Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 16/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube October 2021/Anteneh asres#

Ойын-сауық

Пікірлер: 20

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37172 жыл бұрын

    Nice narration,begugut neew hue yemetebkew

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    አሪፍ ነበር !'!'

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 жыл бұрын

    ቶሎቶሎ ልቀቅልን

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    እንሞክራለን

  • @makitube8153
    @makitube81532 жыл бұрын

    Part 17

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    ይቀጥላል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስለምንሰራ በሳምንት 1 ክፍል ነው ምንለቀው።ከትልቅ ይቅርታ ጋር

  • @xsss9011
    @xsss90112 жыл бұрын

    አንትዬ ብሌኗ እና ሳምሪ በርቱልኝ ያምራል እኛ አድማጮች ሁልግዜም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ 👍💐

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @xsss9011

    @xsss9011

    2 жыл бұрын

    አውቀኽኛል ግን? 😁

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    አሌክሶ ጠበቃዬ ነህ እንዴ?።በምን ልወቅ ወዳጄ

  • @xsss9011

    @xsss9011

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube አልመስልም አንቱማን ? 😁

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    ባለ ጎልደን ድምፁ ክፍል 17 ላይ ጠበቃውና አብነት ተፋጠዋል ።ነገ እንለቀዋለን ።ውብ አድርገህ ነው የተረከው ጠበቃዬ።እጅ ነስቻለው

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    “ ህያው ፍቅር " | ክፍል - 16 | እንደኹልግዜውም ደራሢ ደረጄ - በቀለ ለእርሱ እና ለብዕሩ ያለኝ አክብሮት የትየለሌ ነው ። " ቻርሊ " እጅግ በጣም አሣዘነኝ ሐዘኑ እስካኹን አለቀቀኝም የምር ። ውድ ተራኪያኖች ከዩቱብ ብፌው ላይ የምታቀርቡልን ሥራ ማር የተሰነገበት ዕርጎ የኾነ ልክ እንደ ቡና ጥዑም የሆነ ሥራ ነው። መጽፈፉ ባላላቀ ባላለቅ ያሥብላል ። አንትዬ ትንፋሽህን ጠብቅልኝ ። ግሩም የመጽሐፍ ምርጫ ነው። ባትተርኩልን ኑሮ እቀየማችሁ ነበር። ከሰላምታ ጋር አምባው ደሣለኝ

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    የዚያን ዘመን ደራሲያን አቅም የማይተካ ነው።ይገርማል

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube የቃላት አሞሻሸሩ እጅን በአፉ የሚያስጭን ነው

Келесі