MK TV ቤተ አብርሃም | "የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰረው" // ቆይታ ከዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ ጋር

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​​​​

Пікірлер: 333

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal75403 жыл бұрын

    መዝሙሮችሽ በሙሉ ራሳቸውን ችለው ስብከት ናቸው:: አንቺንና ኪነጥበብን እያዳመጥን ያደግን የመዝሙር ጣእምን አሳውቃችሁናል:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማርቲዬ! 🙏🏾

  • @girmachewmulatu7411
    @girmachewmulatu74113 жыл бұрын

    አቤት ዘማሪት ማርታ፣ ይህን ሁሉ ዘመን ስኖር ዛሬ ሙሉ ፊቷን አየሁት! እጅግ ትሁት ዘማሪ!

  • @user-zn2td6wg7y

    @user-zn2td6wg7y

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @sarahana7929
    @sarahana79293 жыл бұрын

    አቤት ስነስራትሽ እራሱ ውበት ነው ሁሉም ካንቺ ቢማር በጣም የተለይሽ ነሽ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዮሃንስ ሁሌም ካንቺ አይለይሽ

  • @user-ux7mc3nz6y

    @user-ux7mc3nz6y

    3 жыл бұрын

    እኔም እሷን እያየው እራሴን እየታዘብኩ ነው አይቼ የጨረስኩት

  • @werkaberka1998

    @werkaberka1998

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን

  • @solomonasratie8575

    @solomonasratie8575

    2 жыл бұрын

    ኦርቶዶክሳዊነት መኖር እንዲህ ነው አቤት መታደል

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega59503 жыл бұрын

    በመዝሙሮቿ በጣም የምንወዳትና የምናከብራት እህታችንን በማየታችን ደስ ብሎኛል ። ተጨማሪ መዝሙሮችን ብትሰራ የሚል ምኞት አለኝ፡፡ ረጂም እድሜና ጤና እመኝላታለሁ እናንተም ስላቀረባችኋት እናመሰግናለን

  • @user-eu2hh8xv8k
    @user-eu2hh8xv8k3 жыл бұрын

    መዘምርት ማርታ በጣም ከምወዳቸው ዘማርያን ዋነኛዋ ናት። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @user-dg9tq9ee2b

    @user-dg9tq9ee2b

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከረጅም ጊዜ አየውሽ አክሱም የት ነው የለሽው ሰለሞን እባላለሁ

  • @user-dg9tq9ee2b

    @user-dg9tq9ee2b

    3 жыл бұрын

    አሁን ላይ ያለውት south africa newe my phone number 0027845430113

  • @user-dg9tq9ee2b

    @user-dg9tq9ee2b

    3 жыл бұрын

    Or my face book address Solomon aynoche tesfay

  • @user-fk5un5eu9m
    @user-fk5un5eu9m3 жыл бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው ይለያል ገና ሳያት ስትዘምር እንባዬ ነው የመጣው ፍጻሜሽን ያሳምረው እናትአለሜ 💚💛❤️

  • @andu1663
    @andu16633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ዘማርያንን ይጠብቅልን፡፡ እኔ ከልጅነት ጀምሮ የማርታን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    ህፃን እያለሁ ስዘምር የነበረው መዝሙሯ እዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን🙏☺

  • @hanawaga134

    @hanawaga134

    3 жыл бұрын

    P

  • @henokberhanu3843

    @henokberhanu3843

    Жыл бұрын

    ማርታ፣በጣምየምወድሽዘማርናሽ❤❤❤

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i2 жыл бұрын

    ደርባባየ ማርታ ሀይለ ሥላሴ እግዚአብሔር የመረጣት አገልጋይ ናት ሁሉም መዝሙር የንስሐ ናቸዉ💚💛❤👏

  • @nigatus.6889
    @nigatus.68893 жыл бұрын

    ብርቱካን በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነሽ ያንቺ ልዪ ችሎታ ፐሮግራሙን አሳሞሮታል እናመሰግንልሻለን

  • @beyonkab7865
    @beyonkab78653 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ ሙዝሙሮቿ በጣም ተወዳጅ እና አስተማሪ ናቸው ስለ ጌታ ህመም የዘመረችውን ሰስማ በፊቴ የጌታ ስቃዩ ነው የሚታየኝ መዝሙሮቻ ፍፁም የተለየ መንፈሳዊነት አላቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!

