Dr.Daniel Yohannes (Dr.Dany) is clinical pharmacist , functional nutritionist and healthy life style strategist. He is working as pharmacy director in his work place .
Using Credible research ,scientific common sense and extensive medication therapy training ,daily helping many patients to live a healthy , full and satisfied life.
This channel will provide simplified health related topics from weight loss , evidence based nutrition(with cooking demo), drug therapy options, drug interactions, sleep and so much more.
Every week new contents will be uploaded , do not forget to subscribe in order to get all the contents created on this channel .
Let this Channel add value to stay healthy one day at time . all comments and questions welcome to help you more
Пікірлер
God bless you 🎉🎉🎉
እኔ ምንም አልገባኝም
ዶክተር ለተጨማሪ የህክምና ምክርና እርዳታ እንዴት ነው ልናገኝህ የምንችለው? የምትገኝበትን መንገድ ንገረን እባክህ!
ወደገደለው ግባ ትንሽ አጠ አድርገህ
አዲስነው የመጣውት ዶክተር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ደሜ አልቆ ሶስት ደም ቀረሽ በቃ ከሶስት ቀን እድሜ የለሽም ብሎኝ ሀኪሞች ከወደኩ በት አስቶኝ ነው ከፈጣሪ ጋር የዱባይ አውደቤ ኮኒሽ ሆስፕታል ያሉት ዶክተሮች ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያርግላቸው ከሞት አፍ ነጠቁኝ እሂ ሁሉ እኒላይ አለ በጣም ልቤ ያመኝ ነበር መንገድ ሱቅ ወጣብየ አልመጣ አራቴ አምስቴ ሳልቀመጥ አሁን መፍቴው ብቻ ነው ያጣውት አምስት ጉሉኮስ ደም ሰጡኝ እሰም ሁለት ደም ጨምሮ አምስት ነው ደሜ ምን አለኝ መፍቴ
Thankyou
Tebarke
ያንጀት ውስብስብ ማለት እንደት ነው እናም ለጨጎራስ ችግር አመጣም ??
Tayipoty asichagreg mafitye yinorali ?
Tenkiyu
የብለድ ፕሬዜር exerciser ቭድዮ ስራልን
ዶክተር ፡ ዳንኤል ፡ ሁልጊዜ ፡ ፕሮግራምህን ፡ ሁሌ ፡ እከታተላለሁ ፡ ወገኖችን ፡ ለመጥቀም ፡ የምታደርገውን ፡ የማያቋርጥ ፡ ትጋትህን ፡ ሳስብ ፡ በጣም ፡ እደነቃለሁ እግዚአብሔር ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክ። ጌታ ፡ እየባረከህ ፡ ለበረከት ፡ ሁን።
ምን ያህል ግራም ነው ምንበላው
በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ እኔ ይሄንን ቀጥታ ጥያቄ ካቀረብኩ ከቀናት ቦሀላ ስለሰራህልን ደግሜ አመሰግናለሁ
ዚንክ ኦክሳይድ ጥሩ እንደሆነ ነበር የማውቀው
ቪዲዮው የቆየ ቢሆንም ጥያቄዬን ትመልሳለህ ብዬ ❤❤❤እጠብቃለሁ
ምን ያህል ማንኪያ መጠቀም እንዳለብን ልኩን ብናውቀው ጥሩ ነበር❤❤❤
❤❤❤❤❤አመሰግናለዉ
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
Dr algebagnim zedewochun nigeren engi
What is your source ? or show us your own research…
good idea next time i will add it on the details
ሰላም ዶክተር በቅድሚያ ስለ አገልግሎትህ እያመሰገንኩ እኔ የታይሮይድ መዳህኒት (LEVOTHYROXIN ) እወስዳለሁ እና እንደ ኬል ስፒናች የመሳሰሉ አረንጓዴ ቅጠሎች የመዳህኒቱን ሀይል ይቀንሳሉ ይባላል እና የትኛው የጎመን አይነት ልውሰድ?አመሰግናለሁ🙏🙏
መፋትሄውን ተናገር አጠር አድርገው
ቀውስ ውሻ
Doctor bezu negre newe yetekesekewe endete newe be order menetekmewe bezabene
አናመሠግናለን ዶ/ር
Millions are digging their grave by their teeth
ፖፖያስ መልስ ስጠን ሰብስክራይብ አድርገናል
👍👍👍👍👍👍
Thank you doc..I have persily plant in my home but not use it in my meal I will start write now in my diet.
So nice of you
ብዙ ነገር ባንተ መረጃ ተጠቅሜያለሁ ዶ/ር ፈጣሪ ይባርክህ በርታ
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር
ያሻፊዕ
God bless you and yourlfamily my brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Contiñue
Ebakhn wendme kejemeregn wer limolagn new bemastagesha hayl new yalehut mela belegn
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ የተቸገርኩት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነበር አሁን እሱ ሲሻለኝ የማሳከክ የሚሔድብኝ ነገር ያለ አይነት ውጭውን የማቃጠል ነገር አለዉ ፈንገስ ይሆን ለምትሠጠኝ ምላሽ አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶ/ር ለኩላሊት ጠጠርም መድሀኒት ነዉ!
Berta!
Chatt kemeblat yihe mawwk true neber gizye alefachu areb ager yehede ethiopiawi..bicha..neow yemiawkew areboch yetezewetere neow. Temeramreh yagegnew endaymeslew hezb ethiopia ke are ager ayteh neow.
እፈልጋለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አረቦች ተቡሌ ይሰሩታል እኔ ግን በኪንዋ ሰላጣ እሰረራዋለሁ
Good job dr
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣በቀላሉ ከገቢይ የሚገኝ፣አገላለጥህ በ በጣም በጣም ጥሩ ነው
Thank you
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ግሩም ትምህርት ነው። በርታ👍👍👍