለችው በእውነት እረጂም እድሜ ከፀጋጋ 🙏🙏

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴድ ምሩኝ

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman74746 ай бұрын

    ወይኔ በአላህ ምን አይነት ቤተሠብ ነው እፍፍፍፍ ሠላሙን ያብዞላችሁ ያረብ ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦች🎉❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned8 ай бұрын

    ወይኔ ጋሺዬ ትክክለኛ የአባቴን አምሳል ነው ያየሁት እዚህ ቤት ያለ የሰው ልጅ ፍቅርና ክብር እፍፍፍፍፍ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ ያረብ

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta76828 ай бұрын

    ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነዉ 🥹🥹🙆‍♀️🙆‍♀️ ጋሺዬ የኔ አባት ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ሰው ነህ ጋሺዬ ❤❤🙏🙏🙏

  • @zehr4453
    @zehr44538 ай бұрын

    ጋሼ ማሪያምን እረጅም አመት ኑሩልን ከልብ አባት ናው ሙቤ ይመለስ እምትሉ በላይክ አሳዮን

  • @user-vf7iv8ct8i
    @user-vf7iv8ct8i7 ай бұрын

    የሚገርም ቤተሰብ ነዉ ደስ ትላላችሁ ጋሽየ ደግሞ ይለያል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-gp6lb4zq8y
    @user-gp6lb4zq8y8 ай бұрын

    ወላሂ ቃላት አጣሁለት ለዚህ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b8 ай бұрын

    አስለቀሳችሁኝ እውነት እደነዚህ ያለ ቤተሰብ ያብዛልን ጋሸዬ እድሜ ይስጠኦት

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c8 ай бұрын

    የኔ አባት ኢትዮጵያዊነት በጋሼዬ ቤት አለ እውነት እጅግ በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቸው ሲንወዳችው ጋሽየ ልዩ አባት😍😘👏

  • @afTs-er1wb
    @afTs-er1wb7 ай бұрын

    አየ ጋሽየ አቱን የመሰለ ኢትዬጲያዊ ፈጣሪ ያብዛልን እድህ አይነት ቤተሰብ አላየሁም ክላስህን ነዉ የማየዉ አሉ አየ ትልቅነት

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew38528 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ልጆቻችሁን ለክብር ያብቃላችሁ፡፡

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw1038 ай бұрын

    ጋሽዬ አሁንስ ምን አይነት ቤተሰብ ነው 1 ሳምንት መሳቅ 1 ሳምንት ማልቀስ ሆነብኝ ግን ኪዳነምህረት እናቴ ይህን ቤተሰብ ጠብቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rn5dr2wj7q
    @user-rn5dr2wj7q8 ай бұрын

    እዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ውስጥ መኖር እደት ደስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g6 ай бұрын

    አቤት የሰው ውዴታችሁ በጣም። ደስ እምትሉ። ናችሁ እግዚ አብሄር ይባርካችሁ ከልብ በእውነት ትለያላችሁ❤❤❤

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u8 ай бұрын

    አቤት ቤተሰብ አቤት አባት አላህ እረጅም እዲሜ ከሉሙል ጤናጋር ይስጣችሁ አቦ ወላሒ ትለያላችሁ ሁሌም በደስታ በፍቅር አላህ ያኑራችሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @jamalaride7767
    @jamalaride77678 ай бұрын

    የጋሽዬ ልጆች ወላህ የበለጠ ወደድኳቹ ሙቤያችን አይዞህ የኔ የዋህ

  • @amarechtubeethio5760
    @amarechtubeethio57608 ай бұрын

    አቤት የሀገሬ ሰው ደግነቱ እረጅም እድሜ ይስጣቹ❤

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt8 ай бұрын

    😢😢😢 ለምንድነው እባየን መቆጣጠርያቃተኝ የአብርሽአባት ንግግር በጣም አሥለቀሠኝ በመቀጠል የሙቤ መለየት

  • @MartaNegussieMilkon-bd9oi
    @MartaNegussieMilkon-bd9oi7 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️ ጋሽዬ ፍቅር የሆኑ አብት ሺህ አመት ኑሩላቸው

  • @lubabae277
    @lubabae2778 ай бұрын

    የኔ አባት አላህ እርጅምእድሜ ይስጣችሁ የአብርሽአባት ባሁኑ ጊዜ እንደዝህ አይነትሠው ማገኛት❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf21808 ай бұрын

