ETHIOPIA |የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች

Ғылым және технология

የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች
እነዚህን 7 ፍቱን መላዎች በመጠቀም ከማይግሬን ይገላገሉ : በቤቶ ውስጥ
Headache Diary:የማይግሬን ማስታወሻ
chrome-extension://oemmndcbldboiebfnladdacbdfmadadm/www.aafp.org/fpm/2013/0500/fp...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZread channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZread channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 363

  • @yenetena
    @yenetena3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ህይወታቸውን ስላጡ ኢትዮጵያዊያን ልቤ እጅግ እዝኗል!! ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @mehrethabte8553

    @mehrethabte8553

    3 жыл бұрын

    እባክህn ወንድሜ እኔ ያንጀት ችግር አ ለኝ ቅባt ነግር ስባላ ያመኘል በፈት ሆ ድ ድርቀት ነበረ ኝ ወተት በብና እወዳ ለ ሁ እ ሱን ከጠጣሁ ሆዴ ይደርቃል ወተትና ቅባት አ ል በላም እባክህን በጣም ነው የ ምከታተልህ ግን ስለ አንጀ ት ችግር ስታወራ አልሰማሁ ም እ ባክህን ንገረኝ

  • @destakalu5477

    @destakalu5477

    3 жыл бұрын

    ሀይ ዶክተር እባክህ በእድሜያቸው ሽንታቸውን ስላላቆሙ ልጆች ቢድዬ ስራልን. Thank you

  • @sinawusinawu8197

    @sinawusinawu8197

    3 жыл бұрын

    እኔ ዱባይ ውስጥ ነኝ ማዳሜን በየቀኑ ነው የምያሰቃያት በተቻለኝ አቅም ማሳጅ አደርግላታለሁ ከዛ ውጭ ክንን አለ ከባሰባት መርፌ ካልተዋጋ እቤት ውስጥ ጩኸቷ እንባዋ በቃ ምን ልበል ልጇም አንዳንደ ይነሳባታል። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት። እናመሰግንሃለን ዶ/ር

  • @user-he5yj3bg6k

    @user-he5yj3bg6k

    3 жыл бұрын

    እንየስ በጪራሺ ሁሉ።ነገረ ኢየረሳሁነው ምን ላድሪጊ

  • @user-zd6cn2fj9z

    @user-zd6cn2fj9z

    2 жыл бұрын

    የኔወንዲምበትከከል😭😭😭😭😭

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын

    ማይግሬን ያለባት ሚስት ያላቹ ወንዶች በድግል ማርያም ስም ልለምናቹ ሚስቶቻችሁን ተረዱ ተከባከቡ በሽታው ሚረዳን ሰው ይፈልጋል እኔ መከራዬን ስለማይ ነው ።

  • @noraselam21

    @noraselam21

    7 ай бұрын

    ተባረኪልኝ እህትየ በጣም ትክክል ነሽ

  • @gezashgaa7701

    @gezashgaa7701

    4 ай бұрын

    Betam yemir kebad new😢

  • @hallohallo2002
    @hallohallo20023 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የጠበቁነበኩ ተባረክ

  • @ramzia3457
    @ramzia34573 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ኑርልን የኔ ውንድም

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55633 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰለሰጠሀየ ምክር

  • @kukumekonnen6055
    @kukumekonnen60553 жыл бұрын

    Thank you, God bless you 🙏

  • @alemtamiru4786
    @alemtamiru47863 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመስግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Mita4164
    @Mita41644 ай бұрын

    ሰላም ዶ/ ር በጣም ነው ምቸገረው ሚገርምህ 4 ቀን ይቆይብኛል ቀለል ሲለኝ ድብርት ውስጥ ገባለው ከልጅነቴ ነው አብሮኝ ያለው ሰው አይረዳህም ቀዪ ቢራ ያስነሳብኛል አቁሜለው በጣም ነው ምሰቃየው የእምነት አባቶች በፀበል ካልሆነ አይድንም አሉኝ ከመናፍስት ጋ የተያያዘ ነው አሉኝ እኔ ካለሁበት ሀገር በሳምት 1 ብቻ ነው ቸርች ሚከፈተው ፓናዶል በጣም እውጣለው ግን አይተወኝም ሌላ አማራጭ ካለ በፈጣሪ እርዳኝ🙏

