🔴 አዲስ ዝማሬ " ቀዳሚሁ ቃል " | Kedamihu Kal | ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ይባቤ

Ойын-сауық

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ቀዳሚሁ ቃል " | Kedamihu Kal | ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ይባቤ

Пікірлер: 53

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @desetabekele8963
    @desetabekele89632 жыл бұрын

    amen amen amen zimaree malaktii yasamalinii

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris75472 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    የኛ የተዋህዶ መዝሙሮች ትምህርት ናቸው በእውነት በማስተዋል እናዳምጥ ምግብ ናቸው አምላኬ ተዋህዶ ስላደረከኝ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀለው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ስጠን ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @selamlegese3676
    @selamlegese36762 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln Egziabher bebetu yanurh::

  • @zorthodox1104
    @zorthodox11042 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay5522 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @selamlegese3676
    @selamlegese36762 жыл бұрын

    Ehhh kale hywet yasemal Egzabher aklo aklo tgawen yabzaln

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @welatehen
    @welatehen2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️✝️✝️✝️🌹

  • @henyboy300
    @henyboy300 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @hahuaman28
    @hahuaman282 жыл бұрын

    Kale hywot yasemaln ye agelglot zemenhn barko kedso ystln wendmachn🙏🙏🙏

  • @zt9549
    @zt95492 жыл бұрын

    ቀዳሚሁ፡ቃል፡ሥጋ፡ኮነ፡ወኃደረ፡ላዕሌነ፡ወርኢነ፡ስብኃቲሁ፡ከመ፡ስብኃተ፡አሃዱ ፡ዋሕድ ፡ለአቡሁ። 💚💛❤️ወንጌለ፡ዮሐንስ፡ ምዕራፍ ፩፥ ቁጥር ፩💚💛❤️

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw91252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @SolomonVA
    @SolomonVA2 жыл бұрын

    ልዩ ነው። ልብ ይነጥቃል፡ በነጻ አገሬ ወስዶ መለሰኝ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew99362 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    እህህህህ 😢😢ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👏

  • @risomyedingillij5730
    @risomyedingillij57302 жыл бұрын

    Zimare melayiktin yaemalin

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40192 жыл бұрын

    አሜን 🌾አሜን 🌾አሜን🌾 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጥኡም ዜማ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y2 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልክ አጥት የሚያለመልም ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    ወንጌለ ዮሐንስ ፩:፩........መሰርት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @zemedembiyale382
    @zemedembiyale3822 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። በርታልን

  • @hawihawi5919
    @hawihawi59192 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን

  • @tigestamare777
    @tigestamare7772 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @leaklil
    @leaklil2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ!

  • @samriz9458
    @samriz94582 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ይባቤ ሁሌም በመዝሙሮችህ እወድሀለሁ

  • @etyopiawit
    @etyopiawit2 жыл бұрын

    Embaye zimbilo dub dub yilal 😭😭ye nesha mot yisten. Thank you Mahtot for these amazing mezmurs and timhert. Also, thanks for the lyrics..hulu betaregut melkam new. Zemari melakiten yasmalen.

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire48902 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏

  • @giza4493
    @giza44932 жыл бұрын

    Kale hywot yasemaln amen amen

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto7912 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነቱ ወንድሜ ዲያቆን ተመስገን ፀጋውን ያብዛልክ ልብን የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @Rafa_ethio32.8
    @Rafa_ethio32.82 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m2 жыл бұрын

    አቤቱ ጋታ ሆይ ማረን ምህረት ከአንተ እጅ ናት እንደ ቸርነትህ

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana32522 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛል አሜን፫

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @messihabeshawimessihabesha4320
    @messihabeshawimessihabesha43202 жыл бұрын