    ማርያምን የጋሽዬ ትህትና አስለቀሰኝ😢😢😢😢 የእውነት ምን ብዬ ልግለጻችሁ አብርሽዬ ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰብህን አባቴ ሙቢዬ አይዞህ በርታልን እንዚህ የመሰሉ መልካም ቤተሰብ አጊተሀል እድለኛም ነህ በእውነት አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa87237 ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጋሺዬ የምር የላያሉ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ክ ጤና ገ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ቤትሳብ የምር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👍ባርቱ ትርፋማ ሁኑ ሁሌም 👍👍👍🤲🤲

  • @RamiAbuki-it5us
    @RamiAbuki-it5us8 ай бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው የአላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቦ❤

  • @user-fl2zf4ch1o
    @user-fl2zf4ch1o8 ай бұрын

    ቅን ቤተሰብ አላህ ንጹህ ልብ ስለሰጣችሁ እንኳን ደስአላችሁ

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድም ሩ ኝ

  • @user-iy4qq3td6s
    @user-iy4qq3td6s8 ай бұрын

    ወንድም ለመሄድ ባትቾክል እንደዚህ አይነት ቤተሰብ በዚህ ዘመን አይገኝም" ገና ሳትደራጅ የእንጀራ አባትህ ቤት መሄድህ ሰህተት ነው: በዚያ ላይ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት አለብህ"" አሁን ያለህበት የእድሜ ደረጃ ራስህን ችለህ እናትህን ለማገዝ መሞከር እንጂ ሌላ ባል ያገባች ከሆነ ምቹ አይሆንም

  • @user-bc2nl1lc6t
    @user-bc2nl1lc6t7 ай бұрын

    ይህ ቤተሰብ ያስቀኑኛል. የፈጠራቸው ፈጣሪ ከይሩን ይምረጥላቸው

  • @anvsnv9586
    @anvsnv95867 ай бұрын

    ወይኔ ያብርሽ ኣባት ከልቡ ሰው ነው እድሜና እጀራ ይስጥወት

  • @user-zq3mg6nv4l
    @user-zq3mg6nv4l8 ай бұрын

    ራጅም እድሜነ ጤነ ለገሽዬ እነ ለሞለዉ ቤተሰበቹ በሙሉ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk8 ай бұрын

    የጋሽየ ቤተሠብ አድናቂዎች አላችሁ ወይ ሙብዬ የኔ የዋህ 😢❤❤❤❤

  • @eyeruseyerus121
    @eyeruseyerus1216 ай бұрын

    አባታችን በውነት ረዥም እድሜናጤና ያድልልልልልን ትለያላቹ በውነት ምናይነት ቤተሰቦች ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananeHanane-sp5gc
    @HananeHanane-sp5gc7 ай бұрын

    ጋሽዬ አስለቀሱኝ አቤት የደግናት ጥግ ቢዚህ ግዜ በነፃ ቤት ሰቶ ኑርበት የሚል ቤተሰብ እግዚሐቢሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ መላዉ ቤተሰቡን❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39858 ай бұрын

    ከመልካም ሰወች ጋር መለያየት ይከብዳል ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድም ሩ ኝ

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h8 ай бұрын

    ጋሽየ እርጅም እድሜ ይስጠወት ሙቤ አተ ታድለሀል በዚህ ዘመን ድቅ ቤተሰቦች አግተሀል አላሀምድሊላ እያልክ አላህን አመስግን

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian7 ай бұрын

    ጋሽዬ የማቱሳላን እድሜን ያድልልን😢😢❤❤❤❤ እንደት አይነት ልብ ቅን አባታ ነቸው የሰው ልጅ በአነጋገሩ ይፀድቃል ይኮነናል😢😢 በአነጋገርሁ የአባትነት ፍቅር ለልጅችሁ ብቻ ሳይሆን ለእኛም የአባትነት ሽታ ሁነሁናል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37338 ай бұрын

    ውይ ጋሽዬ ሲያሳዝኑ ቤተሰቡ ሁሉ ተደናገጠ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hidjind8081
    @hidjind80818 ай бұрын

    ውይ ጋሽየ መልካም ሠው ነው❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba7 ай бұрын