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Жыл бұрын

    እድሜ ዘመንሕ ይባረክ።

  • @molumolu3229
    @molumolu32293 жыл бұрын

    ዋው ዋው እንኳን በደህና መጣክ የኔ ጥያቄ ነው ዶክተር ወር አበባ ስመጣ ሁሉጊዜ ያማኛል ተባርክህ

  • @kidistabebe343
    @kidistabebe3433 жыл бұрын

    Thanks you God bless you

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62513 жыл бұрын

    Thank you Dr.ene kelejinet jemero newu yalebeni betam newu emesekayewu exhiderin sewesed tolo yiteweni neber gen gonen yamenale ahun zem bele tayilono newu emewesedewu gen tolo tolo eyetenesabeni techegereku.

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 Жыл бұрын

    Good bless you brother 🙏 My friend has been suffering from migrane headache for years and I'm sure your advice will help him to fight it back.

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade72553 жыл бұрын

    Thank you Doctor

  • @user-tx9yf1sv5y
    @user-tx9yf1sv5y Жыл бұрын

    እናመስግናለን😍

  • @Health750
    @Health750 Жыл бұрын

    thank you!

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጠህ ደክታር እናመሰግናል

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u9 ай бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-qd2vf8wk3w
    @user-qd2vf8wk3w7 ай бұрын

    Thanks very much

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ፣ዶክተር፣የኔንህመምነው፣የገለፃከው

  • @marthahaile3330
    @marthahaile33303 жыл бұрын

    አምላክ:ይባርክህ:ዶ/ር ዳኒ

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed32883 жыл бұрын

    Thank you Dr 🙏 🙏 🙏

  • @user-eb2ux2vb1i
    @user-eb2ux2vb1i3 ай бұрын

    Thank You😊😮😊

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi48213 жыл бұрын

    U are very helpful person for your people thank you very much stay blessed. Can u please tell us a way to lower a cholesterol

  • @user-hy2bj5us4r
    @user-hy2bj5us4r3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-ii3ki9fg4q
    @user-ii3ki9fg4q3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክቶር

  • @asniabebe6345
    @asniabebe63453 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @mimiberket8963
    @mimiberket89632 жыл бұрын

    tnx Dr. Mokiralew

  • @yodetshiferaw210
    @yodetshiferaw21010 ай бұрын

    Thank u

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie700711 ай бұрын

    ❤🎉 እናመሰግናለን

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 Жыл бұрын

    በቃ መጨረሻለዬ አረብ ሀገር ለበሽታ አጋለጠኝ😭😭😭በጣም እራስ ምታት እያሰቃዬኝ ነው እፍፍፍፍፍፍ እራስ ውስጥ እንደ እሳት ያቃጥለኛል😢😢😢

  • @sbirein

    @sbirein

    3 ай бұрын

    ውደ እኔም ነኝ😢😢😢😢

  • @aminaharake5556

    @aminaharake5556

    3 ай бұрын

    እፍፍፍፍ አረ እኔም ነኝ ከስደት ያተረፍሁት ቢኖር በሽታ ነው😢😢😢😢

  • @Hani.336

    @Hani.336

    2 ай бұрын

    እኔም እማ አይዞን 🙏

  • @TigstRoby

    @TigstRoby

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢እግዚያብሄር ይዳብዛችው

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum20902 жыл бұрын

    Thank 🙇

  • @jegnayemola3366
    @jegnayemola33668 ай бұрын

    betam enameseginalen dor

  • @user-vx1kv2eg3g
    @user-vx1kv2eg3g3 жыл бұрын

    Thanks goddess

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem31033 жыл бұрын

    Thank you so much doctor God bless you and your family

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    You are welcome

  • @zedhaji4410
    @zedhaji44102 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meronwg9509
    @meronwg95093 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ዳክተር ዳንኤል እናመስግናለን👏👏🙏

  • @merryamair5102
    @merryamair51023 жыл бұрын

    Thanks more do

  • @almazelakew2479
    @almazelakew24793 жыл бұрын

    Thank you so much God bless you

  • @aminatyimam7583

    @aminatyimam7583

    3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ከባድ እራስ ምታት አለብኝ አሁን አሁን መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በመጀመሪያ ሲያመኝ አይኔን ከዚያ በሁለቱም በኩል በከባዱ ያመኝ ነበር እየቆየ ሲመጣ መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በጣም ተጨንቂያለሁ ምክያንቱም መሀል ራሴ ውስጥ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል ማይግሬ የራስ ምታት መሀል ረስ ያማል ወይ?????

  • @kassahunkidy734
    @kassahunkidy7343 жыл бұрын

    Thanks

  • @feruzmhretaeb4414
    @feruzmhretaeb4414 Жыл бұрын

    ዶክተር በርታ በጣም አስተዋይና ከልብህ ምንም ሳታስቀር የምታስተምር ገራሚ ነህ .እናም አንተ ከዘረዘርከው መካከል በብዛት የሚከሰትብኝ በሽታ ነው

  • @FIKERish
    @FIKERish3 жыл бұрын

    Thanks 🌹💕🍰☕️

  • @selamselam805
    @selamselam8053 жыл бұрын

    Enamsegnalen bestam

  • @tezitatezita9960
    @tezitatezita99603 жыл бұрын

    Thank you so much ❤❤

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    Always welcome

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30053 жыл бұрын

    Thanks 🙏 Dr

  • @menadebesay9747
    @menadebesay97473 жыл бұрын

    Thank you very much Dr and God bless you

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    So nice of you

  • @helendejene3229
    @helendejene32293 жыл бұрын

    Thank you!! 🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    You're so welcome!

  • @TrRt-tf3mw
    @TrRt-tf3mw3 ай бұрын

    እናመሠግናል

  • @tiradmariamkassaw7479
    @tiradmariamkassaw74792 жыл бұрын

    Thank you.for you helping peopleses.i got sound problemesthrough my ear.so I need your help to do what the cause and treatment .

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዲህ ባለ እውቀት መለኛ ወገን ስለሰጠን ሁሉ ከ ጌታ ነውና ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አምላካችን። የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ጤና ፍቅር በረከት እድሜ በአንተ እና በቤተሰብህ ይሙላ።አሜን።

  • @betelihemkorcho5847
    @betelihemkorcho58473 жыл бұрын

    አመሰግናለው ዶክተር በአሁን ሰዓት የሚሰማኝን ነገር ነው የነገርከኝ ያልከውን ነገር አሞክረዋለው

  • @haninselam5953
    @haninselam59533 жыл бұрын

    Wyna beshtaye zerezerklgn tebarek ena yemijemregn yewer abebye sejmregn ena sheto seshtegn new demo be and gona new yemiyamegn

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu213 жыл бұрын

    ሰለም የኔ ጤና ለምታቀርብልን ነገሮች በሙሉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ከመላው ቤተሰቤ ጋር።በመቀጠል ሽንት መሽኒያ አካባቢ የሚፈጠሩ ፈንገሶችን እንዴት መከላከል እንችላለን ካለብንስ እንዴት ማጥፋት እንችላለን ።ጊዜ ወስደህ ምክር ስለምትሰጠን አሁንም በድጋሚ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @genetsemeretube9625
    @genetsemeretube96253 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተርየ እራስ ምታት እኔን በባጣም ያጠቃኛን

  • @selammamo4166
    @selammamo41663 жыл бұрын

    Doctor please can you make video about good sleep Thanks

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta99093 жыл бұрын

    Thanks doctor

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba76012 жыл бұрын

    አመሰግን አለሁ

  • @beletuabera7531
    @beletuabera75313 жыл бұрын

    Enamesegnalen enem yamegnal

  • @user-bp3us9mb3l
    @user-bp3us9mb3l2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እነዚህ መዳኒቶች ለምታጠባ እናት ይሆናል

  • @hanaakana5947
    @hanaakana59473 жыл бұрын

    Hi Dr Can you please say something about hemorrhoid thank you so much.

