🔴ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ|ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው| ማርያም አዝናለች|new mezmur by Zemari Besufkad Andargachew

የዘማሪ በሱፍቃድ መዝሙራት ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ

Пікірлер: 470

  • @Negestatttt
    @Negestatttt2 ай бұрын

    እናቴ ሀዘንሽ ሀዘናችን ነው እባክሽ አስራት አገርሽን ተመልከቻት ይቅርታንም ለምኝልን ልጆችሽ ስቃያችን በዝቷልና አሜን😢😢😢

  • @sosinagirma-ms6bb

    @sosinagirma-ms6bb

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @TgT-hd9rx

    @TgT-hd9rx

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @tamratgebretsadik9434
    @tamratgebretsadik94342 ай бұрын

    +++ ማርያም አዝናለች+++ የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ ተሰብሰቡ ማርያም አዝናለች ቀራንዮ ግቡ እናፅናናት ቀርበን እንባ አፍስሷል አይኗ ሰይፍ በልቧ አልፎ በሃዘን ተከባ(2) ውሀም አልቀመሰች መጠጥ ሆኗት እንባ ምግብ አላሰኛት አመድ ሆኗት ምግቧ አንድኛ ልጇን ነው ያየችው ተሰቅሎ ያለ እራፊ ጨርቅ እራቁቱን ሆኖ አዝማች አንዴ ከእሾህ ስትወድቅ አንዴ ከድንጋይ ላይ ነፍሷን በሃዘን ከብዶ ወድቃ ልጇን ስታይ ሰላሳ ሦስት አመት ሳይለይ ከጎኗ አረ እንዴት ይከብዳል የማርያም ሃዘኗ አዝማች ምን ብላ ትፅናና እንዴትስ ትበርታ የእናትነት አንጀት በሃዘን ሲመታ ስምኦን ትንቢቱን ተናግሮ ደረሰ ምነው ዛሬ አይቷት እንባዋን ባበሰ አዝማች ነገደ መላእክት ተነጥፈው እንደ ሻሽ በሃዘን ጠየቋት ምንድነው መፅናኛሽ ልጄ ብሏት መጣ መዝሙረኛው ዳዊት አልተፅናናችም ግን ሃዘን ጋርዷት ናዝሬት አዝማች ከሄሮድስ ጀምሮ ያየችው መከራ በፅናት ብታልፈው ሁሉን በየተራ ልጇ እየሞተ ስታየው በአይኗ እስኪ እናስባት ይሰማን ሃዘኗ አዝማች(2) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው።

  • @user-ic4ue6bs8q

    @user-ic4ue6bs8q

    2 ай бұрын

    🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥😥😥

  • @qweqwe444

    @qweqwe444

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለእናቱ ስለድንግል ማርያም ብሎ ከመጣብን መከራ እና ፈተና ይሰውረን አቤቱማረን ይቅር በለን

  • @asrattegayea5660

    @asrattegayea5660

    2 ай бұрын

    አሜንንንንን

  • @slenatatrsaw2969

    @slenatatrsaw2969

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsiyonsoliyanatube9733

    @tsiyonsoliyanatube9733

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @lemyetewahidoligi3433

    @lemyetewahidoligi3433

    2 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    😢😢😢አረረረረረ ሼር ምርጥ መዝሙር ነዉ ገባ ገባ በሉ የቀራንዮ እንባ ነዉ አድምጡት ልብ ይመታል ሲያዳምጡት ጣሪ ዘመንክክ ይባርክ ፍቄ ሁሌም አደኛ ነክ

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p2 ай бұрын

    እመ ብርሃን ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k2 ай бұрын

    😭😭😭💔💔💔ለምን አታዝን እናቴ ልጇ ሲገላታ እናታችንን ሀዘን የሚገልፅ መዝሙር ነው ዝማሬ ማላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    😢😢😢ፉፉፉፉፉህህህህ እዉነት ነዉ የእንባ መዝሙር ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለት

  • @user-tt2fp8mi5s

    @user-tt2fp8mi5s

    2 ай бұрын

    Ameen Ameen

  • @user-pz5cq3to3v

    @user-pz5cq3to3v

    23 күн бұрын

    እድሜ እና ጤና ይሰጥል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 ай бұрын

    አዛኝታ በደረሰባት በጭቅ አዘና ለልጃ ታሳስብልን ዛሬም እዲምረን አሜን

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    😢አሜን

  • @zemadonky9597
    @zemadonky95972 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder20592 ай бұрын

    የልብ ስር ውስጥ የሚገባ የመቤቴ ድንግል ማርያምመዝሙር እሱን እየስማሁ ደጋግሜ ንው እምተኛው ድንቅ መዝሙር .

