Ethiopia | የኩላሊትን ክሽፈት ቀድሞ ለመከላከልና ለመቀልበስ እነዚህን 8 ምግቦች ማዘውተር የግድ ነው | ኩላሊቶ ያመሰግኖታል

Ғылым және технология

እነዚህ 8 ምግቦችና 3 መጠጦች ማዘውተር የኩላሊትን ክሽፈት ለመከላከልና ለመቀልበስ በጥና እና ምርምር ውጤት የተመሰከረላተው ናቸው
here are three meal ideas that incorporate those ingredients:
1.Roasted Salmon with Broccoli and Bell Pepper Stir-fry
Ingredients:
1 salmon fillet
1 cup of broccoli florets
1 bell pepper, sliced
1/2 red onion, sliced
2 cloves of garlic, minced
Olive oil
Salt and pepper to taste
Instructions:
Season the salmon with salt and pepper, drizzle a bit of olive oil and roast in a preheated oven at 400°F (200°C) for about 12-15 minutes.
In a pan, heat some olive oil over medium heat. Add the garlic and red onion and sauté until fragrant.
Add the broccoli and bell pepper. Stir-fry until tender but still crisp.
Serve the roasted salmon with the stir-fried vegetables on the side.
2.Berry, Cauliflower, and Cabbage Salad
Ingredients:
1 cup of mixed berries (like blueberries, strawberries, raspberries)
1 cup of raw cauliflower, cut into small florets
1 cup of shredded cabbage
1/2 red onion, thinly sliced
Your choice of salad dressing
Instructions:
In a salad bowl, combine the cauliflower, cabbage, and red onion.
Top with the mixed berries.
Drizzle your favorite salad dressing over the top just before serving.
3.Garlic Roasted Salmon with Broccoli and Cauliflower
Ingredients:
1 salmon fillet
1 cup of broccoli florets
1 cup of cauliflower florets
2 cloves of garlic, minced
Olive oil
Salt and pepper to taste
Instructions:
Preheat the oven to 400°F (200°C).
Place the salmon, broccoli, and cauliflower on a baking sheet.
Drizzle with olive oil and sprinkle with the minced garlic, salt, and pepper.
Roast in the oven for 12-15 minutes, or until the salmon is cooked through and the vegetables are tender.
Remember to adjust the recipes to your taste and dietary needs. Enjoy your meal!
here are more specific instructions for the fancy kidney-friendly drink recipes:
1.Citrus Sunrise Smoothie
Ingredients:
1/2 a cup of water
1/2 a fresh lemon, peeled
1 fresh orange, peeled
1 tablespoon of honey
1 cup of ice cubes
Instructions:
Place the water, peeled lemon, peeled orange, honey, and ice cubes in a blender.
Blend until smooth.
Pour into a glass and garnish with a lemon slice.
2.Sparkling Cranberry Lime Mocktail
Ingredients:
1 cup of unsweetened cranberry juice
2 cups of sparkling water
Juice of 1 lime
Fresh cranberries and lime slices for garnish
Ice cubes
Instructions:
Fill a glass with ice cubes.
Pour the cranberry juice over the ice.
Add the lime juice.
Top with the sparkling water.
Stir gently to mix.
Garnish with fresh cranberries and a lime slice.
3.Herbal Iced Tea with Fresh Mint
Ingredients:
1-2 nettle or dandelion tea bags
2 cups of boiling water
Honey to taste
Fresh mint leaves
Ice cubes
Instructions:
Place the tea bags in a pot and pour over the boiling water.
Let the tea steep for about 10 minutes, then remove the tea bags.
Add honey to taste and stir until dissolved.
Allow the tea to cool.
Fill a glass with ice cubes.
Pour the cooled tea over the ice.
Garnish with fresh mint leaves.
4.Apple Cider Vinegar & Berry Cooler
Ingredients:
2 tablespoons of apple cider vinegar
1 cup of mixed frozen berries (like blueberries, raspberries, strawberries)
1-2 teaspoons of honey
2 cups of cold water
Ice cubes
Instructions:
Put the apple cider vinegar, mixed berries, honey, and water into a blender.
Blend until smooth.
Fill a glass with ice cubes.
Pour the blended mixture over the ice.
Stir gently to mix.
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZread channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZread channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 196

  • @yenetena
    @yenetena Жыл бұрын

    እነዚህ 8 ምግቦችና 3 መጠጦች ማዘውተር የኩላሊትን ክሽፈት ለመከላከልና ለመቀልበስ በጥና እና ምርምር ውጤት የተመሰከረላተው ናቸው የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzread.info/dron/LqYeljA882vppA2oVISiog.html ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @kiki7863

    @kiki7863

    Жыл бұрын

    Dr ስለ gallbladder መፍትሄ ንገረን ባክህ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    @@kiki7863 በሌላ ቪዲዮ

  • @kiki7863

    @kiki7863

    Жыл бұрын

    @@yenetena እሺ Dr እጠብቃለው አመሰግናለው

  • @HalimaAragaw-ze2pk

    @HalimaAragaw-ze2pk

    Жыл бұрын

    የቴሌግራምቻናልካለህ ብታስቀምጥልን በግል ጥያቄነበረኝ እኔ ያስቀመጥካቸው ሁሉንም ስለማልጠቀማቼውነው የቴሌግም ሊንክ አስቀምጥልን

  • @fanosfanos2990

    @fanosfanos2990

    Жыл бұрын

    ​@@kiki7863 ዶክተር እባክህ አተጋ መፍትሄ ካገኝወ የቴሌግራም ሊክ አስቀምጥልኝ

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 Жыл бұрын

    ዶክተር ብሩክ ሁን ከዚህ በበለጠ ጥበቡንና ዕዉቀቱን ይጨምርልህ!!!

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ትልቅጠቃሚ ነው ፡

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat116111 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 Жыл бұрын

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሕ እናመሰግናለን❤❤

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Жыл бұрын

    Thanku doc❤

  • @tirsitasmamawdesta7123
    @tirsitasmamawdesta7123 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶ/ ር

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር

  • @wudetamiru7098
    @wudetamiru7098 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባርክ!

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 Жыл бұрын

    Thanks yene tena

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Жыл бұрын

    Thanks for datild information.

  • @eshetud210
    @eshetud210 Жыл бұрын

    Thank you Doctor

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын

    Thank you dr more bless you great info like always !!!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Жыл бұрын

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Aashuti
    @Aashuti9 ай бұрын

    Btam new mamesegnh fetari ybarkh thank u so much betam betam tekami mereja new 🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን።

  • @yodit1953
    @yodit1953 Жыл бұрын

    God bless you dr.Dani

  • @zelekashnegash1254
    @zelekashnegash1254 Жыл бұрын

    ዶክተር ተባረክ ጥሩ ነው ምክርህ እንቀበላለን

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Жыл бұрын

    Thank you so much, and God bless you more!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 Жыл бұрын

    እናምሰግናለን

  • @lammidirre5203
    @lammidirre520311 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥህ።

  • @handeabo-berhanuhunsore7945
    @handeabo-berhanuhunsore7945 Жыл бұрын

    Thank you Dr.Dany and May God bless you & your family.

  • @adamia3883
    @adamia3883 Жыл бұрын

    Enmsgalen Dr 🙏

  • @user-bk4vp9ij4y
    @user-bk4vp9ij4y11 ай бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @titiafework5049
    @titiafework5049 Жыл бұрын

    Thank you Dr may God continue to bless you with your family 🙏🏽🙏🏽

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 Жыл бұрын

    Tebareke Bebezu Doctor

  • @mimegudissa6130
    @mimegudissa6130 Жыл бұрын

    ዶክተር እግዚያብሔር ይባርክህ ።ባረክ።

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Жыл бұрын

    Dr.Dane hundred percent help all your video. Thank you for all you do .

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 Жыл бұрын

    ጌታ ይባር ክህ 🙏🏾

  • @zinetmoha7912
    @zinetmoha7912 Жыл бұрын

    ዶክተር ዳኒ እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Жыл бұрын

    Blessed 🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Жыл бұрын

    Thank you, thank you, and God bless you 🙏. As usual, very important information 👍 🙏

  • @aidadefere4065
    @aidadefere4065 Жыл бұрын

    God bless you

  • @getshkassahun5878
    @getshkassahun5878 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-zs2iq9oh4v
    @user-zs2iq9oh4v11 ай бұрын

    Thanks

  • @shewanesh3264
    @shewanesh326411 ай бұрын

    ❤ተባረክ ዶክተር ዮሐንስ

  • @imranosmell1229
    @imranosmell122911 ай бұрын

    Dr.tank.you.l.wisha.you.long.live.inshaalaa

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pm Жыл бұрын

    Degmek btsera des ylegnal betam yamegnal yekulalit beshta egr yyzal wey

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @abebayeweshete7483
    @abebayeweshete748311 ай бұрын

    Be God bleas you berathe !!

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney818511 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን ወንድማችን

  • @jofesisay7823
    @jofesisay7823 Жыл бұрын

    Thank you so much!

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're welcome!

  • @ekg2186
    @ekg2186 Жыл бұрын

    Thank you dr.!🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Most welcome!

  • @badrbuzeidan4743
    @badrbuzeidan4743 Жыл бұрын

    ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid548710 ай бұрын

    እናሜሰጊናለን ውንዲሜ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa62639 ай бұрын

    እግዚአብሄር በጣም ይባርክህ🙏❤🙏🌻🌻🌻🌻🙏

  • @samritame
    @samritame Жыл бұрын

    Thank you for sharing. God bless you🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Thank you too

  • @tamralechadgo6351
    @tamralechadgo6351 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክልኝ

  • @motherof3495
    @motherof3495 Жыл бұрын

    Thank you so much

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're most welcome

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Жыл бұрын

    ዶክተር ዳኒ እንኩዋን ሰላም መጣህ ሁሌም ለጤናችን ይዘህ የምትመጣው እንዲሁም ሼር የምታደርገን በጣም ጠቃሚ ነገሮች እጅግ አርገን እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын

    With out knowing I eat a lot of this u mentioned yay😊 Tnx dr

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    So nice of you

  • @alemeshettefera40
    @alemeshettefera40 Жыл бұрын

    Thank you

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're welcome

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Жыл бұрын

    ጤናወ በቤቶ በጥም ነው ህዝብ እየጠቀም ያለከው በረታልን 👍👍👍

  • @wengelbekele4144
    @wengelbekele4144 Жыл бұрын

    ዶክተር ንእግዚኣብሔር ይባርክ

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Жыл бұрын

    Thanks for sharing God bless

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Thank you too

  • @tighistikidane2846

    @tighistikidane2846

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ አመሰግናለሁ

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Жыл бұрын

    Tebarek Dr Daniel Abeba gomen sibela betam shint yashegngal. Normal new way?

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    yes

  • @user-dt1gz3oz8i
    @user-dt1gz3oz8i4 ай бұрын

    እነመሰግነሌን

  • @MonaMona-lq9tr
    @MonaMona-lq9tr Жыл бұрын

    Setawera betame teftenalek edegebane qese bale

  • @tamerattasew4327
    @tamerattasew4327 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር

  • @JonSank-zb9es
    @JonSank-zb9es Жыл бұрын

    Nice

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    So nice

  • @user-kk9lr9ge4o
    @user-kk9lr9ge4o Жыл бұрын

    Doctor bekifmia betam nw mameseginih fetari rejim edme ketena gar ystih ....tiakeye min meseleh kulalit lay wuha meyaz yasayal malet min ymesilihal min dereja lay nw biye lasib

  • @tolladebela3662
    @tolladebela3662 Жыл бұрын

    Good morning Dr Daniel, I am appreciated your program and thank you for your contribution, and I have been told that recently adapted pre diabetic now I am doing intermittent fasting and the main time I need to try our cultural medicine (food) could please advise me how many mgs or teaspoons black seed powder has to take every day? thank you an god bless you

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Join our FB yene tena health journey group to learn every thing you need to know

  • @henokaddis2514
    @henokaddis2514 Жыл бұрын

    thank U Doc

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Most welcome!

  • @jacklilhailu3073
    @jacklilhailu3073 Жыл бұрын

    Doctor ye "Lemetse" medehanite yemore yehone ebakesene

  • @menberefekade2716
    @menberefekade271611 ай бұрын

    to buy ur cooking book what is the name and wherecan i get it

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 Жыл бұрын

    Thank you brother .

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You are welcome

  • @hiwotabuhay3989
    @hiwotabuhay398911 ай бұрын

    ዳክተር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እባክህ ላገኝህ እፍልጋለሁ በምን እንደማገኝህ አሳውቀኝ አመስግናለሁ🙏

  • @saadyahtyfgfus6094
    @saadyahtyfgfus6094 Жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር ኩላሊት በደም ምርማራ ይታወቃል

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    yes

  • @serekalemtsige7668
    @serekalemtsige7668 Жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር high potassium level ለሆነበት ማን መመገብ አለበት እባክሕ አመሠግናለሁ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    with another video

  • @genetalemu7237
    @genetalemu7237 Жыл бұрын

    🥰❤️❤️❤️

  • @mehrerithabte780
    @mehrerithabte780 Жыл бұрын

    ዶክተር ዳኒ ስላም ጤና ይስጥልኝ ከመላው ቤተስብህ ጋር በጤናዬ ጉዳይ የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ እባክህ እርዳኝ በምን ላገኝህ እችላለሁ አመስግናለው ።

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    በ TikTok messenger እኛለሁ

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Жыл бұрын

    ዶክተር እባክህ ስለ high protein ቪዲዬ ስራልኝ ስለ ማይክሮአዲኖማስ በጣም ተደጋጋሚ በመዳኒት ሊስተካከል ካልቻለ የግድ ሰርጀሪ ነው ? መዳኒቱንስ ተደጋጋሚ መስወድ ጉዳቱ ምንድን ነው? ምክንያቱስ ምንድን ነው? Thank you 🙏

  • @tsigeredahaylemeskel3151

    @tsigeredahaylemeskel3151

    Жыл бұрын

    Thank-you God bless you and your family

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 Жыл бұрын

    Your body will love you❤

  • @user-nz9so4dh6c
    @user-nz9so4dh6c11 ай бұрын

    እኔ የኩላሊት ጠጠር እንዳለብኝ ነግረዉኝ መድሀኒት ሰተዉኝ ነበር ለዉጥ የለዉም ዉሀ ጠጪ ተብየ በጣም እጠጣለሁ ህመሙ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ተሰቃየሁ 😢😢😢😢 ስጋ ወተት እንቁላል አቁሚያለሁ ግን ለዉጥ የለም ምክር ለግሰኝ ዶክተር

  • @mitikuatadesse6311
    @mitikuatadesse631111 ай бұрын

    Dr. ዲያለስስ ከጀመርን በህህዋላ ከዛ እንዴት መውጣት ይቻላል ???

  • @yoditaodita9520
    @yoditaodita9520 Жыл бұрын

    hi doctor Ene Ertrawit zega naj yne Tyke ovarian cysy pelvic cyst k64 amt Balay water masay fasash Andandem yatakalkala dam yfasal 4and half cm ymazanal fibroid damaged filled by fluid ylal Hkmna Balubat Agar Bgreen card mawdku guday lagaj Alcalkum mn herbal Ala slazh guday vidio Btsara?

  • @jesussdaughter8263
    @jesussdaughter8263 Жыл бұрын

    የኩላሊት ንቅለ ተከላ ላደረጉ ሰዎች ምን አለ ስለአመጋገብ አንድ ቪዲዬ ብትሰራልን??

  • @emebetworku9850
    @emebetworku9850 Жыл бұрын

    selam docter sebelbel gomen letayrod beseta aybelam yebalal ewnet new?

  • @emebetworku9850

    @emebetworku9850

    Жыл бұрын

    ሠላም ደክተር ተባረክ ታይሮክሲን መዳኒት እወስዳለሁ አና ድብልብል ጎመን መበላት አችላለሁ?

  • @emebetworku9850

    @emebetworku9850

    Жыл бұрын

    15:03

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    yes

  • @tayeabogemeda
    @tayeabogemeda11 ай бұрын

    እባክህን በተቻለህ መጠን በአማርኛ ብትነግረን

  • @user-oo8pk6yp2t
    @user-oo8pk6yp2t Жыл бұрын

    እንኩን ደህና መጣህ ዶክተር በግራ ጎኔ አልፎ አልፎ እሚመታኝ ነገር አለ ልክ ልጂ እደሚርግጥ ምን ይሆን

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    በቲክቶክ ማሴንጅር ያግኙኝ

  • @selamawitchanyalew2605

    @selamawitchanyalew2605

    8 ай бұрын

    ተመሳሳይ ጥያቄ ነው የኔም

  • @AbayAssefa-th8of
    @AbayAssefa-th8of Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋ ካየኸው መልስልኝ much colonic case distention የሚባል ችግር እንዳለብኝ ዶክተሮች ነገሩኝ እና ከምን የሚመጣና እንደት ትሪት ማድረግ እንደምችል ብትነግረኝ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    በቲክቶክ ወይም በኢንስቶግራም ላይ የግል ጥያቄ አስተናግዳለው

  • @AbayAssefa-th8of

    @AbayAssefa-th8of

    11 ай бұрын

    @@yenetena thank you Doctorye

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih Жыл бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን አንዱ ጥያቄ አለኝ አይረን ያለበት ነገር ስወስድ ጭንቅላቴን ይከብደኛል ለምንድን ነው ? መጠቀም የለብኝም ማለት ነው ወይስ ችግር የለውም የደም ዓይነቴ ኦ + ነው ?

