#ዲን

Ойын-сауық

#ዲን ሄኖክ ሀይሌ ተናገረ ከሁሉም ሴት በላይ እሷ የትዳርን መስፈርት ታሟላለች:ማንም ሰዉ ከትዳር በፊት ይሄን ይመልከት #henokhaile

Пікірлер: 54

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤተክርስትያን ያቆይልን እንወድሀለን:እነከብርሀለን በጣምደስትላላችሁ የህይወትዘመናችሁን ይባርክላችሁ አምላከቅዱሳን ይጠብቃችሁ

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Жыл бұрын

    መምህራችን ይህን ትምህርት ያስተማረው ከማግባቱ በፊት ነው እናተ ግን ከሱ ትዳር ጋር አያይዛቹህ ስትለቁ አታፍሩም ወይ

  • @banawelday1032

    @banawelday1032

    Жыл бұрын

    ኣገኝሆው ክክክ

  • @efratatube286

    @efratatube286

    Жыл бұрын

    በጣም በእውነቱ ለብር ብለው እኛን ለመሳብ ነው እና እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው !

  • @sarkams4072

    @sarkams4072

    Жыл бұрын

    Yegermal lebona yeseten leuel egziyabhar

  • @hiwetaneshedengel2484

    @hiwetaneshedengel2484

    Жыл бұрын

    ለምንደነወ እሜክብደወ በእጆጭንት ጌዜያቸወ ለስንት አመት ነበር የቆዮት????አር ሰወስ

  • @user-qt5qm6uz6h

    @user-qt5qm6uz6h

    7 ай бұрын

    Tekekel nshi

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 Жыл бұрын

    መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያወቅሁት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fireselamfireselam201
    @fireselamfireselam201 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ጥንዶች ናችሁ የእግዚአብሔር ጥበብ ማሳያ ናችሁ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    መምህርችን ቃልህወትያሰማል እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @helensenay3732
    @helensenay37322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 💕🙏💕

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame37632 жыл бұрын

    እናመሠግናለን መምህር

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🏾

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie9755 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት በተለይ ዉጭ ላሉት ወጣት ልጆቻችን እኛ ቤተክርስያን ያነሰን ምክር

  • @mariouset142
    @mariouset1422 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Жыл бұрын

    እናንተ የሚድያ ሰወች ግን ወደት እየሄዳችሁ ነው አብዘሀኞቹ ተበላሽታችኋል 😢

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n10 ай бұрын

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ

  • @user-cw7yb7uo8x
    @user-cw7yb7uo8x Жыл бұрын

    አቤት የኛ ሰው ነገረኞች የድሮ እና ፎቶ ለምን ትለፍጣላችሁ ምህራችን 💚👏🏻

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን❤❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded4855 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @emebata1732
    @emebata1732 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ስታምሩኝ መምራች ድቅ አለምን ያስደመመ ጋብቻ ተዋህዶን ከፍያደረገ የጋብቻ ስረአታቸው እደዚ ነው ዘይ ያስባለ ባባቶች የተባረከ የተቀደሰ እናትና ልጅ የተጠሩበት የጋብቻ ስረአት ነው ውብ ሆኖ የተከናወነ የብረሃን እናት ያለችበት እደከዋክብት ያበራል ይደምታል ቃለ!!!

  • @henoschuchu4022
    @henoschuchu40222 жыл бұрын

    Telk temhret ewnt betam enamsgenalen....hulum sew yehen semto tedar west begeba manem ayfatam nbr👏👏👏👏

  • @hailcom7604
    @hailcom76042 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ምምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn26992 жыл бұрын

    መምህራችንያገልግሎትእድሜዉትን ያርዝምልን

  • @meserettegegn2699

    @meserettegegn2699

    2 жыл бұрын

    የኔዉድችታምራላችዉፈጣሪ ጤናእናሠላምንተመኘዉላችዉ

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይባርካቹሁ

  • @HiweHailu
    @HiweHailu2 ай бұрын

    ቃል ህይወ ት ያሰማል

  • @HiweHailu
    @HiweHailu2 ай бұрын

    ቃል ህወይት ያሰማል

  • @seladagne5336
    @seladagne53363 ай бұрын

    መምህራችን ይህን ትምህርት ሲያስተመር ከጋብቻ በፊት ነው ይህን ያቀናጀው ሳላደንቅ አላልፍም

  • @zemizmff7078
    @zemizmff7078 Жыл бұрын

    ❤❤👏

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 Жыл бұрын

    Memehir kalatochih serat yetebeku yihunu amsegnalehu zelefa tichit ashmur haymanotachin ayefekedim

  • @1momona
    @1momona Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህር ነው 🙏 የኔ ጥያቄ ክርስቲያን ከ ካቶሊክ ሐይማኖት ጋር ጋብቻ መፈፀም ይችላሉ??

  • @YehtZewdie-go9fi

    @YehtZewdie-go9fi

    Ай бұрын

    fesemo yetekelekele newe endeziya yemiyadek kale ke enesesa yemayeshal newe

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie9755 ай бұрын

    ምን ያስቃል???

  • @weleteeyesus38
    @weleteeyesus38 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishanshiferaw
    @lishanshiferaw11 ай бұрын

    የአብርሀምና የሳራትዳር ይሁንላችሁ

  • @halimatesema884
    @halimatesema884 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @RorisaBesha
    @RorisaBesha5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru52132 ай бұрын

    ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት ፎቶ ለም አረኛችሁት የቁየ ትምህት

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    አትዋሹእግዛብሄርንፍሩየቆየትምህርትከሱትዳርጋርለምንታያይዛላችሁይደብራል

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏💘💘💘💔💔💔💞💞

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 Жыл бұрын

    +++ የከቨርክን ስትከፍት የለጠፍከው ትክክል አይደለም እና ተጠንቀቅ:: በተለይ ኦርቶዶክስ ከሆንክ:: ስርአተ እግዚአብሔር አለ በዚች ቤተእግዚአብሔር:: ስርአቱን ጠብቅ ምን ለማለት እንደፈለኩ ይገባካል:: +++

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233Ай бұрын

    ባለጌ ነህ ይሄን ላይክ ፍለጋ በቃ የሠው ቤት እየገባቹ ሣያገባቹ ሣይመለከታቹ ሰርቀ ትፖስታለ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos46572 жыл бұрын

    የሌለ ስታስጠሉ

  • @nathanimmedia275

    @nathanimmedia275

    2 жыл бұрын

    Mastwal yestesh ehete

  • @meserettegegn2699

    @meserettegegn2699

    2 жыл бұрын

    ምንማለትነዉ

  • @user-kr8tm1kn5d

    @user-kr8tm1kn5d

    Жыл бұрын

    Lk new. View lemsgignet blachu contentu ena captionu maymesasel ngr atsru

  • @Alem917

    @Alem917

    Жыл бұрын

    @@nathanimmedia275 ለእናንተ ይስጣቹ እንጂ view ለማግኘት ብላቹ ኣይደል የውሸት ርእስ ሰጥታችሁ የለቀቃችሁ

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt5 ай бұрын

    እብድ ውሾች

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі