🛑 በእንባ የሚደመጥ ዝማሬ የጴጥሮስን እንባ // በዘማሪት ጽዮን ደሳለኝ
ቤተሰብ ይሁን
/ @exlesiya_media
Tik tok
tiktok.com/@exlesyamedia21
Instagram
exlesiya_media?igsh=MWJrNHJxNHNtcWh4aQ==
facebook
user.170383
የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ
የጴጥሮስን እንባ ስጠኛ እልሃለሁ
ኃጢ አቴን ልናዘዝ ፍቅርህን ርያየሁ
በሞት ጥላ ስር እንኳን ብሄድ ጌታሆይ/2/
ልቤን በፍቅር ውሃ እጠበው ባክህን/2/
እዝ
ቸርነትህ በዝቶ ምህረት ቢያሰጠኘ
እጀቼን ዘርግቼ እለምናለሂ
ደምክ የፈሰሰው ለኔ ስለሆነ/2/
በኃጢ አያት ልተወኛ ልብክ አልጨከነም/2/
እዝ
አለማዊ ምግባር ልቤ ቢከተልም
ለዚህ ሁሉ ማዳን ጌታ አይሳነሁም
ኃጢአት እየሰራሁኛ ባስቀይምክም/2/
ኃጢ አት እየሰራሁኛ ባስመርርህም/2/
በሄዶን እርጨኘ ጌታ እጠኛ እባክክን/2/
እዝ
ዳቢሎስ ያመጣው ፀፀት የውድቀት ነው
የይሁዳ ምሬት የሞት ነው ፍፃሜው/2/
ይህንን መማረር እኔ አልፈልግም/2/
የውድቀት ጉዞ እንጂህ ትንሳኤ የለውም/2/
እዝ
ጴጥሮስ አባብሎ የተማፀነበት
ፍቅሩን በንሳሀ ስቦ ያመጣበት
ፍፃሜው የሚያምርህ ንሳሀ ስጠኛ/2/
የለቅሶ አምሐ እንባን ህይወት ስጠኛ/2/
#ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #መዝሙር #የጴጥሮስን እንባ
#ማርያም #ድንግል #henok_haile
#donkey #ebc #ebs #eotc #21savage
በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
/ @exlesiya_media
Tik tok
tiktok.com/@exlesyamedia21
Instagram
exlesiya_media?igsh=MWJrNHJxNHNtcWh4aQ==
facebook
user.170383
mezmur #newvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo #video #viralvideos
#ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #መዝሙር #ማርያም
#ድንግል #ይልማ ገብረ አብ#ነብሴሆይ#ebc
#ተተኪ#eotc #henok_haile #donkeywith #arganon
#deaconyaregal
#yaregalabegaz
#deacon_yaregal_abegaz
#deaconhenokhaile
#werebmezmur
#mahletetsige
#janderebawmedia
#mezmur
#eotc_mezmur
#egziabher_meslene
#orthodoxtewahedo
#mahtot_tube
#eotcmk #eotctv #donkeytube
#ethiopian_orthodox_tewahdo_mezmur
#Subscribe, Like_and_Share
#Ethiopian_orthodox_tewahdo_new_mezmur
#Zemarit_sister_hiwot
#Zemari_abel_mekbib
#babi #ethiopia
#Dinklejoch
#zemarit_sister_hiwot
#zemarithiowtteferi
#የእመቤታች_መዝሙር +
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ባንከፍል ኖሮ አባቴን ሊያሳጡኝ ነበር #ethiopia #kids #father #family #new
Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZread Channel Content
Пікірлер: 12
አሜን 😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
አሜን አሜን አሜን
zimari meleket yasemalin
Amen
👏👏👏❤😍😭😭😭
❤❤❤🙏
Zemare melaektn yasemalen
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክያሰማልን
Be betu yaysinash ehite ❤❤❤
Beru abate