🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ" ሰላም ለኪ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ selam leki

Пікірлер: 143

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57593 ай бұрын

    ምንአለበት ስትመለከቱ like እያደረጋቹ ብትመልከቱ አትሰስቱ አትከፍሉበት ካጠፋው ይቅርታ አደርጉልኝ

  • @Ethio-kitchen

    @Ethio-kitchen

    3 ай бұрын

    Betam tkkl nesh ehite

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57593 ай бұрын

    ስንት ግዜ እደሰማሁት አጥንት የሚያለመልም ዘማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate79543 ай бұрын

    ተባረኪልኝ አይኖቼን ጨፍኜ መዝሙሮችሽ ሳደምጣቸው ልቤ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ❤

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw3 ай бұрын

    ምን መታደል ነዉ እህታችን መዝሙሮችሽን ሁሌ እየጓጓሁ ነው የምጠብቃቸዉ ጸጋውን ያብዛልሽ በእዉነቱ ❤

  • @yaredayele2856
    @yaredayele28563 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች እነዚህን ያሬዳዊ ዘማሪያን ቢያንስ በላይክና ሼር በማረግ ብናበረታታ

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    3 ай бұрын

    እኛ ዘፈን ሲሉን አንጂ መዝሙር መቼ እናበረታታለን።በጣም እናሳዝናለን ወንድሜ ልቦና ይስጠን።

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun45473 ай бұрын

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን እዕታች የእመቤታች ፍቅሯን በአንደበታችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @AbenetBekele-sd3lu
    @AbenetBekele-sd3lu3 ай бұрын

    ይህ መዝሙር እንደኔ ማርያምን ለሚወዳት ሁሉ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BeteTselot
    @BeteTselot3 ай бұрын

    ሰላም ለኪ ጽድቅ የተጻፈብሽ ሰሌዳ፥ የብርሃን አድማስ ንጽሕት ነሽ በኩሉ፥ በሥጋና በነፍስ ማኅደር ሆነሻል የአምላክ ቤተመቅደስ ሰላም ለኪ እንደ ርግብ የዋህ ነሽ አዛኝት፥ እርኅሩኅ እመቤት መዳረሻችን ነሽ መቅረቢያ በአምላክ ፊት ድንግል ጽድቃችን ነሽ የእምነታችን ውበት ሰላም ለኪ የቅዱሳን በትር ምርኩዝ ነሽ፥ የአበው መደገፊያ ታላቂቷ ሰማይ፥ የአምላክን ማሳያ ላንቺ አልተገኘም ምሳሌና አርአያ ሰላም ለኪ የሰማይ ምስጋና የመላእክት፥ ዝማሬ ውብ ዜማ የደስታ ዐምድ ነሽ፥ ለምለም ዕጽ ቄጤማ ድንግል ምልክት ነሽ የክርስቲያን አርማ ሰላም ለኪ ገጸ አብ ነሽ አምሳልሽ፥ ፈጣሪን ይመስላል የፈጠረሽ አምላክ ልጅሽ ሆነሻል የክርስቶስ መልኩ ድንግልን ይመስላል ሰላም ለኪ ከሰማያት በላይ የአርያም፥ ልዑል ስፍራ ምትክ ብጽዕት በኩሉ ያደረበሽ አምላክ ድንግል ሆይ ይዘሻል የእግዚአብሄርን መልክ ሰላም ለኪ

  • @mistreg4725

    @mistreg4725

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew30793 ай бұрын

    አሜን 🤲 ሰላም ለኪ ማርያም 🙇‍♀️👼 #የእመቤታች_የቅድስት _ድንግል_ማርያም ምልጃ ጥበቃዋ ረድኤት በረከት ቃልኪዳኗ አይለይሽ ከእነ መላ ቤተሰቦችሽ የምወድሽ💗 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲✝️💗

  • @Bereket-24
    @Bereket-243 ай бұрын

    ዜማው የመልክዐ ህማማት ነው በጣም ነው ደስ የሚለው ሂዊዊዊዋ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv3 күн бұрын

    አሜን በረከትና እረድኤታቸው ይደርብን እህታችን ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን ዘመንሽን አምልኮ ክ ቅዱሳን ይባርክልሽ

  • @user-mx2wn8tc2d
    @user-mx2wn8tc2d3 ай бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መልእክት የሰማልን ፀጋውን የአብዘልሽ ወድ እህታችን እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @ermiastassew3982
    @ermiastassew39823 ай бұрын