  • @gideonsharewmemere923
    @gideonsharewmemere9233 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ የማልረሳው "ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር በክብር አመስግኚ" ርእሱን እርግጠኛ ባለልሆንም፣ ዘማሪ ማለት እንደስዋ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እነ ታደለ ፊጣ እነ ኪነ ጥበብን ወደ ፊት አቅርቡልን

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_163 жыл бұрын

    አቤት ለመጥምቁ ያለሽ ፍቅር፣ መዝሙሮች አስታውሳለሁ፣ እኔም የመጥምቁ ፍቅር በልቤ አለ። የስቅለት ዕለት ስትዘምሪ ቀራንዮ ያለን እስኪመስለን እያለቀሰን....ያ ጊዜ ናፈቀኝ

  • @hanichog
    @hanichog3 жыл бұрын

    የእናንተን መዝሙር በሰማንበት ጆሮአችን ስንት ስነ ስርአት አልባ ሰማንበት በሆነ ወቅት እኛ ደብር መጥታ ፊቷን ሳታሰየን የተመለስች ዘማሪ ትህትናሽ ይበቃል እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛላን።

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    3 жыл бұрын

    ካሁኑ መዝሙር የድሮ ዘፈን ይሻላል ብለዋል መጋቢ ሀዲስ እሸቱ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12262 жыл бұрын

    ማርታዬ ስላየሁሽ ፈጣሪዬን አመሰገነዋለሁ 🙏🙏🙏ከልጅነታችን ጀምሮ ከእህቶቼጋር እያደመጥን ነበር ያደግነው ዘማሪ ማርታ ረጅም ያገልገሎት ዘመን ይሁኖልሽ እህታችን😭😭💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu45093 жыл бұрын

    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ።

  • @azimazim9376

    @azimazim9376

    3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመዝሙሩ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn27333 жыл бұрын

    የኔ እናት ከምትፈሪው ፈተና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ፤ እመብርሀን በመጎናፀፊያዋ ትሸፍንሽ፤ ለመንግስቱ ያብቃሽ ያብቃን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu60373 жыл бұрын

    ያሁን ዝማሬዎችንስ ማነው የሚገመግመው? ማርትዬ ያንች ዝማሬማ ልብን ስርስር አርጎ የሚገባ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-kl5mu2ln1q
    @user-kl5mu2ln1q3 жыл бұрын

    ምርጥ ዘማሪ፣ ትህትናን የተላበሰ ስብእናሽ እና ክርስቲያናዊ ህይወትሽ አስተማሪዎች ናቸው።እስከ ፍፃሜው የፅናሽ።

  • @tsigemariyam3588
    @tsigemariyam35883 жыл бұрын

    ፊቷን ዛሬ ገና አየሁት ሁሌ እንደተሸፈነች ነው መልኳን አላውቀውም ነበር። ፀጋውን ያብዛልሽ ባንቺ ዝማሬዎች ነው ያደግነው ተባረኪልን።

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye3 жыл бұрын

    እናት ክርስትናና ክርስትያንን አየን እማ:: እኔስ እራሴን እንዳይ አደረግሽኝ:: እንዴት ያሉ አባቶች ቢያስትምሩዋችሁ ክርስትናን የለበሳችሁት:: እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: አመስግኚ አሁንም ብዙዎችን ታንጺያለሽ::

