🔴 " አዲስ ዝማሬ" የከበረ ኪዳንሽ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yekeber kidanish

Пікірлер: 147

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40644 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ እናታችን ኪዳነ ምህረት በሀገራችን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ታድርግልን

  • @user-uc4ul3vv7j

    @user-uc4ul3vv7j

    4 ай бұрын

    Amen amen Amen🙏🙏🙏

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቃል የኪዳኗ እመቤት ሆይ ወደልጅሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝልን ምህረቱን ይልክልን ዘንድ ❤❤❤❤

  • @genetkassaye4318
    @genetkassaye43184 ай бұрын

    ዝሜሬ መላዕክትን ያሠማልን እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነቤተቦችሽ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81464 ай бұрын

    🙏❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን አብዝቶ ይስጥልን የምህረት እናት ኪዳነ ምህራት ፍቅሯን በልባችን ያኑርልን አሜን🙏

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10594 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲሰተር

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw4 ай бұрын

    ጥዑመዝማሪ ዝማሪዳዊትን የሰ ማልን ሲስተር ዘማሪ ሒዊ በጸጋ በጥና እረጅም ጥና ይስጥሽ አሜን

  • @medhini7477
    @medhini74774 ай бұрын

    ዝማሬ መላኣክቲ ያስማልኝ ውድ እናታችንንን❤❤❤❤ የኪዳነ ምህረት ምልጃ ቃልኪዳና ኣይለይን❤❤

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን።እልልልልልልል

  • @Amukatariku-lz3vw
    @Amukatariku-lz3vw4 ай бұрын

    አዎ'ምን ቃል አለን እሷን ምንገልፅበት' ማመስገን ብቻ ነው እንጂ የከበረ ኪዳኗ አይለየን አሜን እህቴ ዝማሬ መላእክትነ ያሰማልን ኑሪልኝ

  • @bestofever18
    @bestofever184 ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ።ለእነታችን ቅድስት ኪዳነምህረት በአል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76964 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል👏👏👏🕊🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74604 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75284 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሂዊዬ

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን የኪዳነ ምህረት ምልጃዋ ይድረስልን ይፕአገራችንን የቤተክርስቲያናችንን ነገር በምሕረት አይኗ ትመልከትልን

  • @enatgetasew920
    @enatgetasew9204 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልአሜን (3) ዝማሬ መላይክት ያሰማልን !!❤

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7o4 ай бұрын

    እጅግ በጣም ግሩም ነው ውዷ እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ❤❤❤❤

  • @Kaliye-hp2se
    @Kaliye-hp2se4 ай бұрын

    ስስተር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬዎችሽ ሁሉ አጥንትን ያለመልማሉ ❤❤❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz8 күн бұрын

    Amen zimare dawiten yasemalen yagelglot zemenish yetebareke yihun ❤❤

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን አሜን፫

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28204 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክት ያሠማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66414 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hossahop-we3tk
    @hossahop-we3tk4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ እልልልልልልልልልልል

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ለአመቱ በሰላም እንድንደርስ ቃልኪዳኗ ይጠብቀን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu4 ай бұрын

    ዘማሪት ሲስተር እንቁ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ልጅ ኪዲዬ እናቴ በቤቱ ታፅናሽ❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99134 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56744 ай бұрын

    አዎ ቅድስት ኪዳነምህረት ፣ አዳኛችን ፣ክብራችን ፣አማላጃችን የዓለም ሁሉ ፈጣሪ የሆነው የጌታችን መድሃኒታችን. እየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ለዘላለም. ለእሷ ይሁን ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44424 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ ማልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15274 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @merontesfaye2711
    @merontesfaye27114 ай бұрын

    🌹🌹🌹እልልልልልልልልልል🌹🌹🌹እልልልልል🌹🌹🌹እልልልልልልል🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ሒዊ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🤲🌹በርቺልን የተዋሕዶ እንቋችን❤እንደ አንቺ ያሉት ያብዛልን❤

  • @msMekides2215
    @msMekides22154 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @alemsise6833
    @alemsise68334 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ ፣በፀጋ፣በሞገስ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @wuda7899
    @wuda78994 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @amanuel2727
    @amanuel27274 ай бұрын

    ድንቅ መዝሙር ነዉ, እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤

  • @mbbmbbb7519
    @mbbmbbb75194 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክቲ የሰመዐልና❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale89184 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእህት ያሰማልን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95304 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪመላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.21264 ай бұрын

    እልልልልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሰማልን

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen10764 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሀገራችን ሰላምያድልግልን

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw4 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ ሂዊ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w4 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህትታችን እርሜናጤናይስጥሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ የተዋህዶልጆች እንኳን አደርሳችሁ ለኪዳነምህርት መታሰቢያ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን የዛሬ አመት በሰላም ታድርሰን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @accacc3506
    @accacc35064 ай бұрын

    እልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን ዘማሪት ሲስተር እህታችን ስወደሽኮ ደሞ የመጀመራኮሜት ❤ ዞርዞር እያለኩነበር መዝሙር ፍለጋ ❤ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላምያደርግልን❤

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb55364 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ የናታችን የቅድስት ኪዳነምረት ምልጃዎ ፍቅሯ አይለየን ✝️✝️✝️💒💒💒🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 ай бұрын

    እናታችን እዳጠፋ አፅኒን በክርስትናችን ❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l4 ай бұрын

    እናቴ ኪዳ ምህረት✝️🤲❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela7774 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድሥት ኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል,ዠማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @alemtsehaygetachewtedela777