  • @maheletethio1154
    @maheletethio11543 жыл бұрын

    Dr I really thank you 🙏 I have horrible migraine and I need some vitamin as I try magnesium is good for migraine but I don’t know I have low blood pressure so I feel sometimes dizzy I need some vitamin is good for migraine and low blood pressure if can and thanks for your help.

  • @TemareMuluken
    @TemareMulukenАй бұрын

    ዶ/ር አይኔን በጣም እያመመኝ ነው እና ግማሸ እራሴን

  • @tihunabesha6572
    @tihunabesha65723 жыл бұрын

    Pleas I need recomendashen for kidney stone problem.

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d3 жыл бұрын

    ወይኔ የኔ በሽታ አረብ ሀገር የለከፈኝ በሽታ ውይ ደሞ ነው የሚያስለቅሰኝ እፊፊፊ ለእንስሳም አይስጥ መጥፉ በሽታ እኔንማ አሰቃየኝ😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-si3um2jy9u

    @user-si3um2jy9u

    Жыл бұрын

    እባክሽ መልሽልኝ እኔም ተሰቃየው እዴትነው ሚያደርግሽ እኔ መሀል አናቴን እደቁስልነው ሚያመኝ ህመሙው እስከጉሮሮዬ ይሰማኛል ያችም እዲነው በማርያም ንገርኝ

  • @user-mx9bb3in2d

    @user-mx9bb3in2d

    Жыл бұрын

    @@user-si3um2jy9u ማርያም አዎ እኔም እንደዛው ነው 😢

  • @enasshahen4103

    @enasshahen4103

    Жыл бұрын

    @@user-si3um2jy9u ግራ ገባኝ አሁንስ የእኔም ህመም ለማስረዳት እንኳን የማይቻል ተቃጠልቁኝ 😥

  • @hayte4896

    @hayte4896

    Жыл бұрын

    ደደስሺም ጨምሮ ያምሻል ማሬ

  • @terefuyeayu7449

    @terefuyeayu7449

    Жыл бұрын

    እኔንም በበሽታ ልሞት ነው እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 Жыл бұрын

    Selam enamesegnalen Dr yet hospital new yemiseraw ehte betam new yemiyamat erasuwan ....andande be merfe tewogita new yemishalat

  • @meseretdereje8503
    @meseretdereje85033 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እረዥም አመት በዚህ በሽታ እየተሰቃየው ነው ነገር ግን ከዚህ የከፋው የደም መርጋት አመት ሆነኝ መዳህኒት ስወስድ እና ለዚህ የሚሆን መላ ካለህ እባክህ :እጅግ በጣም ነው የማላውቀውን ነገር ነው ያወኩት አመሰግናለሁ

  • @zg3061
    @zg30613 жыл бұрын

    Thank you 💕

  • @hawawisassi8023
    @hawawisassi80233 жыл бұрын

    ሠላም

  • @yorse3355
    @yorse33553 жыл бұрын

    ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🌷 ከፊት ለፊት ከግንባር የሚሄድን ፀጉር የሚየበቅል ካለህ እስኪ ንገረን አመሰግናለሁ

  • @leuldesta8806
    @leuldesta88063 жыл бұрын

    Thanks a million times DOCTOR

  • @simrettesfuasrat5403
    @simrettesfuasrat54033 жыл бұрын

    Thank you dr from the bottom of my heart.

  • @muluasinaku9085
    @muluasinaku9085 Жыл бұрын

    Doctor please nigeregn Rasen siyamegn 4 amet honegn joroye lay yichohibignal hule yamegnal betam yaschenikegnal maftew mindnew hakim bet mulu mirmera arekugn minim yelem yilugnal min larg

  • @zenyezegey9570
    @zenyezegey957010 ай бұрын

    ያረብ😢😢

  • @askalemekonnen2624
    @askalemekonnen26243 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነዉ የሚያመኝ ከሌሎች መድሐኒቶች ይልቅ ALEVE ያሽለኛል መድሐኒቱ ሌላ ጉዳት ያመጣ ይሆን?

