Ethiopia | 3 እስከ 4 እንቁላል በየቀኑ መብላት የልብ ቧንቧ ደፋኝ ለሆነው ኮለስትሮል ከፍ ማለት ያጋልጣል ወይስ ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው? |ሙሉ መልሱ

Ғылым және технология

3 እስከ 4 እንቁላል በየቀኑ መብላት የልብ ቧንቧ ደፋኝ ለሆነው ኮለስትሮል ከፍ ማለት ያጋልጣል ወይስ ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው? ||ሙሉ መልሱ
type of egg
• ETHIOPIA | ከዚህ በውሃላ ይህ...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZread channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZread channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 291

  • @yenetena
    @yenetena Жыл бұрын

    እንቁላል በተፍጥሮ የተሟላ ድንቅ የጤና ምግብ ነው ፣ ሁሌ ብመገበው ለኮሎስትሮል መጨመር ብሎም ለልብ በሽታ ያጋልጣል የሚባለው ትክክል ነው ወይ ለምትሉ ሙሉመልሱ እነሆ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzread.info/dron/LqYeljA882vppA2oVISiog.html ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @elsabetcorebtaw9396

    @elsabetcorebtaw9396

    Жыл бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶ/ር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @betelmulu4897

    @betelmulu4897

    Жыл бұрын

    ይገርማል እኔ ባለቤቴን ከ2 በላይ በቀን አይበላም እያልኩ የምከለክለው ዶክተር በራሴ 🤣🤣🤣🤣 ይገርማል ከአሁን በኋላ ፈቅጀለታለሁ

  • @meazadasfaw5396

    @meazadasfaw5396

    Жыл бұрын

    What about for type1 diabetes people???

  • @hanayoutube7934

    @hanayoutube7934

    Жыл бұрын

    ዶክተር ዳኒዬ እንቅላል ል ክንትሮት ጠሩ አይደለም ይላል እውነት ነው?ወይስ ንግረኝ please 🙏 አምሰግናለሁ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    @@hanayoutube7934 has no issue I found

  • @beyansalih3075
    @beyansalih3075 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ወደ ጤና መድረኩ ተመለስክልን እንደ የግል ዶክተራችን የምታገለግለን ሐኪማችንና አስተማሪያችን ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን !!

  • @semegnehaile7670
    @semegnehaile7670 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ከእንቁላል ጋር በጣም ተፈራርተን ነበር። ጌታን እያመሰገንን እንመገበዋለን። ተጨማሪ መረጃ ያልከውን አቅርብልን። ጌታ እየሱስ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ።

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Жыл бұрын

    ሁሌም ብሰማህ አትጠገብም አቅረረብልን ደክተር

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    ብቸኛው አምላክና ጌታ አዳኝ ይባርክልን ዶክተር ዳኒ

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 Жыл бұрын

    አቅርብልን የተከበርክ ወንድማችን ለሁሉም የምታረገው ስራህ በጣም ያኮራል ምስጋና ይድረስክ..

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Жыл бұрын

    ስንቱን ተማርኩኝ በእውነት ከአንተ ተባርክልኝ❤❤

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed65783 ай бұрын

    ቃላት የለኝም ለማመስገን ፈጣሪ ይባርክህ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Жыл бұрын

    I like to eat egg 4 times a week. It keeps me full almost all day.

  • @zj2164
    @zj2164 Жыл бұрын

    ተባረኪ ዶክተር እኔም organic እንቁላል cage free ሁሌም ባይሆን Omelet ስለምወድ እሠራለሁ እና organic whole milk ም በቡና በሻይ ስያድግ ጀምሮ በወተት ስላደኩኝ ወተት ከፍርጅ ውስጥ አይጠፋም organic ማለት ነው ። ወተት በእንግሊዝኛ ሳነብ ለሰውነታችን በጣም ጠቃሚ ና ብዙ እንደምረዳ ነው የማውቀው ። ነገር ግን አንድ ሰው በአማርኛ ወተት መጥፎ እንደሆነ ተናግሮ በዩቱብ ለሕዝብ አቀረበ ። ደግመም እንደገና አነበብኩት ምንም negative ነገር አላየሁም ። organic whole milk ምገዛው 2% 1% or fat free ከWh milk ላይ ስለምያወጡት fat ነው fat ያነሱታል ። በዝህ ጉዳይ video ብትሰራ ጥሩ ነው ለማለት ነው ዶክተር ተባረክ ! Is milk good for our body or not ? and what's the difference b/n whole different kinds of milk ? I hope you will bring this if you never done video about it. Blessings Dr.

  • @crocodilehunter6517

    @crocodilehunter6517

    Жыл бұрын

    I would rather google it myself than asking him 😌. Dr Eric berg here on KZread is very much informative.

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Жыл бұрын

    ዳኒ የሚቀጥለውን ዝርዝር እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km2 күн бұрын

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው። በርታ👍👍👍

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Жыл бұрын

    በጣም ነው የነምአመሰግነው ካለስተሮሽ ቦርደር ላይ ነው ስለተባልኩ እንቁላል ጥብስ በጣም የምወደው ምግብ ነበር በሳምን አንድ ቀን ለመብላት እየፈራሁ ነበር ተመስገን ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Жыл бұрын

    ዶር ዳኔ ሰላገኝንህ ደሰ ብሎኛል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታልን በግ ምክርጠለማግኝት ብዙ ሞክሪ አላገኝሁህም ተባረክ እግዜአብሔር አምላክ ሞገሰ ይሁንህ በርታ

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Contact intact me on Instagram

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Жыл бұрын

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @selamf1101

    @selamf1101

    Жыл бұрын

    በጣም በጣም

  • @nejathnejath3019
    @nejathnejath3019 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለምፈራ ብዙ ም አልበላ ነበር ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቺሁ ከነ ሞላ ቤተስብህ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 Жыл бұрын

    ዶ/ር እ/ር አምላክ ህይወትህን፣ቤተሰብህን፣ስራህን፣ዘመንህን ሁሉ ያለምልመው!ለምትሰጠን እውቀትና ምክር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!! አንድ ጥያቄ ነበረኝ ወተትን በየቀኑ መጠጣት የሚያመጣው ችግር አለ ወይ? አንዳንድ ሰዎች እርጎ እንጂ ወተት ለልብ ህመም ያጋልጣል ይላሉ እኔ ደግሞ ወተት በጣም ከሚወዱ እና ከሚጠቀሙ ወገን ነኝ እባክህ ሞያዊ ምላሽ ብትሰጠን።ተባረክ!!!

  • @dawitadnew6565
    @dawitadnew65659 ай бұрын

    Thank so much Dr Dawit from Addis Ababa really appreciated.when I come to Washington DC i will like to meet you

  • @maronetadesse2247
    @maronetadesse2247 Жыл бұрын

    thanks dr እንቁላልመብላት አቁሜ ነበር ሐኪም ኮልሰትሮል ቦርደር ላይ ነሸ ብሎኝ አሁን ግን ያንተን ከሰማሁ እበላለሁ

  • @tigistgizachew6661
    @tigistgizachew6661 Жыл бұрын

    ተባረክ በብዙ እቅርብልን

  • @hanifekre2108
    @hanifekre21083 күн бұрын

    Dr ጤና ይስጥልኝ የኔ ደም O ነው እና የቅባት እህሎች አትብዬ ተብያለው ????

  • @wintab9571
    @wintab9571 Жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣህ ዶክተር ❤❤❤

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Жыл бұрын

    Thank you. Dr

  • @genettesfaslassy3426
    @genettesfaslassy3426 Жыл бұрын

    God bless you

  • @deborahgaredew7347
    @deborahgaredew7347 Жыл бұрын

    Thank you so much Dr Daniel

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Жыл бұрын

    Thank you for sharing🙏

  • @bekelechwolde4655
    @bekelechwolde4655 Жыл бұрын

    Tank you

  • @birkiealemayehu6611
    @birkiealemayehu6611 Жыл бұрын

    Thank you doctor

  • @alemeshettefera40
    @alemeshettefera40 Жыл бұрын

    Thank you

  • @accessive_
    @accessive_ Жыл бұрын

    መልካሙ የጤና መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን!

  • @tommyayele8419
    @tommyayele8419 Жыл бұрын

    Thank you Dr.Dani

  • @ahmedhussan3049
    @ahmedhussan3049 Жыл бұрын

    Thanks

  • @yeka3169
    @yeka3169 Жыл бұрын

    እናመስግ ናለን.አቅርብል .

