Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 15/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube October 2021/Anteneh asres#

Ойын-сауық

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
october 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Пікірлер: 11

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37172 жыл бұрын

    Nice

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    አብሽር ጀግናው !!!!

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    አይደርሱ የለ ደርሰናል ፤ አጃኢብ የሆነ ድንቅ ሥራ ለኹሉም ተራኪያን እና ለዚህ ድንቅ መጽሀፍ አስደማሚ ብቃትህን ይሣየኸን አንትዬ እናመስግናለን ፤ ደራሲውን ፈጽሞ አለማድነቅ አይቻለም የታሪክ ዥረቱ እና ክፍልፋዬች በጣም ይማርካሉ

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    አዎን ወዳጄ የሚደንቅ ደራሲ ነው።ቋንቋው ምግብ ነው።እዚህ ላይ የተሳተፍነውን ሁሉ በፅናት የገዛን የደራሲው ብቃት ነው።የድርሰቱን ያህል ባይሆን እንኳ የቻልነውን ያህል ነው የሞከርነው።እናመሰግናለን

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube አዎ ልክ ነው አንትዬ ! የደራሲው የቃላት ሀብት አንዳች የመንፈሣዊ ቅናት ያስይዛል! ጥበብን የሙጢኝ የምለው አዲስ ፐርስፔክቲቭ፣ አዲስ ውበት፣ አዲስ አተያይ ለማግኘት ነው እንጂ ሁሉንም መልሶ እንደመስታወት ምንም ሳይቀየር የሚያንፀባርቅ ከሆነ አስፈላጊነቱ አይታየኝም። ለዚያማ ሕይወት ራሷ አለችልን አይደለም እንዴ?! ደራሲ፣ ከያኒ፣ ጠቢብ የምለውም እኔ ያላየሁትን የሚያሳየኝ ወይም ያየሁትን በአዲስ መልክ የሚከስትልኝ፣ ብቻ በአጠቃላይ ሁኔታው ላይ አንዳች የጥበብ ቅመም የሚጨምርበት ነው―በብእሩ፣ በሸራው፣ በቀለሙ፣ በድምፁ የሚኩለውን ነው ! አኹን ላይ ዩቱብ ብፌው ላይ ከማውቃቸው ለኔ ድንቅ ምሥል ከሣች ተራኪ አንተነህ አስረሥ የዉብዳር ነው ። እናም ደራሲው እንደልብህ እንድትንሸራሸርበት አድርጎሀል

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እሮብ ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube ዕሮቡን ካሁኑ ናፈኩኝ ! ማር የተሰነገበት ዕርጎ የመሰለ የትወና ለዛህን እንዴት እንደምወድልህ ማን በነገረህ ...!

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 жыл бұрын

    በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 жыл бұрын

    መቸነው የምለቀው

Келесі