  • @zelalembezabih

    @zelalembezabih

    Жыл бұрын

    ኩላሊት እና አይረን ያላቸው ግንኝነት እንዴት ነው?

  • @zelalembezabih

    @zelalembezabih

    Жыл бұрын

    የስራዬ ውኔታ አድካሚ ስለሆነ የሚጠጣ ነገር ይሁን ብቻ በጣም እጠጣለሁ አመሰግናለሁ።

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    በደም አይነት መመገብ በበቂ በሳይንስና የምርምር ውጤት የተደገፈ አይደለም

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu93248 ай бұрын

    ዶከተርባከህ ስለ ሀሞት ከረጢት ከወጣ በሆላ ስለሚግጥመው ችግር አስረዳን እመስግናለሁ

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 Жыл бұрын

    But i am taking water pill (Lasix)

  • @user-oo8pk6yp2t
    @user-oo8pk6yp2t Жыл бұрын

    በላይክ ጀምሩ

  • @hewoteyabio9559
    @hewoteyabio955911 ай бұрын

    What about beetroot is it good for kidney cleaning or is it a myth

  • @jemaneshassen2344
    @jemaneshassen2344 Жыл бұрын

    በአማርኛ ከወራን😢😢

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i9 ай бұрын

    እንዴት ሰነበትክ እን ጥያቄ አለኝ አንድ እህትችን ጥቅል ጎመን ቀቅላቹ ጠጡ ብላ ነግራን እኔ ሞክሬው እየጠጣሁ በአራተኛ ቀኔ አደከመኝ እና ምን ትመክረኛለህ ጥቅል ጎመን ለጉበት ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም please ተከታይህ ነኝ እመሰግናለሁ👏

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 Жыл бұрын

    ጉዳት የሚያመጡት ምግቦች ምን ምን ናቸው ???

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    ስኳራማ ፍራፍሬ ፣ስኳር፣ሲፕል ካርቦሃድሬት፣ጨው፣seed oils :Veggitable oil

  • @jemaneshassen2344
    @jemaneshassen2344 Жыл бұрын

    የኔ ነጭነዉ😢😢😢

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    አልገባኝም

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ዶክተር:እኔአረብአገርነኝ:ኩላሊት:በደም:ምርመራ:ይታወቃል?የለብሽምአሉኝ:እኔግንበጣም:አየ አመነ ነው በተለየ ፀረ ቆመ:እባክህመልሥልኝ:አደራ::አደራ

  • @hani9864
    @hani9864 Жыл бұрын

    የኩላሊት እጥበት ኩላሊትን እስከመጨረሻ ያድናል ወይስ እድሜ ማራዘሚያ ነ??

  • @hananabdena4051

    @hananabdena4051

    Жыл бұрын

    እድሜ ማራዘሚያ ነው

  • @KingKing-tj4ys
    @KingKing-tj4ys Жыл бұрын

    ዶከተር እባክኸን ንገረኘ ደም ሸንት ምርመራ አደረግያለሁ ግን እፌክሸን አያሉ መዳንት ይታዘዝልኛል ግን በተደጋጋሚ ይመላለሥብኛል

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    by TikTok message adrigilign

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын

    ቱና ግን አይስማማኝም ምን አልባት ምክንያቱም አላወኩም ሊአስመልሰኝ ይፈልጋል

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Жыл бұрын

    የታይሮይድ ህመም ላለብን ምን ትመክረናለን የአበባ ጎመን እና ብሮኮሊ ስለመይፈቀድ?

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    you would have to eat very large amounts of these foods to have a significant impact on thyroid function, and cooking these vegetables can inactivate many of these goitrogens

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m Жыл бұрын

    ❤🇪🇷❤🇪🇹🙏🙏🙏❤💪

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Жыл бұрын

    አረ ላይክ አድርጉ ለሀሉ እንዲደርስ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    thank you for your support

Келесі