  • @SeniyeGebriel
    @SeniyeGebriel2 ай бұрын

    እጅግ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ መልእክት እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ😢😢😢😢😢አባት ሆይ ይቅር በለን😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h2 ай бұрын

    አምላካችን እየሱሱ ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Walelign-ou7hu
    @Walelign-ou7hu2 ай бұрын

    እናቴ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ቀሀዘንሽ በጭንቀትሽ የኛንም የልባችን አይን አብሪልን እና እናቴ ሆይ ወደልባችን እንመለስ

  • @-mastewalmedia
    @-mastewalmedia2 ай бұрын

    የ እግዚያብሄር ልጆች ዛሬ ተሰብሰቡ ማርያምን አዝናለች ቀራንዮ ግቡ 🙏 አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pz4wl3fb8k
    @user-pz4wl3fb8k2 ай бұрын

    እመብረሀን የእኔ እናት በወድማችን ውስጥ አድረሽ ይሄንን የመሰለ መዝሙር ያሰማሽን ይመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 ай бұрын

    ከልብህ በፍቃደ እግዚአብሔር ስለምትዘምረዉ መዝሙሮችከልብ አልፈዉነፍስ ይነካሉ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤

  • @user-is1zd5wr6g
    @user-is1zd5wr6g2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የሀገራችንን ና የቤተክርስቲያናችንን መከራ በቸርነቱ ያሳልፍልን፡ያስታግስልን

  • @omaobi8282
    @omaobi82822 ай бұрын

    የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @zayedteklay

    @zayedteklay

    2 ай бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @tigistegab-3465

    @tigistegab-3465

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich85202 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንወንድማችን😢😢😢 አቤቱ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእናትህ ብለህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🤲😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-hy3rn9dr4r
    @user-hy3rn9dr4r2 ай бұрын

    ልብ ይነካል ወንድሜ ሙሉዉን እየጠበኩት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WayinsheetiWarkalemhu
    @WayinsheetiWarkalemhu2 ай бұрын

    ድንግል ማርያም ሆይ አማላጄ የአለም መዳኒት ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    ወይኔ ልብ የሚነካ መዝሙር የት ነበርኩ የማይደመጠውን እያዳመጥኩኝ ጊዜን በዋዛ አሳለፍኩት እግዚአብሔር ልቦና ስጠኝ አሁንማ ሰማሁት በእንባ😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንት የሚያለምልም መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🙏⛪🕊️✝️👏👏🤲

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85372 ай бұрын

    እመብርሃን ያገልግሎት ዘመንክን ትባርክልህ ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ በሱ ፍቃድ በቤቱ ያፅናክ ወንድማችን

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd2 ай бұрын

    አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሰላማቸው ይብዛ

  • @Kiddos27
    @Kiddos272 ай бұрын

    ከክብሯ አንፃር ሁሉም ደስታ የሚገባት እመቤት እሷ ግን ይቺን ዓለም በስደት በመከራ አሳለፈቻት :: እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ!

  • @SeniyeGebriel

    @SeniyeGebriel

    2 ай бұрын

    አሜን😢❤

  • @zemariBesufkadofficialpage
    @zemariBesufkadofficialpage2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ታክብርልኝ

  • @selamteshome1564

    @selamteshome1564

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-hn1wn5wh2e

    @user-hn1wn5wh2e

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏😥😥😥❤❤

  • @mariyam..enate21

    @mariyam..enate21

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😇

  • @MsNexus
    @MsNexus2 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ዝማሬዎችህ ሁሉ የነፍስን ቁስል ይፈውሳሉ ሁሌ አያለው ስትዘምር ከልብህ ነው የልብህን መሻት መድኃኒአለም ይፈፅምልህ እመብርሀን በስጋም በነፍስም ዋስ ጠበቃ ትሁንህ በርታ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew93802 ай бұрын

    ማርያም እናቴ😥😥😥❤❤❤❤❤❤ አባቴ ለኔ ለሀፅያተኛዋ ብለህ አተ ቅዱሱ ተገረፍክ ተገተትክ ተሠቃየክ ተሠቀልክ 😥😥😭😭😭አባቴ ማርያምን ፍቅርእኮነህ❤😥❤🙏

  • @msMekides2215
    @msMekides22152 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋን በረከትን ያድልልን ወንድማችን

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete21112 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እውነት ልብን ይነካል።❤

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f2 ай бұрын

    ወዮ የአንቺ ሀዘን ጥልቅ ነው😢 እማዬ በአንድ ልጅሸ ሀዘን ከባድ ነው😢 ወዮ የአርብ ቀን ለቅሶ እንዴት ነብር እማዬዬ የእኔ ከርታታ እንዲያው ሳሰብው ከባድ ነው 😢 ምን አይነት መቀነት አገኘሸ ወገብሸን ማሰሪያ የእኔ ማማ እንዲያው ምን አይነት ጠፍር አገኘሸ ወገብሸን ማጥበቃያ ማማዬ ሀዘንሸ ሀዘናችን ነው የእኔ ማማ በባዶ እግርሸ ሰትሄጂ እሾህ ቅፋቱ እንዴት ነብር ቀራንዮ ጉዞሸ እማዬ😢 ሀዘንሸን ሳሰብ ገና ከህፃንነቱ ጀምሮ ያለውን የተደረገብሸን ግፍ ሳሰብ የሚሰማኝን አንቺ ታውቂያለሽ😢 ወንድማችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ያ የፈሰሰው እንባሸ እኛም ያሰምረን ይልቁንም የአሰራት ሀገርሸን ታደጊ እማዬዬዬ 😢

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S2 ай бұрын

    መርጦ በአደረብሽ እግዚአብሔር አንደበት: አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ የተባልሽበት:: በህቱም ድንግልና ጌታችን ፀንሰሽ: ወንድ ልጅ መውለድሽን የተናገሩልሽ:: የነቢያት ትንቢት በገብርኤል ተበስሮ: ኢየሱስን ወለድሽ በተዋህዶ ከብሮ። ጌታ በማህፀንሽ ተወስኖ ሳለ: ተአምር ሰርቶብሻል ፅንስ እያዘለለ::

  • @Dibabe
    @DibabeАй бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @KasechTadese
    @KasechTadese2 ай бұрын

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥለ ከለላ ትሁንህ ከ ክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93782 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አብዝቶ በባ ነው ያዳመጥኩት በርያምን ልቡ የሚነካ ዝማሬ እመብርሀን ዘንሽ ሀዘናችን ነው እኛ ልጆችሽ የተዋህዶ ልጆች😭😭😭

  • @Minta-cd2vb
    @Minta-cd2vb2 ай бұрын

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን(3) ማርያም እናቴ ብርሀን ና ምህረት በተጎናፀፈው እጂዋ ብርሀንን ታብራልህ ወንድምየዋ❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-uk7jk7rr9w
    @user-uk7jk7rr9w2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ ተሰብሰቡ 😢😢😢ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤❤

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasereАй бұрын

    ዝማሬ መ ላ እክ ት ያ ሰማል ን አግዚአብሔር በ ረ ከ ቱ ን ይ ስ ጥህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa53572 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ወቅቱን የሚመጥን ዝማሬ ነው❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-mf6qd1vh1d
    @user-mf6qd1vh1d2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሱ ፍቃድ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እውቀቱን ማስተዋሉን ይስጠን በርታ ምወድህ ዝማሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ ኑ ቅረቡ እመብዙሀን እመብረሀን ወላሊት አምላክ አዝናለች 😢😢😢በሀዘን ተከባለች ጥኡም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ 😢ያይሁድ መዘባበቻ ራቁቱን ሆኖ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birukteshome6942
    @birukteshome69422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁሌም በቤቱ ያፅናህ ከእቅፉ አይለይህ። ወላዲተ አምላክ እመአምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ።አሜን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm77972 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የእመቤታችን ምልጀዋ አይለየን😢😢