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 Жыл бұрын

    Tebarek dr ❤

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Жыл бұрын

    Thanks for your information. Great job.

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele79314 ай бұрын

    God bless you more!!!🙏

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Жыл бұрын

    God bless you d/r.

  • @tigistuhailu817
    @tigistuhailu817 Жыл бұрын

    Ftar ybrke

  • @tariquanegashtola6369
    @tariquanegashtola63699 ай бұрын

    Grazie

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Жыл бұрын

    Fantastic thanks for sharing 👍

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 Жыл бұрын

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ መልካም ትምርት ነው የምር ያገርህን ልጆች ጤና እይጠበክልን ነው ከኔ እልፎ ለስንቱ ቤተሰቤ ነው ሼር ማረገው ብቻ ተለውጠናልበራሳችን ቋንቋ ደስ ብሎኛል ደሞ በቀደም ስላገኝውህደስ እለኝ ሰፍርህ ስትገባ ከቤተሰቡችህ ጋር ቅር እለኝ ባካል እግቼክ ሳላመሰግንህ ብቻ በታልን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Жыл бұрын

    Betam nw yemnamesgenw❤🙏

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 Жыл бұрын

    Thank you.

  • @meserethundie3680
    @meserethundie3680 Жыл бұрын

    Yes, we need more discussion on this. Thanks

  • @user-cq5zo6ef7x
    @user-cq5zo6ef7x Жыл бұрын

    ዶ/ር ዳኒ በቅንነት ያለህን ዕዉቀት በማካፈል ጌታ ይባርክህ፡፡ ጥያቄዬ ስለ አመጋገብ የፃፍከዉ መጽሐፍ ገብያ ላይ ዉሏል ከዋለስ የት ይገኛል?

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu936811 ай бұрын

    Tanks

  • @user-qx7st8ij2p
    @user-qx7st8ij2p Жыл бұрын

    Thank you 💕 so much doctor

  • @hddik.
    @hddik. Жыл бұрын

    Thanks bro

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 Жыл бұрын

    Tabrk ❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Жыл бұрын

    Doctor Daniel God bless you.

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ይቅረብልን

  • @fanayek7203
    @fanayek7203 Жыл бұрын

    Tabrkln

  • @seblewangel3354
    @seblewangel3354 Жыл бұрын

    Hello Dr how are you? Thank you 😊 for goodness

  • @zigzoe6324
    @zigzoe6324 Жыл бұрын

    We love you so much. God bless u

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @Mana-cc6jc
    @Mana-cc6jc Жыл бұрын

    Thank you, ene rasu lakuaret neber enkulal mebelat....

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Жыл бұрын

    Endew tebarek De God bless you!

  • @norjonas3485
    @norjonas3485 Жыл бұрын

    ጽቡቕ ስራሕ ኩቡር ሓወይ

  • @ramadantube
    @ramadantube Жыл бұрын

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @medhentesfay8062
    @medhentesfay8062 Жыл бұрын

    Tebareke akirbelen enamsgena zemenki yibarke

  • @abebanora1363
    @abebanora1363 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር። እባክህ ስራልን

  • @getebekele8167
    @getebekele81678 ай бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @Infoismylife
    @Infoismylife Жыл бұрын

    Danny I am proud of you!

  • @asleyafanga3087
    @asleyafanga3087 Жыл бұрын

    ሹክረን ዶክተር

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Жыл бұрын

    ብርክ በል ዶክተር።

  • @hanakenny7108
    @hanakenny7108 Жыл бұрын

    እናመሰግንሀለን ዶክተር

  • @saras9696
    @saras9696 Жыл бұрын

    Thanks dr

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Welcome 😊

  • @ermiyatilahun
    @ermiyatilahun Жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር

  • @samiahmed1353
    @samiahmed1353 Жыл бұрын

    Plz explain for us about unimate and balance? ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 Жыл бұрын

    Hi Dr, long time. God bless you and your family. Thank you for your time and information

  • @tedrossolomon7159
    @tedrossolomon715910 ай бұрын

    Dr Danny geta abzito yibarkih.Bitichil sile ldl comment lay tsafulign silalk bitabraralin?tebarek.1

  • @derejegodana
    @derejegodana Жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር 🙏🙏 እባክህ ሰለ አርጎ አና ከፊር ንገረን አመሰግናለሁ 🙏

  • @mikielhabte4694
    @mikielhabte4694 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Жыл бұрын

    Thank you very much ❤

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're welcome 😊

  • @zenebechgebretsadik1741
    @zenebechgebretsadik1741 Жыл бұрын

    Selam dr Yante Video kemejemrya lemeketatel mn bye ljemr Thank s

  • @estegenetedesta9373
    @estegenetedesta9373 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን Dr.

