ETHIOPIA | ከዚህ በውሃላ ይህን ቪዲዮ ሳያዩ እንቁላል እዳይገዙ ምክሬ ነው | እጅግ አስፈላጊ መረጃ

Ғылым және технология

ከዚህ በውሃላ ይህን ቪዲዮ ሳያዩ እንቁላል እዳይገዙ ምክሬ ነው
እጅግ አስፈላጊ መረጃ
በዚህ ቪዲዮ የትኛው አይነት እንቁላል ለጤና ተስማሚ የሆነውን እንቁላል እንዴት መርጠው እንደሚገዚ ይማራሉ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZread channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZread channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 519

  • @yenetena
    @yenetena3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በዚህ ቪዲዮ የትኛው አይነት እንቁላል ለጤና ተስማሚ የሆነውን እንቁላል እንዴት መርጠው እንደሚገዚ ይማራሉ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @elsabeautynt

    @elsabeautynt

    3 жыл бұрын

    I always share at least 5 people every time thank you dr.

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    @@elsabeautynt thank you for all the support!!

  • @elsabeautynt

    @elsabeautynt

    3 жыл бұрын

    You take all your time for us thank you

  • @bettyzeray6478

    @bettyzeray6478

    3 жыл бұрын

    Hi Dr thank u for your information. How can I contact you?please I need your help

  • @dvdv3479

    @dvdv3479

    3 жыл бұрын

    ለልጆች ማታ መመገብ የሌለባቸው ምግቦች እንቅልፍ የሚነሳቸው ብታቀርብልን እና ልንቅልፍ የሚረዱ ምግቦች thank you

  • @peace3791
    @peace37913 жыл бұрын

    እመሰግናለሁ . እውቀቱን በተሰማራበት የሚያካፍል ሊመሰገን ይገባዋል.

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer96963 жыл бұрын

    የምትሰጠው ጠቃሚ ትምህርት የሚከፈልህ ነገር ሳይኖር ወገንን መርዳት ይኸ ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @bissrattaye817

    @bissrattaye817

    3 жыл бұрын

    Betam thank you

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya98583 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ አስተዋይ ትሁት ሰዉ ነህ ተባርክ 🙏🙏🙏

  • @zaidaahmed2091
    @zaidaahmed20913 жыл бұрын

    ዶክተር አላህ እድሜህን ያርዝምልን ለኛ ጤና እንዲህ ስትደክም አላህ ድካምህን ይክፈልህ

  • @alexyona4043
    @alexyona40433 жыл бұрын

    Dr Danny! Thank you very much. You are contributing a lot among Ethi/Eri community. I wish if many people at home hear u to understand and live healthy life. Thank You.

  • @dehabg1571
    @dehabg15713 жыл бұрын

    ዶክተር ስለ አሳ አይነት ብትነግረን በተለይ ስለ ሳልመን የቱን አይነት እንግዛ አመሰግናለሁ

  • @Canada404

    @Canada404

    3 жыл бұрын

    ገብተሽ እይው በአሳ ዙሪያ የሰራው አለ

  • @user-kn5sc8un9i
    @user-kn5sc8un9i3 жыл бұрын

    አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete99793 жыл бұрын

    እ/ር ይባርክህ እጅግ ጠቃሚ የጤና ምክሮችህን ለህዝብህ በነፃ ስለምታበረክተው በርታልን።

  • @bsbdnhdhdnd608

    @bsbdnhdhdnd608

    3 жыл бұрын

    ዶክተር ዘመን ይባርክ

  • @suziable4539
    @suziable45393 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ነዉ የማመሰግነው ሁሌ በጣም እቸገር ነበር ለመምረጥ እና ፌክ ነዉ እያልኩ ማመን እየተቸገርኩ ነበር እንቁላል ለመብላት አሁን መልሱን ከአንተ አገኝሁ ልዬነታቸዉን አወኩ ተባረክ ኑርልን ዶ/ር ዳንኤል 👍🙏

  • @meazamesele9276
    @meazamesele92763 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር የምትሰጠን ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ። ቤተሰብ ሆነናልና አስተያየት ለመስጠት ወደድን ፤ በቅድሚያ ግን ይቅርታ እንጠይቃለን ። ይሄውም " በተረፈ " የሚለው ቃል በጣም ከመደጋገሙ የተነሳ ለማድመጥ አልጋብዝ እያለን ነው ። የምታነሳቸውን ሀሳቦች እንወዳቸዋለን፤ አንተንም እናከብርሃለን ። ስለዚህ አቀራረቡ አድማጮችን የሚስብ ቢሆን ጥሩ ነዉ እንላለን። እናመሰግናለን።

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb66713 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምወድህ በተላይ አንድ ቀን ወንገል ስትሰብክ ሰምቼ በ ቃ ተባረክ ግን ሥራህ ሙሉ በሙሉ ወንገል ብሆን ስወድ!!