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal26683 жыл бұрын

    Egnmsginalen 🥰

  • @ummaljafer9777
    @ummaljafer97773 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተር ቪደው ያስተማርከው ፍለኩ አላግኝሁም ወግቤን በጣም ያመኛል የጃቺን አጥንት በወግባችን በኩል ያለው በጣም አሣብ ሁኖኛል ትንሺ ነኝ ትልቅ አይደለሁም

  • @hussenali3270
    @hussenali32703 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ስለ ናቹራል እና አርቲፊሺያል ፊሌቨር በፉብሪካ ምግቦች ውስጥ ስለሚጨመረው እንግሬዲየንት ብትነግረኝ?

  • @user-ys7cf8lt8j
    @user-ys7cf8lt8j3 жыл бұрын

    ኡፍ ለጠላት አልመኘውም ዛሬ ተነስቶብኝ እያሰቃየኝ ነው 3 ቀን ሙሉ ያሰቃየኛል ደግነቱ በወር አንዴ ሆነ እንጂ በሰው ሀገር በሰው ቤት ምን አባቴ ይውጠኝ ነበር ብዬ አስቤ ፈጣሪዬን ከልብ አመሰግነዋለሁ ወሩን ሙሉ ቢያመኝ እንዴት እሆን ነበረ ኡፍፍፍፍ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi81093 ай бұрын

    ዶክተር እኔ ከባድ ህመም አለብኝ ሁሌ የሚያመኝ በግራዬ ባለው ግማሽ ጭንቅላቴ ነው እና ሲያመኝ ያቅለሸልሸኛል ምግብ መብላት አልችልም ሰው እንዲያናግረኝ አልፈልግም በጣም ብዙ አሉ እነዚህ ዋና ዋና ናቸው ምንም መድሀኒት ብወስድበትም አይተወኝም ግን የሚተወኝ ከ3__4 ቀን በሃላ አስነጥሶኝ ከዛ አልቦኝ ነው የሚተወኝ

  • @fenetbenti5578
    @fenetbenti55783 жыл бұрын

    Buna kaltetahu yinesabignal, min madireg alebigni.

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu64223 жыл бұрын

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ መቼም ለኛ እንደለፋህ ነው። እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን 42 አመቴ ነው ብዙ ተሰቃይቻለሁ።ችግሩ የኔ ማይግሬኑ ብቻ ሳይሆን AVM የጭንቅላት እሱ ተጨምሮ ነው።ባንኮክ ህክምና ሞክሬአለሁ ግን ምንም አልተሳካም።አሁን ስራም መስራት አልችልም።ታይላኑል. PM ሁሌ ሲያመኝ የምወስደው።ግን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @siifaanmele8306
    @siifaanmele8306 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭dr bexam enamsgenalen

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ እራሴን ካወኩ ጊዜ ጀምሮ ይሄ በሽታ እያሰቃየኝ ነው በጣም ሰልችቶኛል የምር

  • @user-ip1gr4zr9n
    @user-ip1gr4zr9n2 жыл бұрын

    ያአላህ የኔን ህመምነው እያወራህ ያለህው በአላህ መፍቴሄውን

  • @user-dp5mh7nz6u
    @user-dp5mh7nz6u3 жыл бұрын

    ስላም ዶክተር እናመስግናለን አንተ ያልከው ሁሉ ስሜት 4 ቀን ሆነኝ ሲስማኝ ይመስለኛል ቺዝ በልቼ ነበር ምን አልባት እሱ ይሆን ምክንያቱ ግን ደግሞ ኪንን መዋጥ አልወድም ስካር ነበረብኝ ከዚ በፊት ነግሬክ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 118 ሆኖልኛል በጣም ቀንሳል

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97803 жыл бұрын

    ሰታመም ያንትን ፔጅ ነው የማይው መድሀኒት ሰለማገኝ ....በጣም እናመሰግናል የቆይም video ቢሆንም መልክቱ የዘለሀለም ነው 🙏

  • @mahltube7633
    @mahltube76333 жыл бұрын

    ዶ/ር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ማይግሬን ከጀመረኝ 11 አመት ሆኖኛል እድሜየ 30 ነዉ በሳምንት 1-2ቀን ያመኛል ግን ፓናዶል እና ሌሎችንም መድሀኒቶች ስወስድ ተወኛል ግን በእርግዝና ጊዜ ተወኛል፤ ወልጀም እስከ ሰባት ወር ድረስ አያመኝም ምክንያቱ ምንድን ነዉ ?

