ሰዎች ደስ ይበለን | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | sewoch des yebelen | Zemari Dagmawi Derebe
Ойын-сауық
ሰዎች ደስ ይበለን
ሰዎች ደስ ይበለን በአምላካችን
ከኃጢአት ባርነት ነፃ ላወጣን
ተነሱ እናመስግን ውለታው ብዙ ነው
ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው
በኃጢአት በሽታ ወድቄ ሳለሁኝ
መድሃኒት ክርስቶስ ከውድቀቴ አነሳኝ
ስጦታው ብዙ ነው ለኔ የሰጠኝ
ተመስገን ብቻ ነው አምላክ ላንተ ያለኝ
/አዝ=====
እንደ በርጤምዮስ እውር የነበርኩኝ
ዛሬ ግን በአምላኬ ድህነት አገኘሁኝ
ህጉም ለመንገዴ ብርሐን ሆኖኛል
የእርሱ ስለሆንኩኝ ሠላምን ሰጥቶኛል
/አዝ=====
በድንቅ አጠራርህ በፍቅር የጠራኽኝ
ከአጋንንት እሥራት ነፃ ያወጣኽኝ
አልፋና ኦሜጋ ዘላለም የምትኖር
ኤልሻዳይ የሆንከው አማኑኤል ተመስገን
/አዝ=====
የዕዳ ደብዳቤዬን ጌታዬ ቀደደው
የማዳኑን ሥራ በአይኔ አይቻለው
ቸርነቱ አያልቅም ድንቅ የሆነ ጌታ
ስሙን እናመስግን እንዘምር በእልልታ
እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን
___________ t.me/Ortodox_Mezmure ________________
___________ t.me/Ortodox_Mezmure ________________
ሰዎች ደስ ይበለን,sewoch des yebelen,sewoch des ybelen,sewoch des yebeln,ሰዎች ደስ ይበለን በአምላካችን,sewoch des yibelen,ተዋህዶ,mahtot,donkey tube,ebs tv,seifu on ebs,adey drama,dagmawi derbe,dagmawi orthodox mezmur,orthodox mezmur serg,mezmur the ortodox,
ሰዎች ደስ ይበለን,ደስ ይበለን በጣም,ደስ ይበለን በጣም ደስ ይበለን,ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን,ይበለን,ደስ,የጉባኤ ዝማሪዎች,የመድረክ ዝማሬዎች,የእቤታችን ዝማሪዎች,የኦርቶዶክስ ዝማሬዎች,መዝሙር,በዓል,ኢትዮጵያ,ተዋህዶ,ኦርቶዶክስ,ምርትነሽ,መንፈሳዊ ዝማሬ,የምርትነሽ መዝሙሮች,አዲስ የወጣ,etv,አብይ,ዘመድኩን,መረጃ,ምህረት አብ,ቴዲ,አሼ,ዘአብ,አጋፔ,ማኅቶት,mahtot,መለሰ,ልጅ ቢኒ,ማርያም,አርሴማ,መድሃኒያለም,ይልማ,ቸርነት,ዳግም,መንፈሳዊ መዝሙሮች,የቅዱስ ሚካኤል,የቅዱስ ገብርኤል,eotc tv,አርሲ ሃ/ስብከት ሚዲያ,ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን,ፋና,ፋናቲቪ,ጉባኤ,የጉባኤ መዝሙሮች,ስብከት,የስብከት አገልግሎት,sewoch des yibelen,des yibelen betam,yemsrach des yibelen,des yibelen,des yebelen ellell belu,des yibelen elele belu,#ደስ ይበለን des yibelen,des yibelen elele belu ደስ ይበለን እልል በ,sewoch,sewoch feredubegn,yibelen,des,esey tewelede,debre selam,#nubegziabherdesyibelen,sew lesew,tewelede,yemeskel mezmuroch,yefikir enat yeselam,baleweletaye,kebede,tewodros yosef,tewodros yoseph,baleweld,selassien amesginu,azeb kebede,yeneta tube,debre genet
Пікірлер: 125
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤መድሀኒያለም አባቴ አንተ ታውቃለህ እና ስለእናት ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን❤😢😢😢
😢😢😢😢😢 ተመስገን. አምላኬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለኔ ነው. የተዘመረው💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abi-nq5fw
3 ай бұрын
Aman Aman Aman
@Abi-nq5fw
3 ай бұрын
❤
@user-li7on6rw3y
20 күн бұрын
አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MrCeil-sv6wu
17 күн бұрын
Ummmmmmljjhbsaarewigf
አሜንልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብሠማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣምደስ ይላል ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤አሜን አሜን❤ እልእልእልልልልልልልልልል ❤
amen amen amen
ዝማሬ መላኢክት ያሠማል 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💕💕💓💓💓💞💞💞✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዉለታዉ ተመስገን ብቻ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎሎ❤❤❤❤❤my Orthodox my blood swedish enoralehu❤❤❤❤❤❤❤
የምወደዉ መዝሙር ይህ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን
በጣም ደስታ ተሰማይ
👏👏👏 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስየሚለኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ ይላል 😊😊
ዝማሬመላክትያሰማልን
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ለዘማሪው ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ሁሌም ደስ ይበለን
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬመላክትያሰማን❤🙌👋👏👏👏👏👏
❤❤❤❤ተመስገን የኔ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
kale hiywot yasemaln
Amen❤❤
አሜን ፫❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማል🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘🥰🥰🥰😘😍😍😘😘😘🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያመስማልን❤❤❤
Amn
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን የኔ ጌታ❤❤❤❤
ዝማሬ መለአት ያሠማን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ye kidisete dengel mareyam leje zeweter yetemesegene yehun
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እመብርሃን ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን 💚💛❤
❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
መዝሬ ደሰተ ተሰማይ ተጨናንቃ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርተዶክስ ለዘላለም ትኑር👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺እልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺👏👏👏🥀🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🥀እልልልልልልልልልልልል💐💐💐🌹🥀🥀
አሜን ❤❤❤❤❤
@YordiNat-tc6wk
4 ай бұрын
❤❤❤
Elllllllllllll elllllllll amennnnn ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏
Amen❤🙏🙏😢
አሜን አሜን አሜን ❤️🤲🙏
አሜን🙏🙏🙏
አሜን
❤አሜንንንንንንንንንንንንንን
❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜን ኣሜንንንንን❤❤❤❤❤💛💙💜💖❤💚
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን, በምስሉ ላይ ያለው የጌታችን ምስል ተዋሕዶን ሳይሆን ምንታዌን (ሁለት ባህርይ ) የንስጥሮስ ትምህርት ነዉ ::የቤተክርስቲያንን ታሪክ ብናውቅ ይህን አናደርግም ነበር.. እነ አትናትኢ ዎስ ቄርሎስ.. ድዮስቆሮስ አቦቶቻችን ዋጋ የከፈሉበት ነዉ
Amen Amen Amen zamare melkat yesmalin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሜንንንንአሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My Orthodox ❤❤❤❤❤❤111
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Des sellllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤እልልልልልልልልልልል
🙏🙏🙏
Tns sound ystekakel😮
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን !❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen(3)
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😍🥰
ዝማሬመላእክትንያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልል💐እልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትመሰግን አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤ደስ ሲል
ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💕💕
Elllllllllll
❤❤❤❤❤ዝማሬ ይቀበል
አሚን አሚን .......ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ
Crstons
Ameen ameen ameeen❤❤🎉🎉🎉
እልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤
Weletaw ymyalk slhone mamesgen srachen yhun
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሪመእክትያሰማልን💚💚💚🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚💚💚👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️