  • @hannaseyum3543
    @hannaseyum3543 Жыл бұрын

    በሚገባን መንገድ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ዕውቀት(መረጃ)አለማመስገን ንፉግነት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን፣እናመሰግናለን ዶክተር።ለልጆች ጥሩ ወይም የተሻለ ጠቃሚ ነው የምትለው multivitamin ለመጠየቅ እወዳለሁ።

  • @samiahmed1353
    @samiahmed1353 Жыл бұрын

    Hello plz dr 👨‍⚕️ how about unimate and balance ?

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    Slame dr thank you so much 💕🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Welcome 😊

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын

    Thank you Dr. Yohanes. Very well said and explained. I will definitely will share this video . Blessings to you.

  • @ayelechfeto2812
    @ayelechfeto2812 Жыл бұрын

    Thanks a lot my brother

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Always welcome

  • @haregghuanghul3910
    @haregghuanghul3910 Жыл бұрын

    God bless you Thanks

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Thank you too

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 Жыл бұрын

    Thanks 👌👍🏼

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    No problem 👍

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ስላዘጋጀልን !

  • @fantubentisigo5165
    @fantubentisigo51653 күн бұрын

    በጣም እናመሠግን አለን ዶክተርዬ ይህንን ብቻ መልሥልኝ ሣባ ጠባሣ አለብኝ እቁላል ጥዋት ጥዋት ጥሬውን ጠጭ ብለውኝ እየጠጣሁነው እውነት ያጠፋዋል ምን ትለኝ አለህ?

  • @negagebremichael633
    @negagebremichael633 Жыл бұрын

    Thank you so much 🙏

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're welcome 😊

  • @woinshetbilata785
    @woinshetbilata785 Жыл бұрын

    ሌላው ጥያቄ አቡካዶ በየቀኑ ቢበላ ችግር ያመጣል?

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    I will get back with another video

  • @abebanora1363

    @abebanora1363

    Жыл бұрын

    ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ።

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Жыл бұрын

    thank You Dr God Bless You More 😍😍😍

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're most welcome

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 Жыл бұрын

    Thank you that was my question too.

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Any time!

  • @Neten-ez7tl
    @Neten-ez7tl27 күн бұрын

    በጣም ድንቅ አስተያየት ሠጠኸን አንቁላል እያማረኝ በሳሞንት ከሁለት ግዜ በላይ ላለመብላት ወስኜ ነበረ ለልጆቼም ጭምር ::

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Жыл бұрын

    Best info by far!!! Thank you!

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    Glad it was helpful!

  • @susuhassen66
    @susuhassen66 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ለደሞ ኦ አመጋገብ ብትነግረን ዶክተር

  • @woinshetbilata785
    @woinshetbilata785 Жыл бұрын

    አመሰግናለው ዶክተር የኔም ጥያቄ ነበር።

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Жыл бұрын

    Thank you ❤❤

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    You're welcome 😊

  • @hanabefkadu5892
    @hanabefkadu5892 Жыл бұрын

    ኧረ ተባረክ። ድንቅ ትምህርት ።

  • @hanabefkadu5892

    @hanabefkadu5892

    Жыл бұрын

    አቅርብልን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Жыл бұрын

    God bless you bro for ur information. Many thanks.

  • @yenetena

    @yenetena

    Жыл бұрын

    So nice of you

  • @asmaramehari6627
    @asmaramehari6627 Жыл бұрын

    👍👍

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 Жыл бұрын

    Thank you Dr Daneil for your explanation. This is important information that will be helpful for our community. Please continue your effort you are helping our communities to understand things in a simple and understandable manner.

  • @munamulatu2826
    @munamulatu2826 Жыл бұрын

    Dr HDL betam kefetega sehones men madereg aleben?

Келесі