    የምንባረክበት መዝሙር ያርግርን ፈጣሪ

  • @evu-tube
    @evu-tube2 жыл бұрын

    እንኳን አምላካችን እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ ላረፈባት የመጀመሪያዋ ዕለተ ሰንበትና ለቅዱስ ሕዝቅኤል ነቢይ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! አምላካችን እግዚአብሔር በ6ቱ ቀናት 22ቱን ሥነ ፍጥረት ፈጥሮ በ7ኛዋ ዕለት ደክሞት ያይደለ ለእኛ ያስተምረንና ሰንበትን ይቀድስልን ዘንድ አረፈ:: ዕለተ ሰንበት ማለት አንዳንድ ልባቸውን ያሳወሩ ሰዎች እንደሚያወሩት የሥራ መፍቻ ቀን ሳትሆን:- 1.ከሥጋዊ ተግባራችን ታቅበን መንፈሳዊ ተግባራትን (6ቱ ቃላተ ወንጌልን) የምንፈጽምባት: 2.ለጊዜውም ቢሆን ጥቂት እርፍ ብለን አማናዊቷን ዕረፍተ መንግስተ ሰማያት የምናስብባት ዕለት ናት:: እንደ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትም ለሰንበተ ክርስቲያን ቀዳሚውን ቦታ ሰጥተን ቀዳሚት ሰንበትንም እንደሚገባ ልንጠቀምባት ይገባል:: የሰንበት ጌታዋ: የምሕረትም አባቷ ጌታችን እግዚአብሔር ለዕረፍተ መንግስቱ የተዘጋጀን ያድርገን:: #ቅዱስ_ሕዝቅኤል_ነቢይ ነቢዩ ቅዱስ ሕዝቅኤል የነበረው ቅ/ል/ክርስቶስ በ500 ዓመት አካባቢ ሲሆን የጼዋዌ (ምርኮ) አባልም ነበር:: እሥራኤልና ይሁዳ ወደ ባቢሎን በምርኮ ሲወርዱ አብሮ ወርዷል:: ቅዱሱ ከ4ቱ ዐበይት ነቢያት አንዱ ሲሆን ሐረገ ትንቢቱም በ48 ምዕራፎች የተዋቀረ ነው:: በዘመኑ ሁሉ ቅድስናን ያዘወተረው ቅዱሱ ከደግነቱ የተነሳ በጸጋማይ (ግራ) ጎኑ ተኝቶ ቢጸልይ 600 ሙታንን አስነስቷል:: ወገኖቹ እሥራኤልንም ያለ መታከት አስተምሯል:: ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዚህች ዕለት ታላቁን ራዕይ እንዳየ ታስተምራለች:: ነቢዩ በፈለገ ኮቦር ካያቸው ምሥጢራት እነዚህን ያነሳል:- 1.እግዚአብሔርን በዘባነ ኪሩብ ተቀምጦ ሲሠለስና ሲቀደስ አይቶታል:: የኪሩቤልንም ገጸ መልክእ በጉልህ ተመልክቷል:: (ሕዝ. 1:1) 2.በመጨረሻው ቀን ትንሳኤ ሙታን : ትንሳኤ ዘጉባኤ እንደሚደረግም ተመልክቷል:: (ሕዝ. 31:1) 3.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ኆኅት ኅትምት/ኆኅተ ምሥራቅ (የምሥራቅ ደጅ) ሁና አይቷታል:: ይሕ የምሥራቅ ደጅ (በር) ለዘለዓለም እንደታተመ ይኖራል:: የኃያላን ጌታ ሳይከፍት ገብቶ: ሳይከፍት ወጥቷልና:: (ሕዝ. 44:1) በመጨረሻ ሕይወቱ እሥራኤል ለክፋት አይቦዝኑምና ነቢዩን አሰቃይተው ገድለውታል:: ከነቢዩ በረከት አምላኩ ያድለን:: #ሚያዝያ 5 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት 1.እግዚአብሔር ሰንበትን ቀደሰ 2.ቅዱስ ሕዝቅኤል ነቢይ 3.ቅዱስ ዲዮስቆሮስ (ክፉ ላለመናገር ድንጋይ ጎርሶ የኖረ አባት) 4.ቅድስት ታኦድራ 5.ቅዱስ አርሳኒ 6.ቅዱስ ያሬድ ካህን (ልደቱ) ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት 2.ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ 3.አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ (አባ ገብረ ሕይወት) 4.ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ 5.ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ "እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ: ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ: ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና:- በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ:: የማይጠፋም የዘለዓለም ስም እሰጣቸዋለሁ::"(ኢሳ. 56:4-5) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fm4uj1mb2v
    @user-fm4uj1mb2v2 жыл бұрын

    ተሙዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ ወንድም ጸጋውን ያብዛልክ

  • @tsadikantube6544
    @tsadikantube65442 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @assefaendalamaw8851
    @assefaendalamaw88512 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😭 ወንድማችን ተሙ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-ce5tu9gf4h
    @user-ce5tu9gf4h5 ай бұрын

    Maryamn❤❤❤❤

  • @merry_media
    @merry_media2 жыл бұрын

    ሰላም ኩቡራት ኣሕዋት ገጽ ወለድናን የሕዋትናን የርኤና ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኩም ኣብ ፕሮፋይለይ ጸቂጥኩም Subscribe ግበሩልይ በጃኩም የሕዋተይ❤️.

  • @finoteabew
    @finoteabew2 жыл бұрын

    የዘንባባ ቀለበት አሰራር 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/X3uZsrFrgb29epM.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ቀለበት ስሩልኝ ብሎ መለመን ቀረ የራሶትን ቀለበት እራሶት ይስሩ።

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alemneshtesfaye4367
    @alemneshtesfaye43672 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @dawitnigussedina6775
    @dawitnigussedina67752 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі