አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Deacon Zemari Endale Dereje.
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Deacon Zemari Endale Dereje.
አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_ቪዲዮውን_አውርደው_በFacebook_አይልቀቁት​::

Пікірлер: 462

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59413 жыл бұрын

    አሜን ተመሰገን እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ፡፡ሲሰጥ ማን ይከለክለዋል መቼስ ያልቅበታል፡፡ ምስጋና የባህሪው ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @banchiamlajtakele7509

    @banchiamlajtakele7509

    10 ай бұрын

    Temesgen betena bebeteseb lebarekn medhaniyalem smh yibarek

  • @abareshgetana8132

    @abareshgetana8132

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @DhIg-cd3fl

    @DhIg-cd3fl

    25 күн бұрын

    ዳውሎድ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood4503 жыл бұрын

    እንባ መጣብኝ አይኔን በኣይኔ እንዳይ አድርገኝ እግዚአብሔር ሆይ

  • @seblekebrab73

    @seblekebrab73

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Ethio2001

    @Ethio2001

    11 ай бұрын

    Amen yena konjo

  • @Fidelyenelej123

    @Fidelyenelej123

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @NaolTesfahun-jd3jh

    @NaolTesfahun-jd3jh

    26 күн бұрын

    Amen

  • @user-ls6bo9zr9f

    @user-ls6bo9zr9f

    15 күн бұрын

    Amennn

  • @user-dg7mm2rt9u
    @user-dg7mm2rt9u3 жыл бұрын

    እውነት ነው ተመስገን የዘገየ ቢመስለኝም የሚቀድመው የለምና ዛሬም ተመስገን ነገ ለእኔ የተሻለ ይሆናል

  • @honeytube8513

    @honeytube8513

    3 жыл бұрын

    enzamed bro profilen bemcan subscribe adrign

  • @ruthtadele5740
    @ruthtadele57402 жыл бұрын

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ ልቤ ባንተ ፀና ፀሎቴም ተሰማ በጠላቶቼ ላይ ሆንከኝ ሞገስ ግርማ ባዶዬን ወጥቼ አትርፌ ተመለስኩ የትዳር ሲደንቀኝ በልጅም ተባረኩ ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ እጄን በአፌ አስጭነህ ልቤን አስደሰትከው ቤቴን በበረከት በረድኤት ሞላህው ከለመንኩህ አንዳች የቀረብኝ የለም ምስጋና ይድረስህ ቸሩ መድኃኔዓለም ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ ዓይኔን በዓይኔ አየሁኝ ደግሜ ራሴን ከአብራኬ ተከፋይ ልጅን ሰጠህኝ ስለማይነገር ሰፊ ስጦታህ ከምስጋና ሌላ ምኔን ልክፈልህ ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome91843 жыл бұрын

    ወንድሜ.... ሚስትም ልጅም ከእርሱ ናቸው፡፡፡ ጌታ በዚህም ስለባረከህ ይመስገን፡፡ ሕይወታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ፡፡ የማይበርድ ፍቅር ያላብሳችሁ፡፡

  • @KO-hn9fk
    @KO-hn9fk3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለሰው ዘር ሁሉ ደስታ በቤቱ ይሁንለት 🙏🙏🙏

  • @user-vg6bn5sg8g
    @user-vg6bn5sg8g3 жыл бұрын

    ዋውውውው ይሄው ነው ለካም መንፈሳዊ ቅናትና እርካታ ተመስገን ጌታ ሆይ በተስፍ ሞላከኝ የሰው ልጅ በበረከት የሚሞላው ሄዋኑን ይዞ አይኑን ባይኑ ሲያይ ነው

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j3 жыл бұрын

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @comcell2827

    @comcell2827

    3 жыл бұрын

    አሜን(፫) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x3 жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ገና ብዙ ስራዎችን ቤተክርስቲያን ከአንተ ትጠብቃለች ስትዘምር መጀመሪያ ቀን የሰማውህ ሐና ማርያም የንስሐ መዝሙር ነበር በአንድ እግሬ ነው ያስቆመኝ የመዝሙሩ ጣዕም መዝሙሩም አዲስ ራስህ ያወጣሀው ነበረ

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot94533 жыл бұрын

    ለነዚህ መልካም እርግቦች ላይክ ያሳቸዋል እፍፍፍፍፍ ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ 💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed32793 жыл бұрын

    ዛሬም ተመስገን የኔ ጌታ ያለ አንተ ማን አለኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @berhang9760
    @berhang97603 жыл бұрын

    ከጠየኩት በላይ እጥፉን የሰጠኝ፣ ስላላደረክልኝም ፣ ስላደረክልኝም ነገር እዲሁም ስምታደርግልኝ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!🤲

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube17233 жыл бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🌸 ይህን ዝማሬ ለምሰሙ ሁሉ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ፈጣሪ ያብዛላችሁ💚💛💝

  • @user-vg6bn5sg8g

    @user-vg6bn5sg8g

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @haymanotmarew3667
    @haymanotmarew36673 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማቺን አሜን አሜን አሜን

  • @beliaskal954

    @beliaskal954

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo73582 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ አሜን 🙏።

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube81913 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ አድርገህ እዚህ ስላደረስከኝ ክበርልኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልሀክትን ይስማል ወንድማችን በቤቱ ይፅናህ

  • @user-dg7mm2rt9u
    @user-dg7mm2rt9u3 жыл бұрын

    አሜን እንዳለ ደረጀ በጥበብና በሞገስ እደጊ ማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zemariabrham
    @zemariabrham3 жыл бұрын

    የባረከህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እንድዬ ፀጋው ይብዛልህ ውብ ምስጋና ነው ይበል ነው

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቹሁ እስከመጨረሽ ይባረክላቹሁ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ayeegosuu896
    @ayeegosuu8963 жыл бұрын

    Elelelel elelelle elelelelele zemare melkt yasemaln

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede23083 жыл бұрын

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @fawziaalodhba2532
    @fawziaalodhba25323 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ቤተሰብህን በጤና ይጠብቅልህ!! ወርቅ የመሠለች ባለቤት አለችህ። እግዚአብሔር ልጅህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ!!!

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h3 жыл бұрын

    አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🤲🤲🤲🤲💞

  • @alemababa4361
    @alemababa43613 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ ለእግዚአብሔር ምን የሚሳነው አለ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @ruth2638
    @ruth26383 жыл бұрын

    ለሁላችንም አመስጋኝ አንደበት ይስጠን።ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።ተባረክ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere76927 ай бұрын

    Amen Amen Amen, Egziabher Amlak le zelalem yimesgen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hilinatube8730
    @hilinatube87303 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89943 жыл бұрын

    አሜን ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በደስታ በፍቅር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p3 ай бұрын

    ዝማሬመላአክትያሠማልን ወንድማችንበሰደትያላችሁለደጅያብቃችሁበፃለትአሰብኝ

  • @user-do9yx2io1t
    @user-do9yx2io1t3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @aledanaaledu4883
    @aledanaaledu48833 жыл бұрын

    Amen amen amen zemari melaketen yasemalen

  • @saragezahg9181
    @saragezahg91813 жыл бұрын

    Temesgne Ameen Ameen Ameen ye mesgne amlke. Elelelele Elelelele Elelelele Zamare malekt yasmalen 👏👏👏 Egezabehar thagewun ye bezeln 🙏🙏🙏

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i3 жыл бұрын

    ተመስገን ተመስገን ልኝ በልጅ በትዳር ይከው ባረከኝ ልቤባተፅና ፅለቴ ተሰማ አሜን አሜን አሜን

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samrytube2119
    @samrytube21193 жыл бұрын

    Amen amen amen zemara mlikt ysemalen abzto ybarkh wendemachen

  • @talemawshanebel5135
    @talemawshanebel51352 жыл бұрын

    መታደል ነው በእውነት ተመስገን እልኝ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40643 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ ያሠማልኝወንድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w3 жыл бұрын

    ዛሬን እንዳይ ስለረዳህኝ ተመስገን!🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😘

  • @tadewos23
    @tadewos233 жыл бұрын

    እንዱ! በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml40012 жыл бұрын

    ስራህ ግሩም የኔ ጌታ ክብርልን አሜን ተመስገን። ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3klАй бұрын

    አሜንአሜን አሜን ተመሥገንልኝ ዝማሪ መላክት ያሠማልኝ❤❤

  • @HewanYemane-tq1dj
    @HewanYemane-tq1dj2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22783 жыл бұрын

    Eleelelelelelelelele egezabeher yemesgen Amen zemare mlaketen yasmalen

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ስላልሆነው እየሆነ ስላለው ወደፊት ስለሚሆነው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines84493 жыл бұрын

    Amen amen amen amen waaqayoo siif Ebbiffaam 👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @user-gu8hb3rb8b
    @user-gu8hb3rb8b2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ተመስግንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @atirsawalemneh3808
    @atirsawalemneh38083 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @astertube5406
    @astertube54063 жыл бұрын

    ትዳራቹው የተባርክ ይሁን ምስጋና ይገባው ለፍጣሬ

  • @honeytube8513

    @honeytube8513

    3 жыл бұрын

    enezamed profilen bemcan subscribe adrign

  • @chinatigst9335
    @chinatigst93352 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔ ካሰብኩት ያንተ ይበልጣና ዛሬም ነገም ለዘልአለም ተመስገንልኝ

  • @messiberhe20
    @messiberhe202 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዛሬም ተመስገን ጌታየ ነገ ለእኔ የተሻለ ይሆናል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🌹

  • @sabiyaiaff5856

    @sabiyaiaff5856

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😍🙏🙏🙏

  • @seswit318

    @seswit318

    Жыл бұрын

    አሜን🙏😍

  • @gedyonfikade7482
    @gedyonfikade74823 жыл бұрын

    Keranyo Medhanialem.......

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1053 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi90213 жыл бұрын

    AMEN Egzaber Yemasgen

  • @ryoutube891
    @ryoutube8913 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @turayashady5807
    @turayashady58073 жыл бұрын

    አሜን፫ ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገ እልኝ ዝማሬ መላአይክት ያሰማልን

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu24513 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melaiktn yasemaln mengste semayatn yawursln 🙏🙏🙏

  • @aynalemaynalem9171
    @aynalemaynalem91713 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby6073 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @user-qw7ds1cm6s
    @user-qw7ds1cm6s2 жыл бұрын

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ፡ ተመስገን

  • @doracell6252
    @doracell6252 Жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ij4iq9kx6v
    @user-ij4iq9kx6v2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል🌻👏💐🌻💐👏💐👏💐🌻💐🌻👏🌻👏🌻ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው የኔ ስራ የምከፍልህ የልም ላንተ የሚሆነኝ ተመስገንልኝ የሰራዊት ጌታ👏🌻👏🌻💐👏🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💐🌹

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m53 жыл бұрын

    Amen zemari melyek yasemln👏👏👏👏

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት የሰማልንልልልልልልልልልልልል

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia6753 жыл бұрын

    ተመስገን ለእሱ ምን ይሰነዋል

  • @nati5001
    @nati50013 жыл бұрын

    Temesegen yebarkelk tebarek anetem❤😍

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo73583 жыл бұрын

    ተመስገን አሜን 🙏

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ውድ

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem332 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ

  • @elisabethgashaw587
    @elisabethgashaw5873 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemal wendmachn zemari diyakon Endalew dereje

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube47213 жыл бұрын

    Amen Zemri melketen yesamlan 🙏🙏👏👏

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h2 жыл бұрын

    ተመስገን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን በእውነት

  • @selamawithaylemaryam653
    @selamawithaylemaryam6533 жыл бұрын

    Egziyabher abzto yebarkeh wendeme

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda10523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa133 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእ ክት ያሰማልን በእውነት ወድሜ ዝማሪዋችህ እጅግ ጥልቅ ናቸው በርታልን ዘመንህ ይባረክ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31933 жыл бұрын

    Amen amen 🙏 ♥️💕🥀amen Tenesgnlgn amen 🙏 🙏💕🕊✝️⛪️Zimare Melaket yasemalin🙏Yagelglot zemenhn Egziabhere yibarkh🙏✝️⛪️🕊🥰🥀💕💕💕💕💕💕

  • @sintayoworqu2140
    @sintayoworqu21403 жыл бұрын

    Amen ❤️❤️❤️Amen ❤️❤️❤️Amen zemari melayiti yasemalin 👏👏👏👏👏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q3 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu18303 жыл бұрын

    Ammmmeeeennnnnnn egzaber emasgen tamasgen yene geta sila hulum negar emasgen

  • @tube5169
    @tube51693 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይብን

  • @tigisttade6649

    @tigisttade6649

    3 жыл бұрын

    Egzabher yemasgen elllllll elllllllll Elllllll ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh59093 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏

  • @user-wh4ro3jy9d
    @user-wh4ro3jy9d3 жыл бұрын

    ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @nah8699
    @nah86993 жыл бұрын

    Amen smu ymesgen lantem zmare melaltn yasemalen EGZIABHER Mechereshachun yasamrelachu

  • @tuotuo9398
    @tuotuo93983 жыл бұрын

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤ፈጣሪ፤ይጠብቃችሁ፤ተመስገን💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏

  • @dceesaun7374
    @dceesaun73746 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ መመረጥ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሪየ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita74333 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg88113 жыл бұрын

    Amen amen amen Zemary melaket yasmalen

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @guldeyasguldeyas9906
    @guldeyasguldeyas99063 жыл бұрын

    Amen. Amen amen Tamasgan.

  • @addisufetene7263
    @addisufetene72633 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር

  • @emuyabara4562
    @emuyabara45623 жыл бұрын

    Amen temesgen temesgen zimare melktin yasemaln egziabher betebe en mogos yasadegelchu

  • @seblin3828
    @seblin38283 жыл бұрын

    ድንግል ታሳድግላቹ ተባረኩልኝ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማንልን

Келесі