Ethiopia | ሰው በጤንነት እድሜ ጠግቦ መኖር መቻሉን የሚያውቅበት ምልክት በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋገጠ| ከነመፍትሄው

Ғылым және технология

ቁጭ ብለው ያለው የልብ ትርታ መጠን የጤናዎን እና የልብን ጤንነት እደሚያሳይ በጥናት ተረጋገጠ
ለጥንቃቄ ማወቅ የግድ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZread channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZread channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 51

  • @yenetena
    @yenetena3 ай бұрын

    ቁጭ ብለው ያለው የልብ ትርታ መጠን የጤናዎን እና የልብን ጤንነት እደሚያሳይ በጥናት ተረጋገጠ |ለጥንቃቄ ማወቅ የግድ ነው SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzread.info/dron/LqYeljA882vppA2oVISiog.html ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @user-zf1bd1ng8k

    @user-zf1bd1ng8k

    3 ай бұрын

    ውዴ እግዚአብሔር ይባረክ አመሰግናለሁ ዘሬን ያለሁት በአንተ ነው ግን ልብን በጣም የመቶ ነበር ተከመለሁ ከነነዌ ለወጡ አለው ግን ሁለም ነው የሚወሰደው እበከን መለስ ????ግን ችግር አይኖረም ወይ በስደት ነው ያለሁት

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 ай бұрын

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ information ስለ ምትነግረን ጌታ ይባርክህ 🙌 🙏 🙌

  • @user-xp7bs5bp3i
    @user-xp7bs5bp3i3 ай бұрын

    ዶ/ር ዳኒ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose46093 ай бұрын

    ዶክተሬ መመስገን የሚገባህ ነህ፤ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc3 ай бұрын

    ተባረክ

  • @user-tq1ds1wp3n
    @user-tq1ds1wp3n3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ከነ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ።

  • @demarismolla5417
    @demarismolla54173 ай бұрын

    Thank you God bless you ❤

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    You are so welcome

  • @user-jz8lb6cf9x
    @user-jz8lb6cf9x3 ай бұрын

    ተበራክ እድሜ ንቃለው ❤❤🎉🎉🎉

  • @mesayayenew2060
    @mesayayenew20603 ай бұрын

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu67353 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @almaznegash7592
    @almaznegash75923 ай бұрын

    Dr yohanes tebareke what is the medicine of allergies

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte91033 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    You’re welcome 😊

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw59233 ай бұрын

    Great job and excellent explanation. Thank you for your valuable work.

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    You are welcome!

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome98433 ай бұрын

    Enamesegnalen 🙏

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw39523 ай бұрын

    Thanks 🙏

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha37533 ай бұрын

    More blessings

  • @user-mn8gn1uu8p
    @user-mn8gn1uu8p3 ай бұрын

    ዶክተር ጤናና እድሜ ይስጥህ። እድሜዬ 42 ነው አንድ ኩላሊቴን በጠጠር ምክንያት አጥቻለሁ የቀረውም መጠነኛ ጠጠር አለበት ቀሪ ዘመኔን እንዴት ልምራው ዶክተር ምላሽህን በተስፍ ጠብቃለሁ።

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle53013 ай бұрын

    እድሜ ከእግዚአብሔር ነው።

  • @zinetmoha7912
    @zinetmoha79123 ай бұрын

    ዶክተር ተባረክ እድሜህን ያርዝምልን🎉

  • @hanawedajo4166
    @hanawedajo41663 ай бұрын

    Thank you

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    You're welcome

  • @helengerema5665
    @helengerema56653 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @jksdhkxfj7194
    @jksdhkxfj71943 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እናመሰንናለን ❤❤❤ ከዚህ በፊት የጥፍር ፈንገስ የሰራሃውን Video አይቼ ነበር እና እኔ የእጄን ጥፍር ለብዙ ጊዜ አሞኝ አልድን ብሎኝ ነው ና የጠቆምከን መድኃኒትን በፎቶ ይዤው ነበር ለማስገዛት ግን ፋርማሲ ላይ ሊገኝ አልቻለም ዶ/ር የ ካየኸው እንዳታልፈኝ መልስልኝ በጣም ስላመመኝ ስራ መስራት አልቻልኩም 😢በሁሉም ፋርማሲ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል መድኃኒት ካለ እባክህ ተባበረኝ😢😢😢

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw18293 ай бұрын

    Thanks

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    Welcome

  • @tigistdemissie250
    @tigistdemissie2503 ай бұрын

    10Q ጎበዝ

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe98933 ай бұрын

    ❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️

  • @LidiyaMebratu
    @LidiyaMebratu3 ай бұрын

    Doctor ehete 8 ametwa new weframem nech ayenwa ser eyetokere yaschegrenal medanit benegren des yelenal

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo92263 ай бұрын

    Thanks Dr like always bless you More!!!!

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    Same to you!

  • @elsamekonnen7829
    @elsamekonnen78293 ай бұрын

    ሰላም ዶኮተር እባክሕ ስለ አይን ስራልን

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed65783 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @gannetaredo6680
    @gannetaredo66803 ай бұрын

    Selam dr le allergic yemayhonutin medaniti maweki echilalew please amogn medanit sewesdi sewinete yabtali please

  • @user-zf1bd1ng8k
    @user-zf1bd1ng8k3 ай бұрын

    አዎ ለክ ነክ ለኔ ተደረገው ነበር በጣም ጠራ ነው የኔ የ24ስኣት ነው

  • @LidiyaMebratu
    @LidiyaMebratu3 ай бұрын

    Hey doctor Ehete 8 ametwa new enam wefram nech ayenwa ser yetokral leswa medanit yemihon medanit benegren des yelenal

  • @koket4315
    @koket43153 ай бұрын

    Thank you Dr እቃውን ከየት እናገኛለን ??

  • @user-mn8gn1uu8p
    @user-mn8gn1uu8p3 ай бұрын

    አረ ዶክተር ምላሽ የት እናግኝ

  • @Tigist1995kk
    @Tigist1995kk3 ай бұрын

    Dr please የovary እንቁላል መጉረብረብ pcos ንገረን መፍትሔም

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    Video ሰርቼበታለው ይፈልጉትና ይመልለቱት

  • @utfh361
    @utfh3613 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ዶክተር እና ውፍረቴ ምንም ልቀንስ አልቻልኩም ስኳር ነገር አልወስድም ተምር ግን እበላለሁ እና እየተከታተልኩ ነበር ምንም ቀንስ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    fB group join there you will get all the information you need

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede66133 ай бұрын

    ኪንታሮት እግርን እና ወገብ ይዛል ? በዚህዙሪያ ትነግረናለህ

  • @tigistdemissie250
    @tigistdemissie2503 ай бұрын

    X10Q

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw9623 ай бұрын

    Thank you God bless

  • @yenetena

    @yenetena

    3 ай бұрын

    Thank you too

  • @eshetud210
    @eshetud2102 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @alemlema657
    @alemlema6573 ай бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі