አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ | Aplfana Omega | Zemari Kinetibeb | ዝማሬ መላእክት

ለመንፈሳዊ አገልግሎት ብቻ ሲባል ዝማሬ መላእክት የዩቲዩብ ቻናል ላይ ተለቋል።

Пікірлер: 63

  • @yilikalmetenu3316
    @yilikalmetenu33162 жыл бұрын

    ምንም እንኳን ፕሮቴስታንት ብሆንም ነገር ግን ይህ መዝሙር ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ መልዕክትን ያዘለ ሰማያዊ ዝማሬ መሆኑን ልመሰክር ግድ ይለኛል 🙏

  • @berhanuasnake7082

    @berhanuasnake7082

    6 ай бұрын

    Betam ejig yemimesit hilinan yemikotater mezmur nw. Yikirta gar wondime/abate Ortodox ኢየሱስን atisebikim yilalu protestantoch yihen mezmur sisema min tesemah? ስለ ግልጸኝነትህ ሳላደንቅህ አላልፍም።

  • @tewodrostmarkos8465

    @tewodrostmarkos8465

    2 ай бұрын

    ፕሮቴስታንት ሀይማኖት አይደለም ።ተመለስ_

  • @shemelesnegash9265

    @shemelesnegash9265

    2 ай бұрын

    edgh❤

  • @shemelesnegash9265

    @shemelesnegash9265

    2 ай бұрын

    ❤😂🎉😢😮😅😊tsvg36446

  • @user-ev3bp8ws8z

    @user-ev3bp8ws8z

    2 ай бұрын

    Wedelebsh temlrsh yalachuet yeseytan merged late new azemun tewagtachue wede true orthodox neu

  • @12smart899
    @12smart899Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሳማልን❤❤❤

  • @Bereket-24
    @Bereket-243 ай бұрын

    አባታችን በኩረ መዘምራን ኪነ ጥበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ibrahimmassalkhi853
    @ibrahimmassalkhi8534 жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለኔ ስትል ሕማማት መቀበልህን አስበህ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭

  • @BirtukanGetaye-hl6hz
    @BirtukanGetaye-hl6hzАй бұрын

    ዝማሬመላዕክትያሰማልን😭😭😭

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7zАй бұрын

    ይሄ ሁሉ ለኔ ነው እንዴት ቢያፈቅረን ነው ምን አይነት ፍቅር ማበድ ካለብን እኮ በዚህ ፍቅር ነበር ማበድ የነበረብን ጌታን i love you God❤❤❤❤❤

  • @nohandle4064
    @nohandle4064 Жыл бұрын

    አልፋና ዖሜጋ አልፋና ዖሜጋ ፈጣሪ የሆንክ በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ እየደበደቡህ ክርስቶስ ሆይ አሉህ ጽድቅን ስለሰራህ በወንጀል ከሰሱህ ላዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ አልፋና ዖሜጋ‥ ቅዱሳን እጆችህ የፊጥኝ ታስረው እንደበግ ተጎተትክ ብትምራቸው የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታውቅ ፊትህን ሸፈኑት ለመመጻደቅ አልፋና ዖሜጋ……............ በዓውደ ምኩናን ከጲላጦስ ዘንድ አሳልፈው ሰጡህ አጋልጠው ለፍርድ ከሃና ቀያፋ ከካህናቱ ደጅ ከነሄሮድስ ዘንድ አቀረቡህ ባዋጅ አልፋና ዖሜጋ……. ግርፋት ሕማሙ አልበቃ ብሎህ በመስቀል ላይ ልትውል ተፈረደብህ ሳዶርና አላዶር ዳናትና ዴራ ተፈልገው መጡ ለችንካር በተራ አልፋና ዖሜጋ…….. የሰላም ባለቤት ደረትህ ተወጋ ሊያያዝ በችንካር እጅህ ተዘረጋ ግፈኞች አይሁዶች ባንተ ላይ ቀለዱ ምራቅን ተፉብህ እራስክን ሊጎዱ አልፋና ዖሜጋ……………......

