🔴 አዲስ ዝማሬ "እመካለሁ" | Emekalehu | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Ойын-сауық

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "እመካለሁ" | Emekalehu | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Пікірлер: 92

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane52092 жыл бұрын

    እሰይ ነፋሴ ረሰረሰች እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ዜማ የጠበቀ ዝማሬ እንዴት ደስ እንደሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l2 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l2 жыл бұрын

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ ስለሆንክ ዋስትናዬ በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 😢😢😢

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p2 жыл бұрын

    ጥኡም ዝማሬ አጥት የሚለመልም ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርታልን

  • @diamond16tube
    @diamond16tube2 жыл бұрын

    እመካለሁ በአንተ ጌታዬ ስለሆንክ ዋስትናዬ እተጋለሁ ለምስጋና ሀይሌም ጎልበቴም ሆነሀልና

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    እህህህህህ😢😢😢😢 የማይጠገብ አደበት እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን💕👏

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube71812 жыл бұрын

    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye58102 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 "እተጋለሁ ለምስጋና ሃይሌም ጉልበቴም ሆነኸኛልና " በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i2 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube272 жыл бұрын

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ ስለሆንከኝ ዋስትናዬ እተጋለሁ ለምስጋና ሀይሌም ጉልበቴም ሆነሀልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @matiababa8559
    @matiababa85592 жыл бұрын

    ባነንተ ተከልለን መከራችንን የምናልፍብህ ፈጣሪያችን ጌታ እየሱስ ተመስገልን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia21477 ай бұрын

    እውነት አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን 😢🌿🌿🌿🌿🌿

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40192 жыл бұрын

    አሜን🌾 አሜን 🌾አሜን🌾 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጥኡም ዜማ

  • @selamtadese9025
    @selamtadese90252 жыл бұрын

    እረጋ ያለ ደስ የሚል ዝማሬ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abebahiluf6856

    @abebahiluf6856

    2 жыл бұрын

    zimare melaiket yasemalen wedimachin

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10082 жыл бұрын

    እውነት አጥንትን ሚያለመልም መዝሙር ነው ለመሰገን ጌታዬ መዳኒታለም ክርሰቶሰ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ወንድማችን ሊቀመዘምራን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በርታ መዝሙሮችክ ለተጎዱ ሚያበሠታ ነው የድንግል ልጅ መዳንያለም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe8162 жыл бұрын

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ ስለሆንክ ዋስትናዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59412 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዱ ግሩም ነው

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇪🇹📖📖🌃✨💫💫❣️❣️

  • @endueduofficial

    @endueduofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን ሳሚዬ ያንተው ድካም ነው

  • @zorthodox1104
    @zorthodox11042 жыл бұрын

    እመካለሁ በአንተ ጌታዬ ስለሆንክ ዋስትናዬ እተጋለሁ ለምስጋና ሀይሌም ጎልበቴም ሆነሀልና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 👍

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    2 жыл бұрын

    📖📖📖🌙🌟📖📖🌙📖📖🌙🇪🇹🇪🇹🌙📖🇪🇹🇪🇹🌃🌃🌃✨💫💫

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    አሜን በእውነት አጥንት የሚአለምልም ነፍስን የሚአረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሚአፅናኛ መዝሙር😥😥😥 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ፀጋ ባበቱ ያቆይልን ወንድማችን

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @habtemariamdegu4532
    @habtemariamdegu45322 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢🙏🙏

  • @meskeremtafer4562
    @meskeremtafer45622 жыл бұрын

    አሜን አሜን መመኪያችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-ec8fy8cl9y
    @user-ec8fy8cl9y2 жыл бұрын

    ዝሜሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅነህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማል እግዜአብሔር አምላክ አሁን በጸጋ ው ያብዛልህ

  • @senbetmedia1103
    @senbetmedia11032 жыл бұрын

    emekalhu bante getaye amen amen amen

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @mesiaa2155
    @mesiaa21552 жыл бұрын

    Amen amen amen zemare meleaket yasemalene

  • @dudududu4815
    @dudududu48152 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam17862 жыл бұрын

    ሉኡል እግዘ፫አብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተረጋጋ ያሬዳዊ ዜማ መንፈስን የሚያድስ ተባረክ ወንድማችን ስወድህ ከልቤ ነዉ

  • @wardawarda4457
    @wardawarda44572 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤😍

  • @tufg556
    @tufg556 Жыл бұрын

    እመካለሁ በእንተ ጌታየ እፍ ኣምላክ ሆይ እኔ ደካማ ባሪያህ በምንግደህ ማሪኝ 😢😢😢🥺🥺🥺😭😭😭😭😭ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝምሬ ምልእክት ያሰማልን ወንድማችን 🥺🥺💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️✝️✅✝️✝️✝️✅✝️✅✝️✅✝️✅✝️✅👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️💗🙏🙏🙏

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tizta6325
    @tizta63252 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Sara-uu6hy
    @Sara-uu6hy2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_122 жыл бұрын

    ፀጋህ ይብዛ ወንድማችን ዲ/ን እንዳለዬ ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን ⛪️➕🙏

  • @joorykfk330
    @joorykfk3302 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🕯️🕯️😭😭