    የምር ጥሩ ቤተሰብ ናቹ ጥሩነት ለራስ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤

  • @EmanEndris-bm6zr
    @EmanEndris-bm6zr6 ай бұрын

    ጨዋ የሆኑ ሰወች ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim85838 ай бұрын

    እዳው ምርጥ ቤተሰቦች ያብርሽ አባት እናት ባሁን ዘመን እደዚህ ያሉ ጥሩ ሰወች ማገኘት ከባድ ነው የዱንያ ሂወት የገባቸው ንፁህ ልብ❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri62448 ай бұрын

    እደዉ ለጋሺየ ቃላት አጣሁለት ብቻ አላህ እሪጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ❤❤😢😢😢😢

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድም ሩ ኝ

  • @user-ek9tp5po3u
    @user-ek9tp5po3u7 ай бұрын

    አብርሽ ምን አይነት ቤተሰብ ነው የለክ ምንኛ መታል ነው ጋሽዬ ምንም ቃል ዬለኛም እድሜ ከጤና ጋራ መዘርም መልካም ስራ ለረስ ነው አብርሽዬ ቤተሰቦች አለህ ይጠብቅልህ የኔ አስተዋይ የተዘረነው የምተጨደው የምበለው እውነት ነው ለካ አንተም መልካም የሆካው በጋሽዬ ተምረህ ነወ አይደል ሰለማቹ ብዝት ይበል

  • @almazabdo1106
    @almazabdo11067 ай бұрын

    ሙቢ አንቴም ቢቴድም ጋሼ እዳ አባትህ እያማጣህ ጠይቃቻው አትጢፈ ሙቢ በዝህ ዛማን ከባድ ዉላታ ነው ያሳሩህ😢😢😢❤❤❤

  • @VhFy-nw5zm
    @VhFy-nw5zm8 ай бұрын

    ለነዚህ ቤተሰብ ቃላት አይገልጣቸውም ጋሽዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @asffamile7990
    @asffamile79908 ай бұрын

    ውይይይ አላህ ህዳያ ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ወላሂ

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    8 ай бұрын

    Amiiinyarbi❤❤❤

  • @mutimuti9998

    @mutimuti9998

    8 ай бұрын

    ያረብ አሚን በዚ መልካምነታቸው አላህ እስልምና ይወፉቃቸው

  • @quickistgirl922

    @quickistgirl922

    6 ай бұрын

    ​@@mutimuti9998ወይ ጉድ ፍቅር ያለ ክርስትናጋነወ😅😅😅

  • @quickistgirl922

    @quickistgirl922

    6 ай бұрын

    ምናለ ዝም ብትሉ ቱ😂😂😂

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni6 ай бұрын

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይሥጣልን ጋሽየ እደናተ አይነት ቤተሠብ ያብዛልን የኔ ሙቤ ገራገር

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h8 ай бұрын

    ሙቤ በርታ የኔ ጀግና በረታ እሺ ጡሩ ደረጃ እደምትደረስ ተስፋ አለንንን❤❤❤

  • @BaladBalad-xl2cj
    @BaladBalad-xl2cj8 ай бұрын

    ዋው ዋው በአሁኑ ጊዜም እንደዚያ ነት ቤተሰባዊ አለ ልጆቻችሁ ለፍሬ የአብ ቃላችሁ 🎉

  • @fatimaksa466
    @fatimaksa4668 ай бұрын

    ወላሂ ለዚህ ቤተሰብ ቃል የለኝም አላህ ረዥምእድሜና ጤናይስጣችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    8 ай бұрын

    ውዴ ድም ሩ ኝ

  • @HamdiyaUae

    @HamdiyaUae

    8 ай бұрын

    ወላሂ ትክክል አላሀሰ ሂደያ ይክጠሠቸው ያረብ❤

  • @fatimaksa466

    @fatimaksa466

    8 ай бұрын

    @@HamdiyaUae አሚንንንንን

  • @ameena1195

    @ameena1195

    8 ай бұрын

    ወለህ፣ትክክክክል፣ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa30808 ай бұрын

    ማርያምን ለዚህ ቤተሠብ በሙሉ ቃል አጣሁላቸዉ ሙቤ አንተንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97388 ай бұрын

    ሙቤ አንተ የዋህ.. ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ.. መልካም ቤተስቦች ጋር ነው የተዛመድከው. የ አብርሽ ቤተስቦች እድሜ @ ከጤና ጋር.. ይስጣችው 👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @Amanuel506
    @Amanuel5068 ай бұрын

    የጋሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የጋሽዬ ፍቅር ከልብና ጥግ ድርስ ሺ አመት ኑሩልን ሁላችሁም❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes3558 ай бұрын

    እናንተ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ይስጣችሁ ጋሽዬና ማዘርዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው ❤🤲🤲❤ሙቢ እንኳን ትክክለኛ እናትህ አገኝ ደስስ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር 😢🤲

  • @shemima5580
    @shemima55806 ай бұрын

    ወዮ በአላህ ጋሽዬ ቃላት አጣሁልክ ምን ልበል እስኪሰለችህ በጤና ረጅም አመት ኑር አላህ የሰጠህን ይባርክልህ😘😘

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd8 ай бұрын

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የነጋሽየ ቤተሰቦች መልካም ሰወች ናችሁ አላህይስጣችሁ አትጡ ቤታችሁ በእርዝቅ ይሙላ ሂዳያም ይስጣችሁ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride77678 ай бұрын

    ትዳርም ያዝበት ሲሉት እባዬ መጣ ጋሽዬ ኢድሜና ጤና ይስጦት

  • @swiz_good
    @swiz_good8 ай бұрын

    እኝ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ መልካም አባት

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v8 ай бұрын

    ማነው ድህን ቤተሰብ የሚወዳቸው በላይክ👍👍👍

  • @ghfddftftff1303

    @ghfddftftff1303

    8 ай бұрын

    ገሽዬ ❤❤❤

  • @ameena1195

    @ameena1195

    8 ай бұрын

    እኔ፣ወለህ

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru95918 ай бұрын

    ወይኔ ምንኛ ያማሩ አባት ናቸው ወላሂ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ የዚ ቤተሰቦች

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn7 ай бұрын

    ምርጥ የድሮ አባ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    በጣምበእውነት😢😢😢❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee138 ай бұрын

    እነ ጋሼ በጣም መልካም ሰው ናችሁ የእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል ። ከፈለክ አግባበት አሉ እኮ። ከእናቱ ጋር እንደሚመቸው ተስፋ አደርጋለሁ ባል ከሌላት ። ሙቤ አንተም ደግ ንፁህ ሰው ስለሆንክ ነው አላህ ከእነሱ ጋር ያገናኘህ

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube57048 ай бұрын

    ማሻ አላ አላ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤቴሰብ ጋሽዬን የምትወዱ በላይክ

  • @user-zw6dd1sn7k
    @user-zw6dd1sn7k8 ай бұрын

    ሙቤ አልሀሚዱልላህ ኡንካንሚ ካኢነትክ ተገነኜሂ ማን እንደ ኢነት ጋሺዬ እንደ ኢነንቴ ደግ ሰዉ አለዬሁም አብርሽ ሚሪጥ ሰዉ ..!!!!!! ፈጣር ይጣብቀቹ

  • @zainasied615
    @zainasied6158 ай бұрын

    የኔየ ውድ ቤተሰቦች ኡፍፍፍ ምን ልበላችሁ አላህ እድሜና ጤና ፍቅሩን ይጨምረላችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-vi1fq2pk9z
    @user-vi1fq2pk9z8 ай бұрын

    አደራኃን ያሳደገችህን እናትህ እዳረሳት መልካም ቤተሠብ እግዚአቢሄር ሠፊ የሆነ እጀራ ይስጣችው❤❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k8 ай бұрын

    ጋሽዬ የኔ መልካም አባት ረዥም እድሜ ከሙሉጤና ከነሙሉ ቤተሰባችሁ አላህ ያኑራችሁ ወላሂ አባዬን በጣም ነው የምወደው ጋሽዬን ሳይ አባዬ በጣም ይናፍቀኛል

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i8 ай бұрын

    😢😢 ሙቤ ከነሱ አትራቅ አላህ ይጠብቃ ያረብ

  • @user-eu5rh3yk9w
    @user-eu5rh3yk9w7 ай бұрын

    በጣም ደስ እምትሉ ለሰው ልጂ ክብር ያላችሁቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-ob4wk1kh8p
    @user-ob4wk1kh8p8 ай бұрын

    ማሻአሏህ እረ ጋሽየዋ እድሚጤና ከነሞላቢተሰቦችህ ይስጣችሁ ቃል አጥረሮኛል

Келесі