  • @katihalala3201
    @katihalala32013 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @mamaalem3891
    @mamaalem38912 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ዶ/ር ዳንኤል የምትሰጠን የጤና ት/ት በጣም እየተጠቀምንበት ነውና ተባረክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97363 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ትልቅ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠከን ስለ እንቁላል 👌👌🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @peace2all51
    @peace2all513 жыл бұрын

    Our brother Dr. Daniel, we really appreciated for sharing your precious time and an amazing knowledge. We are so lucky really to have such a brother! God bless you!

  • @yenetena

    @yenetena

    3 жыл бұрын

    So nice of you

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ermiasgirma6254
    @ermiasgirma62543 жыл бұрын

    የምት ሰጠን የጤና መክር አግዜር አንደበትህን ይባርክልህ አመሰግንሀለሁ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26393 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 жыл бұрын

    በጣም ግሩም የሆነ information በእቁላል ላይ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየርከው ጌታ ይባርክህ በርታ ገና ብዙ ትጠቅመናለህ 🙏🏽

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff91283 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @marhdmarhd8076
    @marhdmarhd80763 жыл бұрын

    THANKU

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel97253 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን እኔም ድሮ በውሃ ነበር የምለየው። በሁለት ስልኬ ሰብስክራይብ አድርጌ ነው ምከታተልህ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 жыл бұрын

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ትልቅ ትምህርት ነው 🙏

  • @oneloveonelove3929
    @oneloveonelove39293 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @beyuger7201
    @beyuger72013 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael67903 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @bettytube2366
    @bettytube23663 жыл бұрын

    Wow betam tekame new thank you so much Dr

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba67033 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድም

  • @admasuafework7858
    @admasuafework78583 жыл бұрын

    አቦ ተባረክ።

  • @yelfgnemulat1699
    @yelfgnemulat16992 жыл бұрын

    Thank you!Dr.

  • @etagneterfe7661
    @etagneterfe76613 жыл бұрын

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ አኗኗሬ ተቀይሯል በዘፈቀደ መግዛትና መመገብ ትቻለሁ ጤናዬ ገንዘቤን ጊዜዬን በሚ ገባ መጠቀም ስለቻልኩ ተባረክ ቃለት ያጥረኛል ።ዲር አ.አ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat99303 жыл бұрын

    Thank you for sharing!

  • @abbytmyohannes2224
    @abbytmyohannes2224 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @yoditberu4047
    @yoditberu40473 жыл бұрын

    እናመሰግናለ ጥሩ ዕይታ ነው

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile4992 жыл бұрын

    Thank you Dr. Daniel

  • @liyahyle9881
    @liyahyle98813 жыл бұрын

    betam enamesegenalen🙏

  • @jerusalembelay897
    @jerusalembelay8973 жыл бұрын

    Thank you so much !!!

  • @helenmichael1970
    @helenmichael19703 жыл бұрын

    Keep it up Dr Daniel!

  • @lukluk9002
    @lukluk90022 жыл бұрын

    Thank you Dr

  • @senaitchane3133
    @senaitchane31332 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @thankthank985
    @thankthank9853 жыл бұрын

    በጣም እና መስግናለን ትልቅ ስው ነክ

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo38663 жыл бұрын

    Wow,thank you

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam11383 жыл бұрын

    Thank you your Amazing dr blessed

  • @mitu8128
    @mitu81283 жыл бұрын

    Enameseginalen yeante mikiroch betam new yetekemugn pre diabetic negn

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay57973 жыл бұрын

    Thank You Dr!

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Жыл бұрын

    Thank you!