    መልክዐ ሕማማት ድንቅ ዘመርሽው ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu84003 ай бұрын

    አጥንት ውስጥ ገብቶ የሚያረሰርስ! ተባረኪልን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu3 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of3 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተወዳጅዋ እህታችን❤❤❤እመቤታችን አገራችንን ጠብቂልን 😢😢😢 ሰላምእለኪ❤

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57593 ай бұрын

    እሰይ ሰላም እለኪ ቅድስት ድግል ማርያም እናቴ እመቤቴ ፀጋውን ያብዛልሽ እናትዬ

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena12133 ай бұрын

    እመ አምላክ ነይልኝ የጨነቀኝ አለ እርግብ ነሽና ❤❤❤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew85103 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ☝️🙏

  • @tigistgetachew6902
    @tigistgetachew69023 ай бұрын

    ድንግል ምልክት ነሽ የክርስቲያን አርማ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ እህት ድንግል ትጠብቅሽ

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @sarakassa2892
    @sarakassa28923 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s3 ай бұрын

    ማርያም ድንግል ሰላም ለኪ ማርያም ንፅሒት ሰላም ለኪ ማርያም ቅድስት ሰላም ለኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n3 ай бұрын

    ጥኡም ምስጋና ነው እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @DanielNegash
    @DanielNegash3 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝ እየሰማሁት ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana3 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህቴ ።የበለጠ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና ይስጥሽ።ኦርቶዶክሳዊያን ላይክ ሼር ሠብስክራይብ እያደረግን እናበረታታ ።በረከት አለዉ።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49793 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!❤❤❤

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial3 ай бұрын

    ሰላም ለኪ❤ እመቤቴ ማርያም🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde39213 ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen. Degema degema degma new yesemawet❤❤❤❤❤

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s3 ай бұрын

    ሲስተር ህይወት ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን ❤❤❤

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88333 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @Dnephrem224
    @Dnephrem2243 ай бұрын

    ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ የመላእክትን ዜማ ያሰማሽ

  • @anakhanded485
    @anakhanded4853 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመብርሀን ለየልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ የኛ እንቁ እህት❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @EOTCinhadiya
    @EOTCinhadiya3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የምወድሽ እህቴ

  • @mahletengdasew1777
    @mahletengdasew17773 ай бұрын

    ውድ እህታችን የወላዲት አምላክ በረከት ይብዛልሽ።።።የሰሙነ ሕማማትን የእመቤታችንን ዜማ አስታወሽን🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክብርት እህታችን ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43383 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣ዝማሬመላእክት።፣ያሰማልን፣እህቴ

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw8293 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምታገለግይበትን እረጅም እድሜ ይስጥልን ሂወትዬ❤

  • @Selina6648
    @Selina66483 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አህታችን ሰትዘምሪ እርጋታሺ ልብን ስብ እርግጥ ነው የሚያደረገው ተባረኪልኝ 🥰🙏

  • @tsigerdaagezawe
    @tsigerdaagezawe3 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ሂዊ😍🙏

  • @zeamatube3868
    @zeamatube38683 ай бұрын

    እጅግ በጠም ደስ የምል ዝማሬ በእውነት ሂዊ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ከዚህ በላይ የብዘልሽ ከደጁ አንጠሽ❤❤❤❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh9362 ай бұрын

    Amen(3)kal'hyot'yasmaln❤❤❤❤❤eeeeeeeellllllllllllllll❤❤❤❤❤❤

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340Ай бұрын

    ሂዊዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !❤ድምፅሽ የኔ እናት😢

  • @zemaritselamawitmelaku218
    @zemaritselamawitmelaku2183 ай бұрын

    ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንሒዎትዬ

  • @fire-hw9zz
    @fire-hw9zz3 ай бұрын

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n3 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንእናቴ ❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel95633 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 ай бұрын

    ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሓፍተየ ጸሎትኪ ዘክርኒ ሓደራ 🙏🏾💐

  • @user-fy1wl3sl3t
    @user-fy1wl3sl3t3 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemalin elililili❤❤

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉ ያብዛልሽ

  • @Misneb
    @Misneb3 ай бұрын

    ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! እጅግ ደስ የሚል ውስጥን የሚያረሰርስ ዜማ ነው...❤❤❤

