🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚና " ዘማሪት ሲሰተር ሕይወት ተፈሪ mar mina

Пікірлер: 204

  • @sewasew1621
    @sewasew16217 ай бұрын

    እንኳን ለሰማቱ ማርሚናስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @emuemu9036

    @emuemu9036

    7 ай бұрын

    Elele elele elele

  • @hayatresto2302
    @hayatresto23027 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የሰማዕቱ በረከት ከሁላችን ይሁን እንካን ለዓመታዊ መታሰቤያው አደረሳችሁ

  • @beliymhiret6936
    @beliymhiret69367 ай бұрын

    የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-xp4gm4rj5t
    @user-xp4gm4rj5t7 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥሽ እናታችን ❤ገና የብዙ ቅዱሳን መዝሙር አልተዘመረምና እንደምትዘምሩ ተስፋ እናደርጋለን

  • @user-lc1bl7tm8q
    @user-lc1bl7tm8q7 ай бұрын

    የምወድሽ እድሜሽ ይርዘምልን በይ ሌሎችንም የማናውቃቸውን ቅዱሳን ዘክሪልን ❤❤❤❤❤ የቅዱስ ሚናስ አምላክ እርጅጅጅጅጅጅጅም ያገልግሎት እድሚ ያድልሽ ❤❤❤❤❤አውነትም ሕይወት አሎሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ዝማሬ ብቻ ነበር ያለው እንኳን ለቅዱስ ሚናስ የእረፍት የሰማእትነት የምስክርነት ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ፀሎት በረከቱ አማላጂነቱ አይለየን

  • @natnaelkabthyimer3341
    @natnaelkabthyimer33417 ай бұрын

    Menas was born in Egypt in 285 in the city of Nikiou, which lay in the vicinity of Memphis. His parents were ascetic Christians but did not have any children for a long time. His father's name was Eudoxios and his mother's name was Euphemia. On the feast of the Virgin Mary, mother of Jesus, Euphemia was praying with tears before an icon of the Virgin for God to give her a son. A sound came from the icon saying "Amen". A few months later, Euphemia gave birth to a boy and named him Menas. Amennn🙏🙏🙏

  • @bisratnetsanet

    @bisratnetsanet

    15 күн бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @sewasew1621
    @sewasew16217 ай бұрын

    እታችን ጣእም ያለው ዝማሬ ነው የዘመርሽው ሰማአቱው ማርሚናስ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @tubeyeramaw_lewel_9272

    @tubeyeramaw_lewel_9272

    7 ай бұрын

    Amen ❤

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l7 ай бұрын

    ማር ሜና ስ ስለው ደስ ይለኛል ሰማእቱ ምልጃው ደረሶልኛ🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay64177 ай бұрын

    ሰማዕቱ ማርሚናስ ነብሴ ተጨንቃለች እና እባክህ ድረስልኝ በምልጃህ::

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    7 ай бұрын

    አሜን ይድረስልዎ

  • @Hana_tube
    @Hana_tube7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማዕቱ የቅዱስ ማር ሚናስ ምልጃ አይለየን❤

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c7 ай бұрын

    እስይ ድስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው እመውድው ቅዱስ ማር ማናስ ግብፅዋ ስማዕቱ ሀገራችን ብዙ እይታውቅም 😢 እንባ መሪናም

  • @msMekides2215
    @msMekides22157 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalg
    @mastewalg7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሰማቱ በጠሩት ጊዜ ፈጥኖ ደራሽ ነው ብዙ ነገር አድርጎልኛል።እኔን የረዳ እንተንም ይድረስላችሁ! ነገር ግን በግብፅ እንጅ በሀገራችን ብዙ ይታወቅም እናም የማስተዋወቁን ሰስራ እናተ ዘማሪያን ብትበረቱ።

  • @beliymhiret6936
    @beliymhiret69367 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @vibvib45
    @vibvib45Ай бұрын

    ማር ሚና ይላል አንደበቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴድን እግዚአብሔር ያበርታሽ 👏🏻👏🏻👏🏻 በርቺ

  • @shemlesgeletu9923
    @shemlesgeletu99237 ай бұрын

    E/r yebarkeshe ehte semeche letegbew alchalkum

  • @zemaritselamawitmelaku218
    @zemaritselamawitmelaku2187 ай бұрын

    የኔ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ🙏🙏❤❤

  • @MeronGetachew-qs9jk
    @MeronGetachew-qs9jk7 ай бұрын

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ የእረፍት ቀኑ በሰላም አደረሳቹ

  • @meskeremwolde2826
    @meskeremwolde28267 ай бұрын

    የኔ መልካም ምሳሌ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @TT-24YYZ
    @TT-24YYZ7 ай бұрын

    የጻድቁን ገድል አላውቅም ነበር መዝሙርሽ ለማወቅ ምክንያት ሆነኝ። እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @kidist-welete-mikael

    @kidist-welete-mikael

    7 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @yehualashetwoubshet5099

    @yehualashetwoubshet5099

    5 ай бұрын

    Waaw beautiful❤ egziabher yibarkish. Befitsum sele semaetu alawikm neber. Selesu lemawek endet echilalehu?

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን እሕታችን ፀገውን ያብዛልሺ 🙏🙏🙏❤

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw48227 ай бұрын

    ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን❤❤❤

  • @Abu-wv9md
    @Abu-wv9md5 ай бұрын

    አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማእቱ የቅዱስ ሚናስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን !🤲💙🎚💜

  • @mieraf1984
    @mieraf1984Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @tsigahani8001
    @tsigahani80017 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @yonathanhawash4448
    @yonathanhawash44487 ай бұрын

    የሰማዕቱ በርከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helenasgele7159
    @helenasgele71597 ай бұрын

    Zemari melaekt yasemalen mengste semayat yawarsilin ye abatachin kidus Minas milja ena tselot ayileyen.amen

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m2 ай бұрын

    ማር ሚናስ ማር ሚና ይላል አንደበቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ደረሰልኝ በሕይወቴ ማር ሚናስ ስለው ደስ ይለኛል ሰማዕቱ ምልጃው ደርሶልኛል /፪/

  • @abelgoitom-js1gl
    @abelgoitom-js1gl7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ደስስስ ይላል sisey

  • @ZemaritfanosDebalkYouTube
    @ZemaritfanosDebalkYouTube7 ай бұрын

    ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እኅታችን

  • @saabcell8668
    @saabcell86687 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💕🙏⛪💕❣️❣️❣️❣️💚💛❤️

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste76107 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርችልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate215 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን ውዷ እናታችን ❤🎉 አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እናታችን ❤🎉እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ይባርክልን ❤👏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማዬ👏❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @zaidkiflemariam1047
    @zaidkiflemariam10474 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalin betam lib yemineka mezmur semiiche altegbewum

  • @WeleteHana
    @WeleteHana7 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ በስደት ሆኘ ህግህን ትዛዝህን ባልጠብቅም ለንሠሀ ሞት እድትበቃኝ እለምንሀለሁ ለደጅ በቅቼ በአዉደ ምህረትህ እድገኝ እርዳኝ አማኑኤል በእንባ እለምንሀለሁ በስደት ሆናችሁ ደጁን ለናፈቃችሁ እህት ወንድሞቼ መሻታችን ተፈፅሞ ለደጁ ያብቃን😢😢😢😢😢😢ወለተ ሐና ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝኝኝ😢😢😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን ያደረሰን😢😢😢😢😢

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h24 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Abayeenate1
    @Abayeenate17 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን። ለአቡነ ቄርሎስ ሳድሳይ እየተገልጠ እንደታዘዛቸው ለኛም፣ ለእገራችን ኢትዮጵያ ይድረስልን።

  • @kidist-welete-mikael

    @kidist-welete-mikael

    7 ай бұрын

    ምን ላይ ነው ገድሉ ላይ ነው ለአቡነ ቄርሎስ የተገለጠላቸው እኔ ስለ ቅዱስ ሚናስ ሙሉ ማወቅ ፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ፊልሙ ክፍል 1 ብቻ ነው የተለቀቀ እባክዎት የት ማግኘት እንደምችል ይጠቁሙኝ

  • @ANEZEKIRSTOS

    @ANEZEKIRSTOS

    7 ай бұрын

    ከአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ በፊት የነበሩ አቡነ ቄርሎስ ሳድስ የግብፅ ፓትሪያርክ በአካል ሳይቀር እየተገለጠ ብዙ ተአምር ሰርቷል ለዛ ነዉ አሁንም ይሰራል ሰማዕቱ ልዩ ፈጥኖ ረዳት ነዉ በረከቱን ፍቅሩን ይደርብን አሜን

  • @kidist-welete-mikael

    @kidist-welete-mikael

    7 ай бұрын

    @@ANEZEKIRSTOS አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የበረከቱ ይጎብኘን

  • @Sabaniguse
    @SabaniguseАй бұрын

    ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tsiondesalegn3120
    @tsiondesalegn31207 ай бұрын

    አባ ማርሚና አባቴ ስለው ደስ ይለኛል ምልጃው ደረሰልኛል ለኔ የደረሰ ለእናንተም ይድረስ❤❤❤❤❤

  • @Bereket-24
    @Bereket-247 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @Hayile2
    @Hayile27 ай бұрын

    ሲስቱ እናታችን ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98427 ай бұрын

    Ehetahen zamarit hiwat zemara malaketen yasemalen ya sadekanu ya semartatu melja barktu ayleyesh ba batu yasenash batam new mewadesh

  • @TsehayGerji
    @TsehayGerji4 ай бұрын

    Zimare melaikt yasemalin🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ yene ehit semaetu tsegaw yabzslish

  • @Lewtiketrekbtebeges
    @Lewtiketrekbtebeges7 ай бұрын

    Waww arif mezmur new des yelal ehetalem❤❤❤

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s7 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤

  • @mahiletkebede4524
    @mahiletkebede45247 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ሂዊዬ ❤❤❤

  • @beliyeamuyelije4168
    @beliyeamuyelije4168Ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚናስ አንተው ጠብቀኝ❤🙏

  • @gamedhindagm
    @gamedhindagm16 күн бұрын

    ሚናስ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @user-hv9sr6bh8x
    @user-hv9sr6bh8x7 ай бұрын

    MAR MINA ❤❤❤ EWNET FEKER NEW!

  • @zahlelebanon4514
    @zahlelebanon45147 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaidkiflemariam1047
    @zaidkiflemariam10474 ай бұрын

    Please ende egziabher fikad ye semaet kidisti demiana zemirlat entebikish alen geta tsega yabzalish ehte

  • @beziaashnafi603
    @beziaashnafi6037 ай бұрын

    Hiweteye Zimare Melaekitn Yasemalign Semaetu Kidus Minas Amalajinetih Ayleyegn..... Ledejih Yabkagn...

  • @aliahh8526
    @aliahh85265 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚናስ ምልጃው ለእኛም ይደርስልኝ

  • @liyakebede5663
    @liyakebede56637 ай бұрын

    አሰይ 😍😍😍 ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ሂዊ ❤❤❤

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣባቴ እኮ ነው ዛሬ ነው ዓመታዊ ብዓለ ክቡሩ

  • @Misneb
    @Misneb6 ай бұрын

    የየግል ህይወታችንን በግልፅ የሚናገር ከውስጥ የሆነ ፀሎትና ምስጋና በሚገርም ልዩ ድምፅ፣ መሳሪያ የሚጫወትቱም የተለየ ዓለም ውስጥ የሚከት የሙዚቃ ድምፅ ነው የተጫወቱት። እህታችን ሁልግዜ ምስልሽ ብዙ በህይወትዋ ያየች ሴት ልጅ ነው የሚያስመስልሽ፣ ስትመሰክሪ ብሰማው በጣም ደስ ይለኝ ነበር። የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ!❤❤❤