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Жыл бұрын

    በሰላም በፍቅር ለሆሳና ያድርሰን አይለየን አሜን( 3)

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @christinahailemariam2971
    @christinahailemariam29712 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemra Malekten Yasamalene 🙏🙏🙏

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay5522 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mulu1621
    @mulu16212 жыл бұрын

    🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39682 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @fatmaksa7882
    @fatmaksa78822 жыл бұрын

    Zemare melakt yasmalen egzabhar bebatu yasnah

  • @wazircel8664
    @wazircel86642 жыл бұрын

    Zimaree malatii yasamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ እንዱዬ🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meskremseyfu7064
    @meskremseyfu70642 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby6072 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare Yasaman 🙏🙏💕💞❣🥰💕❣

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema52112 жыл бұрын

    Zemari melayekt yasemalen wendemachn

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    ጥኡም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-si4uz9ct7l
    @user-si4uz9ct7l8 ай бұрын

    ❤❤❤kale hiywetin yasemalin tesfa yehonchwun mengiste semaetin yawursilen ❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @esd6407
    @esd64072 жыл бұрын

    ዝምሬ መላህክትን ይሳማልን!!!

  • @julpay9898
    @julpay9898 Жыл бұрын

    አሜንንአሜንአገልግሎትዘመንህይባረክ

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735
    @hulgyzyabegetadesybelachu87352 жыл бұрын

    AMEN EGZYABHYR YMESGEN ZEMARY MELAKTN YASEMALN.

  • @monaabite9609
    @monaabite96092 жыл бұрын

    AMANE.AMANE

  • @evu-tube
    @evu-tube2 жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን #ሚያዝያ ፬ #ቅዱሳን_ፊቅጦር: #ዳኬዎስና_ኤርሞ_ሰማዕታት አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምነን ሚያዝያ በባተ አራት ቀን የከበሩ ፊቅጦርና ዳኬዎስ ኤርሞ ሌሎችም ብዙዎች ሰዎች ሴቶችና ወንዶች ደናግሎች በሰማዕትነት ሞቱ። እሊህም ቅዱሳን በታላቁ ቆስጠንጢኖስና በልጁ ዘመነ መንግስት የጣዖታትን ቤቶች አፍርሰው ጣዖታትንም ሰብረው አቃጥለው በቦታቸውም አብያተ ክርስቲያናትን ሠርተው አምላክን በወለደች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በሌሎችም በብዙዎች ቅዱሳን ስም ታቦቱን ሰይመው ነበር። ከሀዲ ዮልያኖስም በነገሠ ጊዜ የጣዖትን አምልኮ አቆመ የጣዖቱንም ካህናቶች አከበራቸው ብዙዎች ክርስቲያኖችንም አስገደለ። የእሊህ ቅዱሳን ዜናቸው አስቀድሞ በጣዖታት ቤቶች ላይ ያደረጉት ጣዖታትን እንደሰበሩ ሁሉ ተሰማ።ይዘውም ጽኑ ሥቃይን አሠቃዩአቸው ብዙ ቀንም ሲሰቅሏቸውና ሲገርፉአቸው ቆዳቸውንም በሾተል ሲነጥቁ ኑረው በኃላም ቸብቸቧቸውን በሰይፍ ቆረጡ። በመንግሥተ ሰማያትም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ በረከታቸው ከእኛ ጋር ለዘላለሙ ትኑር አሜን። #ሚያዝያ 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት= 1.እግዚአብሔር የሰው ልጅን ፈጠረ 2.ቅዱሳን አብርሃ ወአጽብሐ (ጻድቃን ነገሥት) 3.ቅዱሳን ፊቅጦር: ዳኬዎስና ኤርሞ (ሰማዕታት) ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጉዋድ (ወንጌላዊው) 2.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ 3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት 4.ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት) "እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ:: በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው:: ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው . . . እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ:: እነሆም እጅግ መልካም ነበረ::"(ዘፍ. 1:26-31) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wq7we5xh3i

    @user-wq7we5xh3i

    2 жыл бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን የቅዱሳንበረከት እረዴኤትከሁላችንጋርይሁን አሜን

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg13592 жыл бұрын

    ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN

  • @simakoo-wb5br
    @simakoo-wb5br Жыл бұрын

    Kale heyot yasemaln d/n

  • @selamawitgetu9418
    @selamawitgetu94182 жыл бұрын

    Zmare melaktn yasemaln😇😇😇😇

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @befedere605
    @befedere6052 жыл бұрын

    Lemenegestu Yabeqahe

  • @kassaneshgessese9638
    @kassaneshgessese9638 Жыл бұрын

    ❤❤❤l❤

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta49113 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍😍😍😍👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube71812 жыл бұрын

    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @mekditube8905
    @mekditube89052 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth17472 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒😭

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew54512 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tigistwondimu9002
    @tigistwondimu90022 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-si4uz9ct7l
    @user-si4uz9ct7l8 ай бұрын

    ❤❤❤kale hiywetin yasemalin tesfa yehonchwun mengiste semaetin yawursilen ❤❤

  • @lilizewdu4601
    @lilizewdu46012 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @redeitdaneilisru2654
    @redeitdaneilisru26542 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tgraki3685
    @tgraki3685 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ei1lt4ee9f
    @user-ei1lt4ee9f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі