🔴አዲስ ዝማሬ "ና መድኃኒቴ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ na medhanite

Пікірлер: 142

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN4 ай бұрын

    ይሄ ዝማሬ ብቻ አይደለም ፀሎትም ጭምር እንጂ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @user-rm4om9ng1l
    @user-rm4om9ng1l8 ай бұрын

    በስመአብ እንዴት ደስስስስ የሚል መዝሙር ነው ናና አማኑኤል ና መድሀኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ😢❤❤❤❤ በእውነት እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ትርፍርፍ አድርጎ ያድልሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1468 ай бұрын

    የምህረት አባት አማኑኤል የኔ ልዩ ውድድድ ዘማሪት ሲስተር ህይወት የአገልግሎትሽን ዘመን ይስጥሽ የተዋህዶ ልጆች ሼር ላይክ ሰብ እያደረጋቹህ።

  • @yomselam
    @yomselam8 ай бұрын

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ💔 ፊትህ የተመላ ሁሌ በይቅርታ 🙏

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f7 ай бұрын

    የኔ ልዩ የተዋህዶ እንቁ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohanamelke
    @yohanamelke7 ай бұрын

    Bemaryam ye kedus amanueln metzmriwe mezmur yanci yeleyale be ewnte egziabher kezi belaye metagelgiyibetn zemn yestesh zemare melaekten yasemal🥰❤

  • @MeronAynalem-uc8lt
    @MeronAynalem-uc8lt2 ай бұрын

    Yhen mezmur sesema selam agegalwe zemara melakte yasmalne❤❤

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88338 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f7 ай бұрын

    አማኑኤል ስምህ ይጠፍጣል ከማር ዘለላ የኔ ጌታ ሁሌም ተመስገንልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልልል እልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenugabru8186
    @yenugabru81868 ай бұрын

    Amne amne zemarii melaketene yasemalene sxegawene yabezaleshe be betu yasxenanashe ehete ⛪🇪🇹🤲🙏❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2758 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ከአገልግሎት ጋር ያድልልን ተወዳጇ እህታችን❤

  • @zahlelebanon4514

    @zahlelebanon4514

    6 ай бұрын

    ዝማሬንመላእክትያስማልንእልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumadane7515
    @girumadane75158 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @Dnabiy
    @Dnabiy8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe31197 ай бұрын

    እ ልልልልልል የተመሰገነ ነው የሁሉ ፈጣሪ

  • @user-en3tp6mn5j
    @user-en3tp6mn5j8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ በረከቱን ይስጥሽ በእውነት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ስንቴ ደጋግሜ ሰማውራ ቅዱስ አማኑኤል ለሀገራችን ሰላሙን ይስጡልን

  • @MaryMary-sh6dv
    @MaryMary-sh6dv8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid25698 ай бұрын

    አማኑኤል የኔ አባት ሁል ጊዜ ክበርልኝ ፍቅር ነህ አባቴ ለዘለዓለም ንገሥ የኔ ንጉሥ❤❤❤

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye87558 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hewitube4974
    @hewitube49748 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @lozamedia2121
    @lozamedia21218 ай бұрын

    ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tegestbezabh9271
    @tegestbezabh92718 ай бұрын

    አማኑኤል❤❤❤ ስወድልሽ ዝማሬሽን የኔ ማር

  • @WeleteHana
    @WeleteHana8 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga53478 ай бұрын

    ና መድኃኒቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27724 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ:: አሁንም እፁብ ድንቅ ብዬ ልፅናናበት:: በቃ ስብከት ነው መዝሙርሽ

  • @meserakdegefa
    @meserakdegefa8 ай бұрын

    Naa madante amen amen zemare melakt yasemalin hawiyee❤❤❤❤

  • @orthodox_2127
    @orthodox_21278 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤❤

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw8 ай бұрын

    Sister tegawen yabzalesh ehita❤

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu9546 ай бұрын

    እልልልልልል ዝማር መላእክትን ያሰማልን እህቴ🙏❤️

  • @davoaman5402
    @davoaman54028 ай бұрын

    Zmare melaekt yasemaln sisye!

  • @RedietAsfaw-nh9sg
    @RedietAsfaw-nh9sg8 ай бұрын

    Zimare melaket yasemalen ehetachin

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v8 ай бұрын

    Zemari melaketn yesemalen

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete59678 ай бұрын

    ተፈፀመ ማህሌተ ጽጌ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ke3jt2gl1s
    @user-ke3jt2gl1s7 ай бұрын

    Zmare meleakt yasemal ehtach አባ አባቴ ቅድስ አማኑኤል ዛሬም ነገም ዘላለም ተመስገንልኝ❤

  • @tesedeykassie5574
    @tesedeykassie55748 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ ውድ እህቴ

  • @atnasyatube-qn1uy
    @atnasyatube-qn1uy8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ🥰🙏

  • @KidTol
    @KidTol8 ай бұрын

    አማኑኤል አምላካችን እንኳን ለዚህች ቀን በሰላም አደረሰን ።ሒዊዬ ለአማኑኤል የዘመርሻቸው መዝሙሮች መንፈስን የሚያድሱ ጥዑም ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አማኑኤል ይጠብቅሽ።

  • @helenh7835
    @helenh783510 күн бұрын

    ❤❤❤ellelelelelelleleleleellelelelelellelelele melca amanuel and melca michael and melca gebrel and melca maryam I like 👍🏽 👌 this ♥️ 😀 ❤️ 👍🏽 😄 mezmur orthodox ethiopian tewahedo amanuel or medhanialem

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku84818 ай бұрын

    Be iwunet zimare melaikitin yasemalin ihite.betam des yemil mezmur sewun yemiyasarif new inde inante ayinet zemarianin fetari sileseten amlakachinin inameseginalen.

  • @user-nx9es9xl8v
    @user-nx9es9xl8v8 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @-deacongirma0712
    @-deacongirma07128 ай бұрын

    ቅዱስ አማኑኤል በረከቱን ጸጋውን ያልብስሽ ሒዊ🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56032 ай бұрын

    አሜን አሜን እሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ::እግዚእብሄርይስጥልኝ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ::

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw8298 ай бұрын

    አማኑዔል አባቴ ክብር ይግባህ። በጣም የምወድሽ ዘማሪት ነሽ ፀጋሽን የብዛልሽ።

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w8 ай бұрын

    ናና አማኑኤል ናና መድኃኒት ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ ቅዱስ አማኑኤል

  • @heremelawesene
    @heremelawesene5 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @babymt1678
    @babymt16788 ай бұрын

    ሲስቱ አጥንት የሚያለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሪ መላሀክት ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74608 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85785 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን እደሜ ጤናውን ፀጋውን አበዘቶ ይሰጥሽ ቅዱስ ዓማኑኤል ከክፉ ይጠበቅልን።

  • @user-qk5vg1sh1l
    @user-qk5vg1sh1l4 ай бұрын

    Yeker yebelen amen

  • @andualemabera4209
    @andualemabera42098 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተወደድሽ እህቴ ሲስተር ሕይወት ተፈ፡፡ ቅዱስ ዐማኑኤል ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ መከታ ይሁንልሽ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ 💕🙏💕

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @hitechinstituteoftechnology
    @hitechinstituteoftechnology7 ай бұрын

    Kale Hiwot yasemalin Ehite

  • @wogenesolomon5489
    @wogenesolomon54898 ай бұрын

    Ye ageligilot zemenishn yibarikew

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    8 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cy4go9xc8s
    @user-cy4go9xc8s5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @elianameron1418
    @elianameron14188 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በ ብዙ ተባረኪ🙏

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem278 ай бұрын

    💖 Egzeabehare yemasgan!! 💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🩵🩵🩵♥️♥️♥️💜💚💜💜💜💛💛💛💛

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እህታችን

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo8678 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤናሀ ይሰጥሸ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81467 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕከት ያሰማልንፀጋ አብዝቶ ይስጥልን!!