  • @dawittefera6432
    @dawittefera64327 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲 የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን 🤲 በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲 ኑሪልኝ ሂዊዬ 🥰

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ተመስገን አምላኬ ለዚ ያደርስከን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi30437 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማዕቱ በረከት ይደርብን 🌹🌷

  • @SAMRII2735
    @SAMRII27357 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-vc5zu3cc7q
    @user-vc5zu3cc7q7 ай бұрын

    ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን የሰማቱ በርከት አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw8297 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን ። በጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው

  • @etsemedhanitnegus1480
    @etsemedhanitnegus14807 ай бұрын

    ማር ሚናስ❤

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j5 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤❤❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p6 ай бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስበረከቱ ይደርብን ሲስተር❤❤❤

  • @asteraster3112
    @asteraster31127 ай бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤️❤️

  • @kidstdebebe3716
    @kidstdebebe371624 күн бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76967 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል🕊🕊👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema42057 ай бұрын

    Zemare melakt yasemalen

  • @wuda7899
    @wuda78997 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid25697 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ረድኤት በረከትህ አይለየን❤❤❤ማር ሚናስ ማር ሚናስ ❤❤❤

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube16867 ай бұрын

    Mari minasi maleti min maleti new bakachu nagarugni 😘😘😘😘

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    7 ай бұрын

    የቅዱስ ሚናስ ሌላኛው ስሙ ነዉ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14597 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺

  • @yaredbekele2121
    @yaredbekele21214 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @sdgs6877
    @sdgs68777 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን

  • @tewodrosaschalew462
    @tewodrosaschalew4627 ай бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ምልጃና ረድኤቱ አይለየን:: ቃለሕይወት ያሰማልን::

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo40696 ай бұрын

    ዝማሬ መለአኪት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በብዙ ተባረክ በጣም እወድሻለው መዝሙርሽን ስሰማ በእንባ ነው

  • @TigisttLakew
    @TigisttLakew7 ай бұрын

    Zimare melakt yasemalin 🥰

  • @user-om4sg2pb3t
    @user-om4sg2pb3t7 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን

  • @user-jy7gq6ij8i
    @user-jy7gq6ij8i7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c7 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን እህታችን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88337 ай бұрын

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን❤❤❤

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu7637 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36077 ай бұрын

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ የሰማዕቱ ቅዱስ ማር ሚናስ🕯🕯🕯 ጸሎቱ በረኸቱ ይደርብን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @AlemBeshir-sp5oo
    @AlemBeshir-sp5ooАй бұрын

    🎉 Mena's

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d7 ай бұрын

    ዕልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የሥማልን😍❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪት 💞

  • @balanishb9346
    @balanishb93467 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edenmisganaw9992
    @edenmisganaw99923 ай бұрын

    Kiduse menase yetemsegen yewen

  • @meronworku5364
    @meronworku53647 ай бұрын

    mar minas bereketu yderben AMEN

  • @civilengineeringknowledgeb2955
    @civilengineeringknowledgeb29554 ай бұрын

    elelelele

  • @user-pl9pr8ov3i
    @user-pl9pr8ov3i7 ай бұрын

    እንዲህ እንታመናለን እናምናለን❤ ክብር ለመድሐኒዐለም

  • @tajethiopia
    @tajethiopia7 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Zemari melaktn Yasemaln ehtchchn ❤❤❤Eeeeeellllllll 👏👏👏👏👏

  • @andualemabera4209
    @andualemabera42097 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከቅዱስ ሚናስ በረከት ረድኤት ያሳድርብሽ እህታችን ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💕🙏💕

  • @user-bj5ug2bm7y
    @user-bj5ug2bm7y7 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ህይወትዬ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችሽ ደስ ይሉኛል በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤

  • @mahilet_z1921
    @mahilet_z19217 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

Келесі