#Ethiopia

Ойын-сауық

#ዮቶር በዓለማየሁ ደመቀ
ፍልስፋና፤ ልበወልድ፤ ፍቅር እና ሀይማኖት ይዳሰስበታል። ተከታተሉን አሪፍ መፅሀፍ
#ንባብን_በዩቲዩብ
#የመፅሀፉ_ርዕስ #ዮቶር(ኮብላይ_ካህን)
በሳምንት አንድ መፅሀፍ በያላችሁበት ይደርሳችኋል፤ አዲስ አመለካከት ብቻ ሳይሆን የቀደመ ኢትዮጵያዊነት እሳቤ በትውልዱና በማህበረሰቡ ላይ ይፈጠር ዘንድ በእኩል እና በያገባኛል ሀላፊነት እንስራ።
የማደርገው ማድረግ ያለብኝን ነው!!!

Пікірлер: 23

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын

    ጉበዝነህ በርታ ደስ የሚል ክላሲክነው አመሰግናለሁ።

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo56172 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen43743 жыл бұрын

    Tru new enamesegnalen gn betam tfetnaleh terek syhon sde nbaba new yemimeselew

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34023 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ!!

  • @user-ef3op1uo5w
    @user-ef3op1uo5w3 жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @tigistAbebe-iw8no
    @tigistAbebe-iw8no4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    4 жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ እህቴ!!

  • @simegnsimegn694
    @simegnsimegn6944 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    4 жыл бұрын

    እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ስመኝዬ፤ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @simegnsimegn694

    @simegnsimegn694

    4 жыл бұрын

    @@naolltube2032 አሜን ላንተም አሪፍ ነገር አለው ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    4 жыл бұрын

    @@simegnsimegn694በጣም አስተማሪ መፅሀፍ ነው። ቀጣዩ ክፍል ይቀርባል...📚📚📚

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    4 жыл бұрын

    በሰው የሚወደድ ይመስለኛል ይህ መፅሀፍ በተለይ እስከመጨረሻው ድረስ የተከታተለ እና የጨረሰ ሰው።

  • @simegnsimegn694

    @simegnsimegn694

    4 жыл бұрын

    @@naolltube2032 ዮቶር የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው ኦሪት ዘፅአት ፩፱፥፫-፬ ።ላይ አለ ስለዚ ጥሩ ማይሆንበት ምክንያት የለም

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76733 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታልን ወድሜ

  • @ayelye5382
    @ayelye53823 жыл бұрын

    Play list ላይ በቀደም ተከተል በየርዕሱ ቢደራጅ ጥሩ ነበር ዝብርቅርቅ ያለ በመሆኑ ለአድማጩ ተከታዩን ለማግኘት አስቸጋሪ አድርጎታል።

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ለመልካም አስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ!! በተወሰነ ደረጃም ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ ሞክሪያለሁ። እባካችሁ ፈትሹትና የተለመደውን አስተያየታችሁን ላኩልኝ!!

  • @tigistAbebe-iw8no
    @tigistAbebe-iw8no4 жыл бұрын

    Endit nw audio mesmat mechilw?

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    You can access the audio file from this telegram channel, and support us by sharing promoting our channel to ur family and friends!! Thank you!! here is the link.... t.me/amharicbooksaudio

Келесі