ዮቶር ማነው? ከሙሴ ጋርስ ምን አገናኛቸው? Who is Yotor? What relates him with Moses?

Музыка

ዮቶር ማነው???

Пікірлер: 34

  • @jazmin12313
    @jazmin123132 жыл бұрын

    Berta wondmachin አሪፍ ነው

  • @simegnsimegn694
    @simegnsimegn6943 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ግን በጣም ነው ግራ ያጋባኝ እስኪ ድጋሜ እሰማዋለው

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    እውነት የምትሰሚው ነገር ከዚህ በፊት የምታውቂውን ውድቅ ያደርግብሻል፤ ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ አንቺ ውስጥ ካለው ዕውቀት ጋር የሚመሳሰል ይዘት ያለውን በሁለተኛው ክፍል አቀርባለሁ!!!

  • @simegnsimegn694

    @simegnsimegn694

    3 жыл бұрын

    @@naolltube2032 አው ለዛ ነው ግራ ያጋባኝ እኔ ያነበብኩት ከዚ ጋር ትንሽ ይለያያል ።እሺ ቀጣዩን ደሞ እንሰማለን መልካም አዳር ይሁንልህ 🙏

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    @@simegnsimegn694 እረዳሻለሁ፤ ሌሎች ፀሀፊያን እና አጥኚዎች ያሰፈሩትን እና ትንሽ የማናውቀውን ነው ለማቅረብም የፈለግኩት። ክፍል 22 እየጫንኩት ነው!! ....... ከቻልሽ ሰምተሽው ተኚ!! ሠላም እደሪልኝ!!!

  • @simegnsimegn694

    @simegnsimegn694

    3 жыл бұрын

    @@naolltube2032 እሺ ጠብቃለው

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    @@simegnsimegn694 ክበሪልኝ!!

  • @tedyget1284
    @tedyget12842 жыл бұрын

    መልከፀዴቅ ነው ዮቶር

  • @adonaytsegaye7561
    @adonaytsegaye75613 жыл бұрын

    Arif eyta nw teru merja nw gn masrejawochun betkekl botachw lay altetekmkachwm kuntsil nachw .

  • @adonaytsegaye7561
    @adonaytsegaye75613 жыл бұрын

    Kehenet ke lawi wegen lehone becha nw. Ke lawi neged yalhonu 2 kahenat tetsifwal # melke tsedike, # yotore. endat lehon chale ????

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e2 ай бұрын

    መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ሁለት ሚስት እንዳለ ይናገራል::

  • @hiwotgezahegn5877
    @hiwotgezahegn58773 жыл бұрын

    ግራነው የሚገባው

  • @user-th5gz5ph5b
    @user-th5gz5ph5b2 жыл бұрын

    ዮቶር ኢትዮጵያ ነው7ልጆች ነብሩት ትልቃን አባታችን ሙሴ አገባት

  • @silenattilahun9562
    @silenattilahun95623 жыл бұрын

    Wendm ante yemitlew Lela bye google teleko yalew Lela??????????

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34023 жыл бұрын

    Thank you very much but ......?????

  • @naolltube2032

    @naolltube2032

    3 жыл бұрын

    ዋናው ዓላማዬ ይህን ጥያቄ አዕምሯችሁ ውስጥ መፍጠር ነው፤ ሁሉንም ነገር አሜን ብቻ እያሉ መቀበል ይበቃል!! መጠየቅ መቻል አለብን፤ መቼ፣ ለምን፣ እንዴት፣ በማን፣ በምን ሁኔታ እና ምክንያት በጥልቀት ተንትነን እስካላወቅን ድረስ አሁንም መወዛገቡ ይቀጥላል። አሜን ብቻ ብለን ተቀብለን የምንሄደው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው!! ሌላው ሁሉ ሊመረመር ይገበዋል። ለማንኛውም ጥያቄሽን ከልቤ ወድጄዋለሁ!!

  • @user-vv1gi5sh6u

    @user-vv1gi5sh6u

    3 жыл бұрын

    @@naolltube2032ዘ ፤

  • @user-ro3iq6tt3i
    @user-ro3iq6tt3i3 жыл бұрын

    what!....

  • @BereketabBogale
    @BereketabBogale2 ай бұрын

    ስታነብ በደንብ ተዘጋጅ አይስብም አነባበብህ ትንተባተባለህ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e2 ай бұрын

    History of mosses የሚለውን ዶክመነተሪ ፊልም ተመልከት:: ዮቶር ጥቁር ሰው ነው::

  • @mahletgetu7847
    @mahletgetu78472 жыл бұрын

    ????????

  • @siparaadefres4859
    @siparaadefres48593 жыл бұрын

    በጣም ግራ ያጋባ ???????????????????????????

  • @adonaytsegaye7561
    @adonaytsegaye75613 жыл бұрын

    Midiyam, abreham #@ katura , cananawita , canan kush nw ,kush, kam ye nohe nw. enzen semochi mayet ged yelal. Lalaw demo ke gebtsi - yemidiyam medr yalw reket 459 km nw ? blhal kart bedenb temlket eyew .

  • @Work-belachewe
    @Work-belachewe10 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ግዛት ድሮ የቀይባህር ድረስ ነበር እስከ የመን ድረስ መፅሃፍ ቅዱስ የሙሴ ሚሲት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይናገራል በዘረ ያእቆብ ድረስ የኢትዮጵያ ግዛት የት ድረስ እንደ ሚደርስ አንብብ

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r2 жыл бұрын

    ዮቶርን ታሪክ ሳይሆን የሙሴን ነው የተነገርከው ዮቶር ኢትዮጵያዊ አደለም የሚለውን ብቻ ነው ለመጠቀም ያነሳከው ።ዮቶርማን ነው?

  • @meklitlemma42
    @meklitlemma422 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ምድር ብራን መፃፍ የጀመረው ዮቶር ነው የሚባለውን ታሪክ እንዴት አገኘኸው? አንተም ግን ነጭ አንጋሽ ትመስላለህ::

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese10812 жыл бұрын

    This is BS! Refer Ethiopian scripts!

Келесі