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ ተሰብሰቡ 🖤ማርያም አዝናለች🖤 ቀራኒዮ ግቡ እና ጽናናት ቀርበን እንባዋ አፍስሶል አይኖ ሰይፍ በልቧ አልፎል በአዘን ተከባበ🖤⛪️🖤😥 ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏

  • @genettewelde6372
    @genettewelde63722 ай бұрын

    ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰለ ቅድስት እናትህ መከራ አስበህ ኀጥያቴ ይቅር በለኝ😭😭😭

  • @RomanDemissie-od2zp
    @RomanDemissie-od2zp2 ай бұрын

    😭😭😭ውይይይይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምንም ቃል የለኝም ክፉ አይንካህህህ❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @GoitomAlem-ey6yj
    @GoitomAlem-ey6yjАй бұрын

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏

  • @user-pm5zh7yo5q
    @user-pm5zh7yo5q2 ай бұрын

    አመብርሀን ያዘኑ ልቦችን ታፅናናን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤❤❤

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma61832 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን

  • @user-hn1wn5wh2e
    @user-hn1wn5wh2e2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማርያም ማርያም ማርያም አሜን አሜንአሜን 😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤

  • @Tgst111-sm8lz
    @Tgst111-sm8lz2 ай бұрын

    አሜንዝማሬ መላክ ያሰማልንንንን ከመጠው መቅሰፍችት ይማረን❤❤❤❤

  • @user-dg2gu8rl4z
    @user-dg2gu8rl4z2 ай бұрын

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰😥😪😪😭😢

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele41472 ай бұрын

    Amen Amen Amen Zemerey melykten yasemalen yagelgelot zebaneken dengel Mariam tabzlek❤❤❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn2 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @First-ce5cl
    @First-ce5clКүн бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maryelove7751
    @maryelove77512 ай бұрын

    ልብን የሚመስጥ ዉስጥን የሚኮረኩር መዝሙር ነዉ በሱዬ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @Hayat-yh7pv
    @Hayat-yh7pv2 ай бұрын

    እናቴ እማየ ሀዘንሺ ሀዘናችን ነው እማየ ያስራት ሀገረሺ ለልጅሺ ተመልከታቸው በይልን ሀገራችን የደም ምድር ሆነችብን😭😭😭😭

  • @NewAccount-nr5tm
    @NewAccount-nr5tm2 ай бұрын

    አደበትህ ይባረክ የመቤታችን በረከት አይለይህ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate212 ай бұрын

    እናቴ ወላዲተ አምላክ አዝናለች በልጇ ሞት 🥺🥺🥺🥺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሃን ጠዕመ ፍቅሯን ታብዛልህ ወንድማችን አባታችን 🥺🥺😇❤️🙏

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt2 ай бұрын

    እናቴ ማርያም ሆይ በቸረነትሽ አስብን ይቅር በይን በእኛ በደል ሀዘንሽ በርታ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masitewalalemu
    @masitewalalemu2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክታንን ያሰማል እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 😢😢በሰማነው ስማሬ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዓለም ነፍሳችንን ከስጋችን ያስታርቅልን 😢😢😢😢😭😭በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ በምስጋና ይለቅ ❤❤🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን የኔ እናት እመብርሀን ባርኪን

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y2 ай бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን 💒💒💒🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤🎉🎉

  • @kidist2121
    @kidist21212 ай бұрын

    አቤት እንዴት አንጀት ያላውሳል 😭😭😭😭😭ያለ እንባ አይደመጥም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው😭😭😭😭😭😭፡፡

  • @SeniyeGebriel

    @SeniyeGebriel

    2 ай бұрын

    በትክክል😢😢😢😢😢😢😢

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd2 ай бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዘማሪ ቃለህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እመብርሃን እናቴ ወላዲተ አምላክ ይቅር በይኝ የአለም ሐጢአት እንኳን ገደብና ልክ አለው ገደብ የሌለው አጢአቴን ይቅር ብላሽ ይቅር አስብይኝ እኔስ በማንኛው አጢአቴ ይሆን ያሳዘንኩሽ እናቴ ይቅር ብለሽ ይቅር አስብይኝ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew42382 ай бұрын