  • @sisayhanna6705
    @sisayhanna67053 жыл бұрын

    ማርቲ ስላየውሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን እህቴ የመጥምቁ ባርያ።

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube92033 жыл бұрын

    አሁንማ ይሄውልሽ ሊቃውንት ጉባኤ አያርመው ሁሉ ሹሮ በርበሬዬ ጓዳዬ ማን ያሸንፈኛል ቀረርቶ ፉከራ የሞላው ዘፈን ቤታችን ተሞላ ትውልዱም ስሜት ቀስቃሽና አስጨፋሪ እየፈለገ ነጎደ ማንም የፈለገውን ቢፅፍ ቢዘፍን ሀይ ባይ እረኛ አጥቶ እንደ ፈለገ እየተንቦጫረቀ ነው ☝እሱ ይሁነን አንቺ ግን ኑሪልን ፍፃሜሽ የኛንም ፍፃሜ ይመር

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome15482 жыл бұрын

    መዝሙሮችሽ መንፈስን ያድሳሉ ዉስጥንም ሰርስረው ዪገባሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እህታችን

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_163 жыл бұрын

    ቀኝ ጌታ ያሬድን ስላስታወሽን በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም የምንወዳቸው አባት ነበሩ። አቤት ውዳሴ ማርያም አንድምታ የፍልሰታ ጊዜ ላይ...🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @hannaGtube

    @hannaGtube

    3 жыл бұрын

    ሊቀ ጠበብት ያሬድንማ ማናችንም አንረሳቸውም በረከታቸው ይደርብን

  • @Usernumber21_16

    @Usernumber21_16

    3 жыл бұрын

    @@hannaGtube Amen! 🙏🏽

  • @eyerussurur9363

    @eyerussurur9363

    2 жыл бұрын

    ቦሌ መድኃኔዓለም አድጎ ሊቀጠበብት ቀኝ ጌታ ያሬድን የማያስታውስ ማን አለ? በረከታቸው ይደርብን

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w3 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቦሌ መድሐኒያለም የማታ ጉባኤ ያንችን መዝሙር የ ይከፍቱ ነበር አረሳውም ውስጤነው አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie43052 жыл бұрын

    ለአቅራቢዋ ትልቅ አድናቆትና አክብሮት አለን!!! ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን!!!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ

  • @user-kq2bk3hn2m
    @user-kq2bk3hn2m2 ай бұрын

    የኔ እናት ከልጂነቴ እየሰማሁ ያደኩት መዝሙር ዛሬ ደግሞ ፊቷን አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን የበለጥ ወደድኩሽ ምናአለ ብዙ መዝሙር ብትዘምሪ ለአሁን ትውልድ አረያ ትሆኛለሽ የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ የዮሐንስ አምላክ

  • @user-nk1ze1cq6p
    @user-nk1ze1cq6p2 ай бұрын

    ዘማሪ ማርታ እጅግ በጣም የምንወዳት እህታችን ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን የ15 ቀን የእሁድ ጉባኤ ላይ እየተገኘች ስትዘምሪ ነው የማውቃት ። እርጋታሽ ትህትናሽ መንፈስ ቅዱስ አብሮሽ እንዳለ ይናገራልና ዕድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልኝ እህት ዓለም

  • @wondwossen109
    @wondwossen1093 жыл бұрын

    ትህትናሽ ግሩም ነው :: የመቤታችን ልጅ :: እረዥም ያገልግሎት ጊዜ ይስጥልን :: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ::

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p3 жыл бұрын

    የኔ እናት መዝሙሮችሽ ደስ ሚሉ እና መንፈሳዊ ለመሆን መንገድ ከፋች ናቸው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-iq8zg7sy1s
    @user-iq8zg7sy1s3 жыл бұрын

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እናቴ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46872 жыл бұрын

    ሁልጊዜ የማይሰለቹ መዝሙሮች ። በስደት አንድ ዓመት የአብይ ጾምን የሷን መዝሙር ብቻ በመስማት አሳልፌአለሁ ። መዘምርት ማርታ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ! ስለአቀረባችጏት እናመሠግናለን !

  • @babymt1678
    @babymt16783 жыл бұрын

    ማርቲ አጥንትን የሚይለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @getachewmiruri3693
    @getachewmiruri36933 жыл бұрын

    ፀጋው ያብዛልሽ ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr64582 жыл бұрын

    እመ አምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልኝ እህቴ ( እናቴ) ምናለ እኛም ያአንችን አርአያ ብንከተል ስነ ስርአትሽ የቤተ ክርስቲያን እናት ነሽ 💓

  • @user-cp8zk4yq5j
    @user-cp8zk4yq5j7 ай бұрын

    ከህፃንነቴ ጀምሬ የዘማሪ ኪነ-ጥበብንና የዘማሪት ማርታን መዝሙሮች ከልብ ተመስጨ እያለቀስኩ ነው የማዳምጣቸው ፈጣሪ ሆይ ለወደፊት እንደናተ ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @yohannesnebise2998
    @yohannesnebise29982 жыл бұрын

    የዘማሪት ማርታን አይነቱን አባቶቻችንና እናቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፍፄያችሁን ያሳምርልን

  • @peacetube1099
    @peacetube10992 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክርስቶስ ሀገረ ህይወት መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን! በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽ አንቺን እንድናይ ሳይሆን ዝማሬውን እንድንሰማና በመዝሙሩ አምላካችንን እንድናስብ የሚያደርጉ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ ካንቺ በላይ አስተማሪ ከየት ይመጣል ትህትናሽ ራሱ አስተማሪ ነው ኑሪልን በቤቱ ያጽናልን እድሜ ይስጥልን፡፡ ጋዜጠኛ ብርትኳን አንቺንም በጣም ነው የምወድሽ ጥያቄ አቅራረብሽ እርጋታሽ ድምጽሽ ሁለነገርሽ ደስ ይለኛል በርቺልን እግዚአብሄር የመንፈሳዊ አገልግሎት ትጋትሽን ያጠንክርልሽ፡፡ ለምታቅርቢልን አስተማሪ የሆኑ እንግዶች እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሄር ያክብርልን ኑሪልን

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j2 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዘማሪት ማርታ ጸጋውን ያብዛልሽ ማህበር ቅዱሳን ዋጋችሁን አምላከ ቅዱሳን ይክፈልልን በርቱልን

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርሽ እህታችን ማርታ የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጥበቃው አይለይሽ አዘጋጃችን በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @user-gg4rw5lw9e
    @user-gg4rw5lw9e5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን ዘማሪት ማርታ ስላየሁሽ በእውነት ደስ ብሎኛል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun3 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ one of my favorite ዝማሬዎችሽ ብቻ ሳይሆን የሚሰብኩት አንች እራስሽ ትሰቢኪያለሽ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @dejenworku3675
    @dejenworku36753 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ በእርጋታ ውስጥ ያለች የተዋህዶ እርግብ !

  • @danieltk2045
    @danieltk20453 жыл бұрын

    እህታችን ዘማሪት ማርታ... እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ! መዝሙሮችሽን ከልጅነት ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት... እባክሽን አብዝተን እንድንማርባቸው..መዝሙር ማውጣቱ ላይ በርቺልን::

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Жыл бұрын

    ዘማሪ መላይክት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ደስ ብሎኘል ስላየውሽ ያለሽ ተስጦ መታደል ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yohanneswolelaw5807
    @yohanneswolelaw58073 жыл бұрын

    ውድ እናታችን በእውነት አንቺን የምገልጥበት ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምር፤ ተስጥኦሽንም ለትውልድ እንድታስተላልፊ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ!!!

  • @solomonasratie8575

    @solomonasratie8575

    2 жыл бұрын

    Jone ምን ተሰማህ ዘማሪት ማርታን በምስል ስታያት ??? ድምጿን ብቻ ነበር የምናቀው ብየ ነው

  • @meazagenet4428
    @meazagenet44282 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ በጣም ቁጥብ እዩኝ እዩኝ የማትል አገልግሎቷን ሁሉ በስውር የምታከናውን ምርጥ እህት ነች። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከበለጠ አገልግሎት ጋር ይስጥሽ እህቴ

  • @tigist3498
    @tigist34983 жыл бұрын

    የዘማሪ ምሳሌ የሆነችው ማርታ ዘማሪ ኪነጥበብ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ተመስገን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus93953 жыл бұрын

    አሜን እህታችን የክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wondwossenworku7695

    @wondwossenworku7695

    3 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ መዝሙሯም ቃለ መጠየቁም አይጠገብም የአሁን ዘማሪዎች ፣ምዕመን ከርሷ በጣም ብዙ ነገር የተማርን ይመስለኛን እህታችንን ፍፃሚዋን ያሳምርልናል።

  • @sisayhanna6705
    @sisayhanna67053 жыл бұрын

    ተረዷት በአውን ሰአት አስቀይማዋት ለዛ ነው።ሆድ የባሳት አይዞሽ ማርቲዬ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh76163 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሽ ዝማሬወችሽ አጠቃላይ ወደር የላቸውም በጣም ሲበዛ ሁሎችንም መዝሙሮችሽን እወዳችሁዋለሁ .በተላይ ምንተይዞ ሚለው የንስሀ መዝሙርሽ ሁላችንም ከበኒያንበት እንድንነቃ ሚቀሰቅስ መዝሙር ነው.

  • @tila8143
    @tila81433 жыл бұрын

    የአገልግሎት ሥነምግባሯ እጅግ በጣም ይማርካል

  • @MezgebSitot
    @MezgebSitotАй бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክልሽ በአድስ መዝሙር እንጠብቅሻለን

  • @derradegaza2060
    @derradegaza20603 жыл бұрын

    ወይኔ በመቤቴ ስወድሽ ስቀና በስነ ስራትሽ እናታችን ዝማሪዎቹ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን ።

  • @user-ju3kr6zg4l
    @user-ju3kr6zg4l3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker47903 жыл бұрын

    የኔ እናት እርጋታዋ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ዕድሜንና ጤናን ይስጥልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66703 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የሚገርም ትህትና ክርስትናን ተግባሩንም ያስተማረትን ነው በተለይ ለሴት እህቶች አስተምሮን አልፎዋል💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤

  • @lilemekonne4046
    @lilemekonne40462 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማለን እህታችን ትትናሽ ደርባ ብንተሽ ክርስትናሽ ያስቀናል

  • @ramsetemesgen4550
    @ramsetemesgen45503 жыл бұрын

    Zemare melaykt yasemalen....mahebere kedusan...keep it up....all ✝️ must unite@zis time

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r3 жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet34103 ай бұрын

    በእውነት የእግዚአብሔር ስጦታ አያልቅም።

  • @ruttendale8488
    @ruttendale84883 жыл бұрын

    ማርታ በስም ብቻ ነበር እማውቅሽ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @seblesintayehu9822
    @seblesintayehu98222 жыл бұрын

    እንደ ዘማሪት ማርታ አይነቶችን እግዚአብሄር ያብዛልን ፡፡አድስ ዘማሪዎች ከርሷ ተማሩ፡፡

  • @tf7382
    @tf73823 жыл бұрын

    ብዙ የሚያስተምሩት በትህትና ራሳቸዉን እየደበቁ ብዙ ነገር ቀረብን::ፈቃደኛ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ማርታ:: ለአዘጋጆቹም መድኃኔዓለም በረከትን አያሳጣብን::

  • @besufekad9
    @besufekad9 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችንን። እባካችሁ የአሁን ትውልድ ዘማሪዎች ከእህታችን ጥቂት ተማሩ አወቅን ፣ አሳመርን ብላችሁ አትራቀቁ። አገልግሎታችሁ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይሁን። አሁን አሁን የሚለቀቁ መዝሙሮች አለማዊነት የሚታይባቸውና ከቤተ ክርስትያናችን ዜማ ቃና እየወጡ ያሉ አይነት ይሰማኛል። ማህበረ ቅዱሳንም ሆነ የሚመለከተው የቤተ ክርስቲያን አካል አበክሮ ሊሰራበት ይገባል።

  • @woldemariamwoldeamanuel221069
    @woldemariamwoldeamanuel2210692 жыл бұрын

    Blessed are those who are poor in spirit for theirs is the kingdom of heaven- truly she is genuine Christian. Bless you my sister

  • @eskedargebreyohannes2521
    @eskedargebreyohannes25212 жыл бұрын

    ምን መታደል ነው! እጅግ በጣም የማከብርሽ እህቴ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ተመኘሁልሽ! በምግባር፣ በሃይማኖት መፅናትን ተማርኩብሽ!

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    ክርስትና ካለባበስ ይጀምራል ደስ ትላላቹ 😁🙏ዘማሪ ማርታ ትንሽ የጨነቀኝ ነገር ቀና ብለሽ ማውራት አለብሽ ብዬ አምናላው መዝሙሮችሽም ይጨመሩልን ሴትልጅ ያለልክም መለፍለፍ ያለልክም ማቀርቀር የለባትም ብዬ አምናለሁ አመሠግናለሁ ይሄን ስላሳያችሁን 🙏🙏🙏

  • @rahe698
    @rahe6982 жыл бұрын

    የምታምኚውን አምላክ ዘመንሽን ይባርክልን ውድ እህቴ ህይወትሽ እንዴት መንፈሳዊ ቅናት ነው ያለኝ እንደምወድሽ ድምፅ ከነ ሥነምግባር ምንም ለወጥ የሌለሽ አንድ ባህርይ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን የኔ ውድ

  • @zewdugebre6802
    @zewdugebre68023 жыл бұрын

    ከምወዳቸው የድሮ ዘማርያን አንዷ ማርታ ነች!!

  • @ermifast7689
    @ermifast76892 жыл бұрын

    እህታችን ማርታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ህፃን ሆነን በሰንበት ትምህርት ቤት ባንቺ ዝማሬ ነፍሳችን ለምልማ ነው ያደገችው። አሁንም በጤና በፀጋው በቤቱ ረጅም እድሜ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ። እንወድሻለን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay35944 ай бұрын

    ግሩም ነው እህቶቻችን የማርታን ያዙ

  • @mikeendale304
    @mikeendale3043 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ማርታ ስለ ቅዱስ ዬሐንስ የስጠሽው ምስክርነት ስለ ደብረ ሊባኖሱ ታሪክ ስትናገሪ አስታወስሽኝ ግዜው እጅግ እረጅም ነው ጌዜውም የፍልስታ ጾም ነብር አንቺ ከጓደኞችሽ ማለት ከነብሩክ ጋር ሱባይ ይዛችሁ ነብር ያረፋችሁበ ቦታ ዳቦ ቤት ጋር ገባ ብላችሁ አባ ሐብተማርያም ቤት እኛ ደግሞ ከጎናቹሁ ነብር ትዝ ይለኛል ጓደኛችሁ ታማ አባ ኤልያስ መስቀል አጣኙ እርኩስ መንፈሱን ስያላቁቁላት ይገርማል በትዝታ ነጎድኩኝ ኢንተርቪዬሽን ስሰማው ሴትደብር ኪዳንምረት የባአል ቀን ስትዘምሪ ....መልካም ትዝታ 🤔🤔🤔🙏🙌

  • @hannaGtube

    @hannaGtube

    3 жыл бұрын

    ብሩኬ ድንቅ ልጅ ነበር አምላከ ዮሀንስ መጥምቅ ነብስህን በቅዱሳኑ ጋር ያሳርፍልን

  • @kidargaw
    @kidargaw3 жыл бұрын

    ዘማሪት ማርታ ስለ አበርክቶሽ ሁሉ ሁሉ ያለው እርሱ ይጠብቅሽ። ትሁት ለሰንበት ተማሪዎች አርአያ እንደሆንሽም አውቃለሁ ስራሽም ተግባርሽ ምስክር ነው። ሆኖም እግዚአብሔር ይሄንን ስጦታ ለሌሎች እንድታደርሺ ነው የሰጠሽ ብዬ አምናለሁ። በዚህና ባለፍነው ወቅቶች የተሀድሶ መናፍቀን እንቅስቃሴ ወጣቱ፣ ሰንበት ተማሪው፣ ምዕመኑ ሁሉ መዝሙር እና ዘፈን መለየት እንዴት እንደተቸገረ ሁሉም ያውቀዋል። እንደ አንቺ፣ ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ፣ ሊቀ መዘምራን ይልማ፣ ዘማሪት ፋንትሽ፣ ዘማሪት ፀዳለ፣ ዘማሪ ታደለ ፊጣ ያለችሁ መዘምራን ለምዕመኑ አማራጭ ስርአተ ቤተ ክርስትያንን የጠበቀ ያሬዳዊ ዜማን እንዲያጣጥም እንዲለይ እንዲያውቅ አበርክቶአችሁ ከፍ ይለ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ ልክ እንደ ድሮአችሁ በሊቃውንት ጉባኤ አሳርማችሁ አስተችታችሁ ለምዕመኑ ማቅረብ ብትችሉ ... ሊቃውንቱ እንደሚሉት በመፅሐፍ የመጣውን በመፅሐፍ ... በዝማሬ የመጣውን በዝማሬ መመለስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችሁ ነው ብዬ አምናለሁ ስለዚህ መዘመርት ማርታ ተጨማሪ መዝሙሮችን ብትሰሪ መልካም ነው። "በአንዱ መዳን በሰማይ ታላቅ ደስት ይሆናል" "ህንፃ ቤተ ክርስትያኑ አለቀ ህንፃ ስላሴውስ??? ከፍ ብዬ ታላላቆቼን ካስቀየምኩ ይቅርታ ወስብሀት ለእግዚአብሔር ኪዳነማርይም ዘደብረይድራስ

  • @Demenabiruh808
    @Demenabiruh8082 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ዘማሪት ማርታ ከሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ቀጥሎ የቤተ ክርስቲያናችን ዕንቁ ልጅ ነች በቅርበት አላቃትም ግን መዝሙሯን ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ ለራሴ ይገርመኛል እና ደግሞ እምነቷ ከቻልሺ አድራሻዋን ባገኝ ደስ ይለኛል መጥታ ብታገለግል እድል ብሞክርላት በጣም ደስ ይለኛል ጥያቄዬ ለሚዲያው ክፍል ይሁልኝ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya19043 жыл бұрын

    ከልጅነት ጀምሮ መዝሙርሽን በጣም ነበር የምሰማው በጣም የገረመኝ የዱሮ መዝሙሮች ወደ ምእመኑ ከመድረሱ በፊቱ በሊቃውንት ጉባኤ ይታዩ ነበር አሁን አሁን ግን በማህበራዊ ሚዲያ የምናያቸው አንዳንድ መዝሙሮች ዘፈን ነው የሚመስሉት በዚህ ላይ ሲዘምሩ አይተናቸው የማናውቃቸውን ሰዎች አንድ መዝሙር ገና ሳይስሩ ዘማሪ ተብለው ይጠራሉ:: በዚህ ላይ ማህበረ ቅዱሳንም ይሁን ባለ ድርሻ አካላት ይህን ጉዳይ በአትኩሮት ቢመለከተው እላለሁ::

  • @user-of8gj2di6n

    @user-of8gj2di6n

    3 жыл бұрын

    እኔም ታዝቤአለው

  • @lidacall4552
    @lidacall45523 жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያደልልን መድኃኔዓለም! ❤❤❤

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የመዝሙር ጣዕም ያሳወቃቹን የድሮ ዘማሪያን ናቹ

  • @user-hp6tk6wr6t
    @user-hp6tk6wr6t4 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን እኅታችን😢

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker49713 жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j2 жыл бұрын

    የዘማሪት ማርታና የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ መዝሙራት በምሰማበት ጊዜ ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ወደ እየሩሳሌም ሰማያዊት ነጥቆ በሀሳብ የሚወስዱኝ፣ የሀጥያቴን ሸክም እያስታወሱ ልቦናዬን በፀፀትና በሀዘን የሚነኩኝ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ለሁለቱም የአግልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ! ተስፋ- መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን!

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew27143 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo14413 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናሽንአብዝቶይስጥልንዘማሪትማርታ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Жыл бұрын

    ዘማራ ማርታ በጣም መሳዊነሽ አምላክ ጸጋሽን ያብዛልሽ ላቺያለኝ አመለካከት እጅጉን ከፍብላል በፊት ላቺ የዝንያህል አልነበረም ይቅርታም እጠይቅሻለው ለነበረኝ ሀሳብ ዘማራ ማርታእባክሽ መዝሙር ደግመሽ ደግመሽ ስራ የአምላክን ፍቃድ ጠይቂና አምላከመጥምቀ ዩሀንስ በድሜበጸጋ ይጠብቅሽ

  • @kadestdesalegn3762
    @kadestdesalegn37623 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ዘማሪ ማርታ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @madesign21
    @madesign213 жыл бұрын

    ❤️በሚገርም ሁኔታ ፊቷን መሉ ለሙሉ ለማየት ብዙ ጊዜ ዩቲውብ ላይ ሰርች አድጌ ፈልጋት ነበር እና እጅግ ገርሞኛል "ብዙ ጊዜ አንገቷን ደፍታ አልያም ሽፍንፍን ብላይ ነው የምትዘመር " ከሴት መዘምራን ቦታ ከምሰጣቸው አንዷ ስትሆን ከወንድ ጥዑመ ልሳን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ናቸው ... እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር እንወዳችኃለን❤️

  • @mekdes9004
    @mekdes90043 жыл бұрын

    ማርታ የልጅነት ትውስታዬ ቦሌ መድሃኒያለም የማታ ፀሎት ላይ አረሳሽም አናተ ስትዘምሩ እኛ ድንጋይ እናቀብል ነበር ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime81893 жыл бұрын

    ማርትዬ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳናቅሽ በገጠር ዘምሬሽ ብዙ ሰዎች ተጽናንቴናል ልባችን አርያም ይደረሰ እስከ ሚመስለን ደረስ ነው እስካሁን በፍቅር ይዘመራል

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🌹💕 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🌹💕

  • @marthachane9777
    @marthachane97773 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ዘማሪት. ማርታ

  • @sebseb1795
    @sebseb17953 жыл бұрын

    ማሕበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን በጣም የጓጓንለት ነው ማርታ ከመዝሙራ በላይ ትሕትናዋም አስተማሪ ነው፡ ልታይ ልታይ በበዛለት ግዜ እንደዚ ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ አለባበስ ስነስርዓት ይህ ነው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት።

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem930510 ай бұрын

    ወይኔ ማርቲዬ የእኔ እናት በጣም የምወድሽ የቤተክርስቲያን እንቁ አገልጋይ ነሽ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አምላክ ያድልልን

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Жыл бұрын

    የዘመኑ ዘማሪወቺ ቢዝነስ ነው ያደርጉት እንኳን ለቤተክርስቲያን ሊስጡ ማርትዮ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በእውነት ከልብሺ ስው እውነተኛ ክርስቲያን የአገልግሎት ዘመንሺይባርክ. እመብርሃን ትጠብቅሺ🥰🥰🥰🙏🙏

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu322211 ай бұрын

    ልጅ ቢንያም የኔ የዘመኔ እዬብ እሱ የምድር የስማዩ ንጉስ መድሀኒአለም ይጠብቅህ እናቱ ድንግል ማርያም ትዳብስህ መርጦሀል መንፈስ ቅዱስ ያለበት ቤት መወለድ መታደል ነው ተባረክ🙏🙏🙏💕

  • @hannaGtube
    @hannaGtube3 жыл бұрын

    ማርቲ መክራ ገስጻ ኮርኩማ ያሳደገችን እህታችን ብዙ ትዝታ አለን ዪኒፎርም ለብሶ ከሷ ጋር ለማገልገል የማንሆነው ነገር አልነበረም መዝሙር ክፍላችን እሷ ነበረች ደግሞ በጣም አይናፋርም ነበረች

Келесі