  • @aynalemaynalem6407
    @aynalemaynalem64073 ай бұрын

    Amen. Amen. Amen. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy1wl3sl3t
    @user-fy1wl3sl3t3 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemalin ❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell10123 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ስወድሽ እማምላክ ካንቺ ትሁን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @senayitgirma3735
    @senayitgirma37353 ай бұрын

    ❤ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ሂዊዬ

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew27393 ай бұрын

    egziabher yibarkish wud enku ehitachin zemarit sister hiwot tefera

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ሰላም ለኪ ❤❤

  • @atronos3
    @atronos317 күн бұрын

    በሚገርም ሁኔታ ከ3 ከ4 ቀን በፊት በመልክአ ሕማማት ዜማ መዝሙራት ቢሠሩ እያልኩ ነበር፥ ለካ ከሁለት ወራት በፊት አንቺን አዘጋጅቶልን ነበር። እግዚአብሔር ይስጥሽህ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ❤

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu3 ай бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቴ እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እማ ብርሃን ትጠብቅሽ በምልጃዋ ከነ መላው ቤተሰብሽ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saabcell8668
    @saabcell86683 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️⛪💔💔💔💔💚💛❤️

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23413 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ትጠብቅሽ

  • @kefilmalem
    @kefilmalem3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60953 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉 እህቴ ታድለሽ ❤ ልብን ያረሰርሳል ❤

  • @Dagmwt1950
    @Dagmwt19503 ай бұрын

    Amen amen 👏❤

  • @tesfamichaelasfaw5770
    @tesfamichaelasfaw57703 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @BlinKassa
    @BlinKassa3 ай бұрын

    ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን

  • @etsug8362
    @etsug83623 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤የዲ/ን የማነ ብርሃንን የግእዝ ዜማ አስታወስሽኝ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21663 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melakt yasemalen 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga47042 ай бұрын

    እህታቾን ፀጋውንያብዛልሽድንቅ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ጎ.በዝ በርች ❤

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej3 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን ❤️🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ እህትዋዬ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያምዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69673 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe3 ай бұрын

    እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬ እህቴ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭እናት የሰጠን አምላክ ይመስገን🙏✝️❤21

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot968312 күн бұрын

    🙏❤Zimare Melaekt Yasemalin Ehte🙏❤

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata23003 ай бұрын

    😢😢😢amen amen amen ድንግል ሆይ ሰላም ለኪ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hydhkgtrfd74d
    @Hydhkgtrfd74d3 ай бұрын

    ❤❤ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w3 ай бұрын

    Yene wede tebareki sewedesh zemarye melaket yasemalen demo eregatash betselotesh asebine🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68303 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን!!!!!

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie8223 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን መላዕክትን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💕 እለት እለት በዝማሬ አምላካችንን እንድናመሰግን ስላደረግሽን አመሰግንሻለሁ በጤና ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ🙏

  • @user-qz7yu8pm1v
    @user-qz7yu8pm1v3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @habtamugirma-yc9du
    @habtamugirma-yc9du3 ай бұрын

    My 💙💙💙💙💙💙

  • @user-jm2ov1oe4l
    @user-jm2ov1oe4l3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያስማልን

  • @AmenMeharen
    @AmenMeharen28 күн бұрын

    ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ለእናቱ ለወለላይቱ ድንግል ማርያም ይሁን። "ሰላም ለኪ!" በዕንባ የሚደምጥ ልብን የሚያረሰርስ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ! ዝማሬ መላእክትን ያዘማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በጸጋው አብዝቶ ይጠብቅ እህቴ ሕይወት አሜን!

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    27 күн бұрын

    አሜን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe24723 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላአክእት ያሰማአልን እሕታችን 💒💒💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @sindutadesse8229
    @sindutadesse82293 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @amenasmare5358
    @amenasmare53583 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን ሒዊዬ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp3 ай бұрын

    ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሰችሁ አደረሰን🙏 አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን 🙏

  • @lejkassa4670
    @lejkassa46703 ай бұрын

    Hiwiya may God bless you and your lovely family ❤🥰🥰🥰

  • @user-iu4dq6my5k
    @user-iu4dq6my5k2 ай бұрын

    ግጥሙን ከዜማ እንዲ አርጎ ላስማማ በሰማይ ያቁምልን ምሰለ መላእክት ዘራማ

Келесі