    የእመብርሀን ልጅ ሁሌም መዝሙሮችህ በጣም መልእክት አላቸው።ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s2 ай бұрын

    ድግልማሪያም የዚያን ጊዜ ምንአይት ቃል አፅናናሽ

  • @user-dy1eh4fk2z
    @user-dy1eh4fk2z2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን ያገልግሎትዘመንህን ትባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    በኢየሱስ ስም ቆንጆ መዝሙር ነዉ ። የሰማ ይስማ የተዋህዶ ልጆች እንመለስ እመቤቴ ታማልዳለች ግን እንደምትፈልገዉ አልሆንንም የልጆ ቃል እጠብቅ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17472 ай бұрын

    እመቤቴ ባነባሽው እንባ አሳስቢኝ አሳስብን😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን*

  • @TigistTerefa-yd9gr
    @TigistTerefa-yd9gr10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላሀእክት ያሰማልን

  • @adanechlegesse7496
    @adanechlegesse74962 ай бұрын

    አምላካችን ሆይ ሰለድንግል ማርያም ብለህ እባክህማረን ይቅር በለን አሜን

  • @nabechannel1921
    @nabechannel19212 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክልን ሳብስክራይብ አርጌለሁ በደስታ በርታልን🙏🙏🙏💕💕💕🌻🌻🌻

  • @ZenebeTadesse
    @ZenebeTadesse2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይጠብቅልን

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj2 ай бұрын

    እናታችን እመቤቴ ማርያም አገራችንን ጉብኛት በምባሽ😢😢😢😢❤

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይ ያሰማልን

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg13812 ай бұрын

    Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 😭😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲🤲

  • @genetaredo7255
    @genetaredo72552 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @fgvvc4835
    @fgvvc48352 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢 አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale44782 ай бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z2 ай бұрын

    አሜን ✝️ አግዚአብሔር ይመስገን አወ እዉነትነው አባታችን +❣️🛐🛐🛐❣️+ ማርያም አዝናለቺ እናቴ ማርያም የጌታይ እናት 🙏✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️🙏☑️🔢☑️

  • @user-xs2qq5ql4z

    @user-xs2qq5ql4z

    2 ай бұрын

    አባታችን +✝️❣️🛐🛐❣️✝️+ ዝማሪ + መላክትን + ያስማልን + አሜን ✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️ እግዚአብሔር + ይመስገን + ማርያም እናቴ አዝናልጂ ማርያም + የጌታይ እናት በጌታይ አዝናለቺ እናቴ ማርያም 🙏✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️🙏🔢🙏☑️

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እውነት ድንቅ ዝማሬ ነው አቤቱ አምላካችን ሆይ ሰላምን ፍቅርን አድለን ሀፅያታችን በስቷልና ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😢

  • @Habtamu324
    @Habtamu3242 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቡዙ እንጠብቃለን

  • @user-er9cu3pu8j
    @user-er9cu3pu8j2 ай бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ምን ልበልክ ከዚ በላይ

  • @yonasasfaw7624
    @yonasasfaw76242 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @TgT-hd9rx
    @TgT-hd9rx2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ዝማሬመልክትያሰማልንን

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su2 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬምያሰማልን ወድማችን

  • @zemaritsaratube4619
    @zemaritsaratube46192 ай бұрын

    ❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ በሱዬ😢❤❤❤❤ግሩም ዝማሬ ነው

  • @Asne-uk1rg
    @Asne-uk1rg2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be2 ай бұрын

    እውሜም።አሜን።አሜም ዝማሬ ምልክት ያሰማልን

  • @dktube21
    @dktube212 ай бұрын

    እመ አምላክ በምልጃዋ አትለየን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤

  • @user-vi2wt2mn8w
    @user-vi2wt2mn8w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 🙏

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын

    አመ ምህረት የኔ እንባ ይፋሰስልሽ እኔ ሀጢተኛዋ ላልቅስልሽ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወድማችን😢😢😢

  • @SelfneshZerabza
    @SelfneshZerabza2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከዚህ በላይ እነድትሰራ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በጣም ልብን ይመስጣል በጣም እናመስግናለን፡፡

  • @user-eu3rd9od8p
    @user-eu3rd9od8p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

Келесі