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw48173 жыл бұрын

    🙏🙏ተባረክ ዶክተር

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat53413 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጥን እናመሰግናለን

  • @user-fl1nf9vr4s
    @user-fl1nf9vr4s Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንደማችን

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed38463 жыл бұрын

    በጣምአመሰግናለዉ

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam33033 жыл бұрын

    Thanks❤

  • @hyujinae
    @hyujinae3 жыл бұрын

    Thanks Doc.

  • @muluabraha9506
    @muluabraha95062 жыл бұрын

    Thanks Dr.for clarifying 🙏 God blessed

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Жыл бұрын

    Thank you Dr Dani♥️🙏

  • @abebeabebetakele8190
    @abebeabebetakele8190 Жыл бұрын

    Thank You

  • @queensheba2506
    @queensheba25063 жыл бұрын

    Thank you so much! It helps a lot 👌

  • @selamawitasfaw8531
    @selamawitasfaw85313 жыл бұрын

    Fetari yabzaleh eweketehen Dr.Dani 🙏🙏🙏🙏

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Жыл бұрын

    Thank you so much ❤

  • @almazabraham7852
    @almazabraham78523 жыл бұрын

    Thank you Dr Daniel

  • @nuraabdu4973
    @nuraabdu49733 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e3 жыл бұрын

    እናመስግናለን ዶክተር ወድማችን

  • @aynalemadera7117
    @aynalemadera7117 Жыл бұрын

    Thanks God bless you

  • @tegestelala903
    @tegestelala9033 жыл бұрын

    Thanks yene Tena

  • @dawitteklemariam5827
    @dawitteklemariam58273 жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm45703 жыл бұрын

    Betam enamesegenalen

  • @slamawitgrima1436
    @slamawitgrima14363 жыл бұрын

    Enamesegnalen Dr

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው dr ዳኒ

  • @azanawtessema7893
    @azanawtessema78933 жыл бұрын

    Thanks Dr

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye8268 Жыл бұрын

    Thank you

  • @debregebru771
    @debregebru7713 жыл бұрын

    Dr.Danele ur great,God bless you!

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket85823 жыл бұрын

    ተባረክልን ዶክተርዬ

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew69363 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ጤና

  • @melkamlove2830
    @melkamlove28303 жыл бұрын

    very youthful❤❤❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    አናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ

  • @bisrathuruy2692
    @bisrathuruy26923 жыл бұрын

    Be blessed, it's useful

  • @Faith10110
    @Faith101103 жыл бұрын

    Important information 👌Thank you!

  • @askalemariam3022
    @askalemariam30223 жыл бұрын

    Thanks ever so much!

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Thanks for your help with us today

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa17343 жыл бұрын

    Thank you tebarek

  • @hareglulu8331
    @hareglulu83313 жыл бұрын

    Thank you so much 😊

  • @et1206
    @et12063 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ በጥኒጡ ዶሮ እያረባሁ ነው ድንቅ መልእክት ነው ግቢ ሰርቺ እለቃቸዋለው ለወገን ጥሩ ነገር መቅረብ አለበት

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye82682 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይባርክህ

  • @user-er6up6wh3h
    @user-er6up6wh3h3 жыл бұрын

    እናመሠግንአለን

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte8763 жыл бұрын

    Enamesegnalene Dr.....

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen9763 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ።

  • @emebetgerma6214
    @emebetgerma62143 жыл бұрын

    Thanks my brother for sharing

  • @almazabara912
    @almazabara9123 жыл бұрын

    God bless you!

  • @eldanacherie8336
    @eldanacherie83363 жыл бұрын

    Thank you for sharing D/R

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw57193 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏽

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha30393 жыл бұрын

    Yemanawukew silasaweken enameseginalen

  • @meazi01
    @meazi013 жыл бұрын

    Thank you Doctor

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile75053 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏾

  • @membiadal8355
    @membiadal83553 жыл бұрын

    ዶ ር ዳኒ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @rahelseyoum5878
    @rahelseyoum58783 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith29573 жыл бұрын

    Thank you brother!! God bless you!!

  • @InfernoGalaxy1
    @InfernoGalaxy13 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30053 жыл бұрын

    Thanks so much Dr Danielle🙏!

  • @mimitube270
    @mimitube2703 жыл бұрын

    Thank you Dr dan geta yibarkeh

Келесі