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux32303 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ትምእርት ነው ግን ስታስረዳ ትንሽ ቀስ ብትል በትትና እጠይቃለው

  • @Selamelaku

    @Selamelaku

    3 жыл бұрын

    Kezi belay endet kes yebel.

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu91593 жыл бұрын

    Thank you Dr

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw Жыл бұрын

    Dr enamesegnalen Amitriptyline 25mg bitabraraln.

  • @norah3133
    @norah31333 жыл бұрын

    ከተመቸለህ በዉሥጥ አዉራኝ በምታምነዉ አምላክ ይሁንብ ወንዴሜ ታሞብኝ ነዉ

  • @user-kh6tc1wz6p

    @user-kh6tc1wz6p

    3 ай бұрын

    እረ እኔንም አዉረኝ

  • @eyoank4022
    @eyoank40223 жыл бұрын

    ዶ/ር ሙሉ በሙሉ ህመሜን ነው የገለጽከው ያልሞከርኩት ህክምና የለም ከባህል እስከ ዘመናዊ መፍትሄ አላገኘሁም ቲኒሽ የሚሻለኝ መርፌ ሰወስድ ነው አሁን ስለነገርከን ምክር በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    Жыл бұрын

    ድደፎ አለዉ እንዴ

  • @habibahadji8756
    @habibahadji87563 жыл бұрын

    እኔ ላይ የሚታዮ ምልክቶች በሙሉ ተዘርዝረዋል ። 10Q Doc

  • @lidyasisay9823
    @lidyasisay98233 жыл бұрын

    Ive been suffering from migraine for over 7 yrs now. Its startted when I was in my first year of Med schul. Its been very debilitating and ive been on medication continuously. Its has already progressed to chronic daily headache so I couldn't go a day without my sumatriptan 😕😕😕... I really hate taking this medication daily but am out of options. Ive been on amitriptyline, Propranolol but hasnt helped with the frequency...I also took Excendrine which was not a good choice. My tiggers are loud noices, packed foods, stress, during my periods, onions, bright lights, skipping meals,....I think I have medication overuse headache becouse Ive been taking sumatriptan daily for years becoz i couldnt handle getting sick in med shul currently since I graduated am trying to stop taking sumatriptan

  • @user-iy3kb6ul4p
    @user-iy3kb6ul4p Жыл бұрын

    መርሳት አለብኝ አለማገናዘብ አለብኝ ራሴንም ይፈላብኛል ክፍትየሆነ ይመስለኛል ራሴ😢😢😢

  • @roztube7769
    @roztube77693 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔስ የተለየ ነው ውዶቸ ሰው እያወራኝ ትንሽ ሰአት ከቆየ ያመኛል ወሬ ሳወራ ሳይሆን ስሰማ ነው የሚያመኝ መፍትሄውን ንገሩኝ?? ሲያወሩኝ አመመኝ ስል ያልተረዱኝ ይሰድቡኛል

  • @user-qy2yo7np5f
    @user-qy2yo7np5f3 жыл бұрын

    እስኪ ልስማው እሺ ዶክተሪየ እኔ መጀመሪያ እራስ ምታት የሚነሳብኝ ሲርበኝ ነው ሲቀጥል ፔሬደየ ሊመጣስል አሁን በፆም ስአት በጣም ያመኛል ስለሚርበኝ ግን ካላስታውከኝ አይለቀኝም ካስታውከኝ ግን በ24 ስአት ይለቀኛል ልስማው እና እመለሳለሁ

  • @cronacrona8220
    @cronacrona82202 жыл бұрын

    ለሳምባምች ንገረኝ ዶክተር

Келесі