ኩሽ ነው ምድሩ ይለናል ሎረት ፀጋዬ Share godhaa Wal dhageessisaa

Ойын-сауық

ኩሽ ነው ምድሩ ይለናል ሎረት ፀጋዬ Share godhaa Wal dhageessisaa

Пікірлер: 59

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Жыл бұрын

    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድሕን❤ ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍሎ!

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme Жыл бұрын

    All history writers thief(wushetam) ,but you are real writer!!

  • @ebba-pictures.
    @ebba-pictures.5 жыл бұрын

    Loret tsegaye is the true intellectual

  • @MuleBitew
    @MuleBitew31 минут бұрын

    Lemnew mulu interview atlekewim???? ...... Korteh tlekaleh.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38002 ай бұрын

    HIGHLY, HIGHLY,_ and Very HIGHLY Worthy Of Listening!!!!! Poet-Laureat, Tsegaye GebreMedhen, I sure do Feel, That, you now,_ in the Comforts of the HEAVENS;_ Still CURIOUS,_and Still THINKING; While Thoroughly Examining; The NEVER Ending, And The Mind-Boggling WONDERS Of EGZIABEHARE/Allah(God); _so, Indefinitely!!! RIP, The SUPERMAN😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!!

  • @ibrahimsiham
    @ibrahimsiham13 күн бұрын

    Best berifing

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad96722 жыл бұрын

    ስወድት ፈጣሪ ነብሶትን ይማረዎት 😭😭😭😭

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema53232 жыл бұрын

    አይይይይይይ ሀገሬ፤ሊቅ ድሮ ቀረ እኮ! ምን አለበት ያንተን ዓይነቱን ደጋግሞ በኢትዮጵያ ምድር ቢፈጥረው? "ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረው፤ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው!" እዚህች ጋር ይሰራል!!

  • @nasirmahammud5717
    @nasirmahammud57172 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ስራ

  • @mikinigusie
    @mikinigusie Жыл бұрын

    Thank you my hero. Stay z rest in peace!!!

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo11 ай бұрын

    እውቀት ያለጠመንጃ ምን ያደርጋል የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ግንባር ፈጥረው በርሶስር ተዋግቼ ብሞት አይቆጨኝም ወላ የእውቀት ጥግ ኖት ሎሬት ነብሶት በገነት ትረፍልን❤❤

  • @NaolF-fo9mg
    @NaolF-fo9mg3 ай бұрын

    This man was a legend that no body noticed❤

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha36597 ай бұрын

    This is the truth thanks heroes never die Rest in peace

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    Wawo sew yemehon tig

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Жыл бұрын

    God bless your soul

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    Amarane maletih oromoA tigray adelehum malet adelem

  • @romankebede4105
    @romankebede41057 ай бұрын

    Always proud of you. Rest in peace.!

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    Weleye yigidelegn.

  • @user-uw2kh7mm5o
    @user-uw2kh7mm5o5 жыл бұрын

    Exactly

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t2 жыл бұрын

    ኖህ ካምን ወለደ ካም ኩሽን ወለድ ተብሎ በብሉይ ኪዳን ተጠቅሶ እያለ እንዴት በሎሬቱ አነጋገር መሰረት፥ ኩሽ መጀመሪያ ሆነ? ሎራት ጸጋየ ይህን ከየት አመጡት? የብሉይ ኪዳኑ ኩሽ እና እርሳቸው የሚሉት እንድ ናቸው ወይስ የተለያዩ? ኦርጂኑ የት ነው?

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo

    @MeftaJimmaJimma-ot3uo

    11 ай бұрын

    አንተ ከኖህ ነው የጀመርከው ቢሆንም እሱን ማነው ስፎ የሰጠህ ኩሽ የሰው ልጅ መገኛ መሆኑንማ ሳይንሱም አረጋገጠልህኮ ፅንፈኛው😅😅😅

  • @user-sagiv.m.t

    @user-sagiv.m.t

    11 ай бұрын

    @@MeftaJimmaJimma-ot3uo በሳይንሱ ከኸድን እማ ለራሱ ለኖህም መኖር ወድም አለመኖር ማረጋገጫ የሚሰጥ የለም። ማንም!!! ኖህ እራሱ እና ሌሎችም በምጽሑፍ ውስጥ ያሉ Images በቻ እና ብቻ ናቸው እንጁ ከዛ አያልፉም። ልክ እደ እየሱስ ክርስቶስ። እውነትን ፈላጊነት "ፅንፈኛ" ማሰኜቱ ግን ገርሞኛል።

  • @user-mn7nr7hz1k
    @user-mn7nr7hz1k2 ай бұрын

    Waw

  • @dawitaabye8228
    @dawitaabye82283 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ስወድህ እሽ እድሜህን ያርዝመው

  • @alemayehubule3882

    @alemayehubule3882

    2 жыл бұрын

    😜😝😜😝😜ቆየኮ ካረፈ ነብስ ይማር

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    Ke ferone yemetaw ye geda system bahilachinini adabiruwal,esliminam kiristinam endezaw.

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 Жыл бұрын

    ሞት ሖይ ምን ትከፋ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    ኩሽ አባቱ ረገመው ሴምን መረቀው እግዚአብሄር ግዜውን ጠብቆ ሴማውያንን ኢትዮጵያ አመጣና ከኩሽ አደቀለ ቀላቀለ እና አርግማን ተበረዘ ኩሽ ( ጥቁር) የተባረከ በኢትዮጵያ ነው

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    Kamimi new midiru

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru45952 жыл бұрын

    And wendim 3 hone

  • @gulilatmekonin2116
    @gulilatmekonin2116 Жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @ggway5503
    @ggway55037 күн бұрын

    አይ FINFINEE አልገባህም። MIGRATION OF OROMO ብለህ GOOGLE ብታረገው እውነታውን ትረዳዋለህ ። መሬትን እግዜር ብዙ ተባዙ ብሎ ነው ለሰው ልጅ የፈጠራት።😅

  • @nuhaminsilashi5615
    @nuhaminsilashi5615 Жыл бұрын

    aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaah

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46222 жыл бұрын

    አማራ ማንነት እንዳልሆነ ተማሩ

  • @yonisabrha8887

    @yonisabrha8887

    2 жыл бұрын

    ትግሬም አንደዛ። አኔ አርትራዊ።ንኝ ኣሁንግን ግንዴ ኣባ ገዳ መሆኑ ተማርኩ ኣባገዳ ይዞ ያቆየው ኦሮም ብቻ ነው ተሳስቸ ካልሆንኩ ስለዚ ኦሮም ንኝ ማለት ነው

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    Жыл бұрын

    @@yonisabrha8887 ኤርትራ ዉስጥ ባሬንቱ የሚባል የኦሮም ጐሳ የነበረበት ቦታ ዛሬም ድረስ ባሬንቱ ይባላል እዛ የሚኖረው ሰው ኦሮምኛ በአብዛኛዉ ረስቶ ትግርኛ እና አፋርኛ ኩናመኛ ያወራል የራሱ ኦሮማዊ ማንነት ግን ጠፍቱዋል

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    Жыл бұрын

    @@yonisabrha8887 አባ ገዳን ኦሮም ብቻ ሳይሆን ወላይታ ሲዳም ኮንሶ ዳዉሮ ጌዲዬ የመሳሰሉት የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችም በአባ ገዳ ስርአት ስር ይተዳደራሉ

  • @yonisabrha8887

    @yonisabrha8887

    Жыл бұрын

    @@DW-wq2vn ኣመሰግናለሁ

  • @KassuMant

    @KassuMant

    2 ай бұрын

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu256311 ай бұрын

    ኩሽ በግዜው አገው የሚቢለው ነው ።ኦሮሞ /ጋላ የትወቀውም 15ኛው ክፍለ ዘመን ነው ።እንዴት ኩሽን ከኦሮሞ እንዳገናኙት እይታወቅም።

  • @user-vt5ue3cl2s

    @user-vt5ue3cl2s

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂ayyy debtera yatafachut alabaka selachuh ahun yekushen abbat bada letadargu now😂😂😂

  • @Henammmm

    @Henammmm

    3 ай бұрын

    @@user-vt5ue3cl2s ምን አጠፉ ፣ ጠቀሙ እንጂ ?

  • @user-vt5ue3cl2s

    @user-vt5ue3cl2s

    3 ай бұрын

    @@Henammmm bamindinow yetakamugni

  • @Henammmm

    @Henammmm

    3 ай бұрын

    @@user-vt5ue3cl2s amarawochn kehone bzu ye hagerwa sltane kenesu eko nw , ዘመን አቆጣጠር ከሌላው የትለየ ትክክለኛ ፣ቋንቋ ሀይል ያለው ፣ አፍርካ ውስጥ የራስ ፊደል - ፣ ከጠላት ውግያዎች ላይ ሁሉም ብሄር ቢኖርም በቀዳሚነት ሀገር አለማስደፈር ..... ሀገር በቀል መድሀኒት ....አውሮፓዎችን ሚያሳስብ በጣም ሀይለኛ የሆነ የኑሮ ዘይቤ ማለተም ከ መጽሀፍ ቅዱስ የተቀዳ ሌላ አለም ላይ የጠፋ ጤናማ አኗኗር አለባበስ አመጋገብ ፣ ማህበራዊ ኑሮ እና ሌሎችም አሉ

  • @user-vt5ue3cl2s

    @user-vt5ue3cl2s

    3 ай бұрын

    @@Henammmm 😁😁basmam gitimik ehene amara bihon jegnaye yilik nabar😁😁wondm katarat tarat wotteh anbib fidalu yesabawuyan ye adwa zamacha 8 jeneraloch oromo amarawoch kanugusu kagni yemibalow sawuye jamiro banda nabaru ba shih woch yemikotar ye amara tawollaj kataliyan gar hono siwagga nabbar yenachin bandira tashakimo ayfaram mosoloni eyale yechafare yetawagga banda nachow.......katarat wotteh alamakaf mathaf anbib kannassu tarat wotteh zare yalechun ethiopia endiganabba yadaragut minilikn auropawiyan nachow ka 50 shih baluy tamanja ena ka 50 mil baluy tiyyit minilik yagagnow kanachoch now hizbin yechafachafebbat bizu nagadochin kamidra gath yatafabbat.....amara yesawun tarik manninat sarko hinji minim tarik yelewum hulum yerasun tarik asamiro now mithifow😁katarat wutaaa

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Жыл бұрын

    የኦሮሞ ነገር ይገርማል የኩሽ ልጆች የኢትዮጲስ ልጆች መሆናቸውን እኮ የፃፉት ራሳቸው አክሱማውያኑ ናቸው። ቋንቋህ ኩሺ- ቲክ ነው ያለህ ነጩ የኩሽ ዘር ነህ አይደለም። ማለት ስድብ ነው

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7usАй бұрын

    የአዳም እና የሄዋን ልጆች እንጂ ኩሽ ካም ዝባዝንኬ ብሎ የሌለ ምርምር ዕውቀት አይደለም ይልቅ ሎሬት ተውኔት በሚመለከት ምጡቅ ነበሩ!!!

  • @sintayehugirma6415

    @sintayehugirma6415

    Ай бұрын

    መፅሐፍ ቅዱስና ሌሎች አርኮሎጂካል መረጃዎች ውሸት ናቸው ማለት ነው?

  • @Devid-di1kp

    @Devid-di1kp

    Ай бұрын

    አንድ አባባል አለ ❝ ከመናገር በፊት ማሰብ ይቀድማል ከማሰብ በፊት ደግሞ ማንበብ ይቀድማል ❞ ስለዚህ ወንድሜ መጀመሪያ አንብብ እሺ።

  • @serkalemkebede9829

    @serkalemkebede9829

    24 күн бұрын

    እንዴ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውስ ቃል የኩሽ ነገድ የካም ነገድ ሚለው ውሸት ነው ልትል ነው አይይይ

  • @meronsimeneh
    @meronsimenehАй бұрын

    እና ገዳ ስርአት ኢትዮጵያ ውስጥ ይቀድማል ነው? ኢትዮጵያ የገዳ ስርአት የመጣው በ16ኛ ክ/ዘመን ነው። ክርስትና የፀሀይ አምልኮን ቀየረው አሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከክርስትና በፊት ህገ ልቦና ስርአት ነበር። ከክርስትና በፊት የኦሪት ስርአት ነበር። ተፃራሪ ፍልስፍና ነው ውድቅ አድርገነዋል

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 Жыл бұрын

    ሞት ሖይ ምን ትከፋ?

Келесі