  • @sarakefle
    @sarakefle8 ай бұрын

    Amen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j8 ай бұрын

    እንኩዋን ለአማኑኤል አመታዊ በአል አደረሰን 👏እልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AnjeTube
    @AnjeTube8 ай бұрын

    የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @YetiHarar
    @YetiHarar8 ай бұрын

    አማኑኤል ከሞተ የታደገኝ ደጉ አባቴ❤

  • @mesibekele7311
    @mesibekele73118 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤

  • @shebre1290
    @shebre12908 ай бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው ዝማሬዎችሽ ሲከፋኝ መፅናኛዬ ሰምቼ የማልጠግባቸው

  • @zewdushitaye
    @zewdushitaye5 ай бұрын

    አማኑኤል አባቴ ጠብቀህ ያሳደከኝ

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete59678 ай бұрын

    በጣም የምወዳት

  • @user-st8ls4rc5m
    @user-st8ls4rc5m8 ай бұрын

    ዝማሬ። ማላእክት። ያሰማልን። እረጅም። እድሜ። ከጤና። ከአገልግሎት። ጋር። ያድልልን። ተውዳጅ። እህታችን። ❤❤

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta74196 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @emuemu8333
    @emuemu83338 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ❤

  • @YaredZeleke-ug9tf
    @YaredZeleke-ug9tf2 ай бұрын

    Kedus Amanuael tsegawen yabezalesh Dengel Mariam kanchi gara tehune 2:56

  • @YetiHarar
    @YetiHarar8 ай бұрын

    ❤❤❤የአገልግሎት ዘመንሽን ቸሩ መዳኒአለም ይባርካሽ❤❤❤

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x8 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @missmariam9273
    @missmariam92736 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ

  • @user-li6pm5gw4g
    @user-li6pm5gw4g8 ай бұрын

    ዙማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ቅዱስ አማኑነል

  • @Finan_wel
    @Finan_wel7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና ክብርቲ ሕይወት ሓፍትና 🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86028 ай бұрын

    የኔ ዉድ እህትዋዬ ብስማ የማልጥግበዉ መዝሙር በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y8 ай бұрын

    እልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይንልሽ

  • @user-ye8dn1vq1m
    @user-ye8dn1vq1m8 ай бұрын

    ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56748 ай бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር ለእዚህ አደለሽ በእውነት እግዚአብሔር. ይወድሻል. አወዳሹ ፣አመስጋኙ አድርጎሻል መታደል ነው ፣ጥዋት ማታ በአንች ዝማሬ ነው ጸሎት የምጀምረው እድሜውን ይስጥሽ አሜን

  • @genetgenet7182
    @genetgenet71827 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤

  • @AymereErmias
    @AymereErmias8 ай бұрын

    ሒዊዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናት❤ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ጸጋውን ጤናውን አምላከ ቅዱሳን ያድልሽ🥰🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን👏👏👏👏👏

  • @kidanewelde-kn9nv
    @kidanewelde-kn9nvАй бұрын

    አሜን ❤❤❤አሜን😂😂❤❤❤ቃለሂዎት ያሰማልን የኔ እናት በቤቱ ፅናሽ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @airdropstayles
    @airdropstayles7 ай бұрын

    ህዊዬ ከቃላት በላይ ነው የምወድሽ መድሃኒያለም የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️❤️

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59418 ай бұрын

    የምወደው ዝማሬ ሒዊ ተባረኪልን ከዚህም በላይ ❤

  • @buziyetades8760
    @buziyetades87608 ай бұрын

    ዝማሬ መለእክት የሰመልን ዬኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beza5852
    @beza58528 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏❤️ያገልግሎት ዘመንሺን ያርዝምልን ❤️❤️❤️

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህተችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet8 ай бұрын

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማለን ኢህታችን❤❤❤❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14818 ай бұрын

    ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69678 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @msMekides2215
    @msMekides22158 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew5 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን

  • @tizitabelete686
    @tizitabelete6868 ай бұрын

    እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏 በዚህ መልኩ ደግመሽ ስለሰራሽው በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera16428 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያስማልን

  • @user-uh8tg4fu7r
    @user-uh8tg4fu7r8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85214 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @wubetnetere7476
    @wubetnetere74768 ай бұрын

    God bless you 🙏❤

Келесі