  • @antenehmillion3621

    @antenehmillion3621

    2 ай бұрын

    🙏

  • @samiroom1657
    @samiroom1657 Жыл бұрын

    ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ እባክህ ማረኝ ያን ሁሉ መከራን ለኔ ስትል ተቀብለህ እኔ ግን ታጥቦ ጭቃ ሆንኩኝ ኦኦኦኦ የኔ ጌታ

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r2 жыл бұрын

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ልብን የሚመስጥ ልዩ መዝሙር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw8 ай бұрын

    ለኔ ሲል ነው ይሄሁሉ መከራ ትዛዞችህን ለማልፍጽመው አተበምትለኝው ቀርቶ በማትለኝው ቦታ ለምገኝው 😢😢

  • @yabeserazegeye1212
    @yabeserazegeye1212Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dessiearega5626
    @dessiearega56263 жыл бұрын

    ልብን እስርስ የሚያደርግ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim79484 жыл бұрын

    😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @ormooapss442
    @ormooapss4423 ай бұрын

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🤲🤲👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida2 ай бұрын

    Zemare melaket yasemalen ❤

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama158510 ай бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын

    ዓለም እንዲሁ ናትና አንተን ሰቅላ በገደለችህ ምድር ላይ ነንና አድነን

  • @eyerusalemmuluzewd7170
    @eyerusalemmuluzewd7170 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @MmN-mk7yf
    @MmN-mk7yf6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @yeshyesh-fw7gi
    @yeshyesh-fw7gi Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባቴ እድሜና ጤና ከአንተጋር ይሁኑ

  • @abenet_online
    @abenet_online4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባቴ።

  • @_eltube534
    @_eltube5342 ай бұрын

    ዝሜሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @GgcvtgRdfg-uy2nn
    @GgcvtgRdfg-uy2nn2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @kiyakihailegebriel7911
    @kiyakihailegebriel79112 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @chuchutsehay963
    @chuchutsehay9632 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse73114 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @melakubirhan2749
    @melakubirhan27492 ай бұрын

    ማረን😢😢😢

  • @mengistumolla3230
    @mengistumolla32303 жыл бұрын

    ድንቅ መዝሙር

  • @hmsnsnn3183
    @hmsnsnn31834 жыл бұрын

    ዝማሬመልክት ያሰማልን

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera85662 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን

  • @desalegnabie5774
    @desalegnabie57743 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin

  • @sosenakasia
    @sosenakasiaАй бұрын

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын

    ይህ ህዝብ ከአንተ ሌላ አዳኚ ማን አለው አድን ጌታ ሆይ ለእናትህ ብለህ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ስምህ ብለህ ይቅርታ አድርግልን ለአባታችን ለዘማሪ በኩረ መዘመራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @Drmihireta1b23
    @Drmihireta1b23Ай бұрын

    Zimare Melaikt yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelTsegaye-on4ts
    @AmanuelTsegaye-on4ts9 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @meazaandu2100
    @meazaandu21003 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemari meliak yasemalen 😢😢😢😢

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa5765 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-it8rj9ne2i
    @user-it8rj9ne2i2 ай бұрын

    ጴንጤ ነኝ ቀንደኛ አክራሪ በኦርቶዶክ ተዋሂዶ ዝማሬዎች መንፈሴ ትባረካለች

  • @enterme1075

    @enterme1075

    2 ай бұрын

    wendem kirstos bemlat wede migegnbet wede Orthodox na

  • @user-ev3bp8ws8z

    @user-ev3bp8ws8z

    2 ай бұрын

    We’re lebehe temelesehe or temeleshe be with the truth and only one religion orthodox . Egziabeher yasebachu. That is true the bentay mezuer zefen new.

  • @user-tv1of3us6f
    @user-tv1of3us6fАй бұрын

    ✝✝✝

  • @micozewde2127
    @micozewde21276 ай бұрын

    Sesemaw lebe nw sentek emilew🙏🙏

  • @YaredHailuDaba
    @YaredHailuDaba Жыл бұрын

    Aplafana

  • @tezerashbekele8459
    @tezerashbekele84592 ай бұрын

    ልብ ይነካል

  • @TrunehBifa
    @TrunehBifaАй бұрын

    ስሙ ማነው

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын

    አልፋና ኦ ሜ ጋ ፈጣሪ የሆንክ በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama158511 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LoveLove-us8fk
    @LoveLove-us8fk4 жыл бұрын

    አዲስ ድንቅ መዝሙር የዘማሪ ጌትነት ሃይለሚካኤል 👇 kzread.info/dash/bejne/kZhssKSPitSTZaw.html

  • @sarasara2006
    @sarasara2006Ай бұрын

    ይሄ ዘማሪ እምነቱን ቀይሯልደ?

  • @Tsegenetbihon-sq2kw

    @Tsegenetbihon-sq2kw

    Ай бұрын

    No

  • @user-sm7xw2ie9x
    @user-sm7xw2ie9x2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AsifAsif-ch7ti
    @AsifAsif-ch7ti4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

Келесі