    @alemtsehaygetachewtedela777

    4 ай бұрын

    Egziabeher yakiberlgni anchinem betesebshenem betam new miwedachu yeageliglot zemenachun yibarkelen be edeme betsega yitebekilen

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88334 ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @birtukantadese412
    @birtukantadese4124 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ

  • @eyerusyizengaw9568
    @eyerusyizengaw95684 ай бұрын

    ዘማሪት ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን። እመብርሃን ሀገራችንን በምልጃዋ ታስብልን።

  • @sofioffical
    @sofioffical4 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @user-rq4gk3gl9w
    @user-rq4gk3gl9w4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    4 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga53474 ай бұрын

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህርት በዓል በሰላም አደርሳቹ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላቹ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኪዳነምርት ትጠብቅልን እህታችን ፀጋዉ ይብዛልሽ❤❤

  • @zebib3563
    @zebib35634 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!!!

  • @balanishb9346
    @balanishb93464 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xp8in2mn7m
    @user-xp8in2mn7m4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uj3hn6yz7p
    @user-uj3hn6yz7p4 ай бұрын

    Yene wud eht zimare melaekt yasemaln betesebshn yibsrklsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72324 ай бұрын

    ኣሜንንንንንንንንን ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ክብርቲ ሓፍተይ ሂወቲ ምስ መላእ ቤተሰንኪ ኪዳነምህረት ጽላላ ንዘንተ እለት ተጽሊከልኩም ጸሎትኪ ዘክርኒ ሓደራኺ ሓፍተየ ጸሎትኪ ዘክርኒ ❤❤❤

  • @gdhhx1654
    @gdhhx16544 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68304 ай бұрын

    🙏እመቤታችን ትጠብቅልን እግዚአብሔር ኣባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በቤቱም ያፂናልን!!!

  • @user-gu8hb3rb8b
    @user-gu8hb3rb8b4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እህታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd7if7oe2i
    @user-nd7if7oe2i4 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo4 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @zinashgobenabali751
    @zinashgobenabali7514 ай бұрын

    እልልልልልልል እውነት ነው ምን ቃል አለኝ አንችን ምገልጽበት ውለታሽ በዛ እናቴ ።ለሁላችንም ኪዳኔ ምህረት ደርሳ ወደልጇአ ታማልደን እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n4 ай бұрын

    ❤❤❤ዝማሬመላእክትንያሠማልንእናቴ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48974 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet50994 ай бұрын

    Zimare melak yasemalin! Konjo mezmur new!

  • @beyou1628
    @beyou16284 ай бұрын

    Zemare melakt yasemalen

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ👏👏👏👏😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69674 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded4854 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y4 ай бұрын

    እልልልል👏👏👏👏ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አማላጅነት አትለየን ኪዳነ ምህረት በተሰጣት ቃልኪዳን ሀገረችን ሰላምዋን ትመልስልን 🙏🙏🙏

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57594 ай бұрын

    ዘማሪት ሲስተር ሂወት ሁልግዜ ዝማሬሽ ልብን የሚነካ ወደ ንስሀ የሚመራ ልብን የሚመስጥ በሀይማኖት እድንነቃ የሚያደርግ ግሩም ስብከት ነው ልእኔ :: ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s4 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ኪዳነምረት እናቴ ችግሬን ሁሉ ቃልኪዳን በተቀበልሽበት ቀን አስተካክሊልኝ አሜንንን❤❤❤❤❤

  • @EndalekassaEk
    @EndalekassaEk4 ай бұрын

    ሂዊ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey86374 ай бұрын

    Amen Amen Amen kidamhereteyyyy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakassa2892
    @sarakassa28924 ай бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልንንንእልልልልልልልልል

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem74394 ай бұрын

    ሐመረኖኋ ኪዳነምህረት ፀጋውን ታብዛልሽ እህታችን ዘማሪት ሂዊዬ እድሜና ጤናውን ከነቤተሰቦችሽ ትስጥልን ከነልጇ እናቴ። 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @aregashgebere
    @aregashgebere4 ай бұрын

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤

  • @amenasmare5358
    @amenasmare53584 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mery.2116
    @mery.21163 ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen ❤❤❤❤❤ betam mewdew mezmure

  • @mekdianku-vb3gx
    @mekdianku-vb3gx4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሕውዬ

  • @yehishimebet4605
    @yehishimebet46054 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @user-dn6gf5kx4o
    @user-dn6gf5kx4o4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዷ እህታችን

  • @marthafirew4507
    @marthafirew45074 ай бұрын

    Zmare melaktin yasemalin.!!!

  • @mardakelemework5009
    @mardakelemework50094 ай бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p4 ай бұрын

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 💞💞💞

  • @MihireteBelay-fu1vf
    @MihireteBelay-fu1vf4 ай бұрын

    Zimare melakitine yasemaline

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa4 ай бұрын

    እልልልልልልል❤❤❤

  • @mimimola7057
    @mimimola70574 ай бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu4 ай бұрын

    Ameen ameen ameen zmare melaktn yasemaln ❤❤❤

  • @astarakitube4497
    @astarakitube44974 ай бұрын

    ህይወትዬ ኪዳነምህረት ስራሽን ህይወትሽን ሁሉ ትባርክልሽ

  • @wmedihn9571
    @wmedihn95714 ай бұрын

    እልልልልል❤❤❤❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw84734 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሸ❤❤❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse16974 ай бұрын

    Elllll zemare Melakyasemalen

Келесі