🔶[ዲያቆን ሄኖክ ጋዜጠኝነቱን አስመሰከረ] ስለ ትዳር ህይወት ልምዴን አካፍላቹኃለሁ

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 178

  • @yitbarekbukasa7728
    @yitbarekbukasa7728 Жыл бұрын

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አንተ በዚህ ዘመን የተገኘህ የቅዱስ ዮሴፍ ወኪል እና የእመቤታችን ወለዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ዮሴፍ በአካል የጠበቃት ቢሆንም አንተ ደግሞ በረከቷና ምልጃዋ የተረዳህ የብዙሀን እናት ወላዲተ አምላክ መንፈሳዊ ወኪል ሆነህ ከአምላክ በመመረጥህ እንኳን ደስ ያለህ የቅዱስ ዮሴፍና ያንተም በረከት ይድረሰን ።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሄር የብዙዎች ፍሬ ባለቤት ያድርግህ

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Жыл бұрын

    ይገባካል የእኛ እንቁ መምህር❤❤❤🤲

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ከጠፋሁበት ስለፈለገኝ አንተን በአካል አግንቼ ላመስግንህ እወዳለሁ ሙሺራዬ ሺ አመት ኑርልን እህታችን ሳምርዬም ዘመንሽን ሁሉ ደስ ይበልሽ

  • @hanaworku6871

    @hanaworku6871

    Жыл бұрын

    እኔም እኔም በጣም

  • @ethiopia2274

    @ethiopia2274

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z32k1bKTgdzTnJs.html ሠብስክራይብ ያድርጉ በቀናነት

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Жыл бұрын

    አቤት መታደል ተዋህዶ ሀይማኖቴ ደስ ይበልሽ እንቁ ልጆች አሉሽ🤲✝️✝️✝️✝️

  • @ethiopia2274

    @ethiopia2274

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z32k1bKTgdzTnJs.html ሠብስክራይብ ያድርጉ በቀናነት

  • @rozatariku5910
    @rozatariku5910 Жыл бұрын

    በንተ ላይ ድንግል ክብሯን ገለጠች የሚናገረውም አእግዚአብሄረ ነወ ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን።

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማል በድሜ በፀጋ ያሰማልን እመብርሀን በረከቷ ይደርብን❤❤❤❤❤❤ አሜንአሜን አሜን

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere949710 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን እመብርሀን ትቁምልህ

  • @eyob791
    @eyob791 Жыл бұрын

    ውድ መምህር እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ነገሬን ለውጧል።በአካል አግኝቸ ሳላመሠግንህ ሞት እንዳይቀድመኝ እፈራለሁ።አድራሻህን ባገኝ ምነኛ ደስ ባለኝ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @linuliyue5800

    @linuliyue5800

    Жыл бұрын

    Enm gar tlk bota alw address setagn adra contact me tlk fkr algn ena kebr le esu 🥰

  • @meklitalelegn7555

    @meklitalelegn7555

    Жыл бұрын

    እኔም. እንድናይ ነው እሳቤዬ የዛሬ አምስት አመት ኪዌት መቶ አላከኘሁትም ከስደት መልስ ፈጣሪ ያገናኘኝ በትምህርቱ ተለውጫለሁ ታንዥፃለሁ ሀገር ቤትም እህቶቼ የጃንደረባው ተማሪዎች እንዲሆኑ መንፈሳዊ ህይወታቸውን እንዲያጠነክሩ እፈልጋለሁ

  • @alemababu1612
    @alemababu1612 Жыл бұрын

    ያባታችን የፃድቁ የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን እረፍቱ ሐምሌ 26 ነው

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын

    በእውነት መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    የኛ ዉድ እና አስተዋይ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ , የምንወዳት እመብርሀን አብዝታ ትወደደህ ወንድማችን ! 🙏🏿❤🙏🏿

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Жыл бұрын

    ነፍስን የሚያለመልም የህይወት ምግብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ !

  • @user-ty4yd7kt6i
    @user-ty4yd7kt6i Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ቃላት የለኝም መምህር እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ ትምህርትህ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አስገኝቶልኛል

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын

    አቤት መታደል ምን አይነት አንደበት ነው መምህርየ ዘመንህ ይባረክ የቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hafte686
    @hafte686 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማይ ያዋርስል እመ አምላክ በዠርባባ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @selabatberhanu7421
    @selabatberhanu7421 Жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህሬ+++

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታልን። ዲ.መምህር ሄኖክ የልጅ አዋቂ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Жыл бұрын

    አሜን በእውነት እፁብ እፁብ ብለናል ያስደነቀንን አምላክ✝️💔👏 ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @zdebrebahrilanguage6165
    @zdebrebahrilanguage6165 Жыл бұрын

    ማራኪ አቀራረብ! እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ፡፡

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ur5rt7us2i
    @user-ur5rt7us2i9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm9wb7sz3s
    @user-sm9wb7sz3sАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜናጤናይስጣችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    ግሩም ነው ቅዱስ ዮሴፍ አባታችን ይቅር በለን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mannahailemariam9197
    @mannahailemariam9197 Жыл бұрын

    ዳግማዊ ሄኖክ! እግዚኣብሔር ኣንተን የኛ የኦርቶዶክስ ዑንቅ፡ ከዚች የዓለም ፈተና ሰውሮ ፥ ባንተን ኣድርጎ የሚያስተምረን የሚመግበን ሰማያዊው ምግብ ያለመቋረጥ እንዲሰጠን ኣንተን ረጂም ያቆይልን!!! ደስ ይበልህ የኛ ዑንቅ ትምርትህን እንደ ዮሐንስ ኣፈወርቅ ለዚች ትውልድና ለሚመጣው ትውልድ ለዘለዓለም ነውና!!!

  • @user-np8dc9se8m
    @user-np8dc9se8m Жыл бұрын

    ያባታችን ቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    በእውነት እኛ እንቁ መምህር ያንተስ እፁብ ድንቅ ነው ከማለት ዉጪ ቃላት ሊገልፅ አይቺልም ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ የሚናደርጋትን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ❤✝️

  • @meskeremminassie8562
    @meskeremminassie8562 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын

    እውነት ነው ቅዱስ ዮሴፍ , ይቅር በለን

  • @Maron-ry5ui

    @Maron-ry5ui

    19 күн бұрын

    ኣሜን😢😢😢😢😢😢

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 Жыл бұрын

    አንደበቱ ርቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ደንግል ማርያም እደወደዱካት ቤትህን ትዳርህን ትባርክልህ የኛ እንቁ መምህር

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    እረዥም እድሜን ይስጥልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን እማምላክ ቤትህን ትባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅር ይስጥልን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ መምህር እንካአን እግዚአብሔር ማረህ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን

  • @nazonazo706
    @nazonazo706 Жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባረክ ♥️🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እንቁ እኳአን ደህና መጣክልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሚንእድሜዬ በጤና ትጠብቅክ እናት ኪዳነ ምህረት አሚን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እመቤታችን ያገልግሎት ዘመንህ ትባርክልን

  • @hannahailu6706
    @hannahailu6706 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አምላከ ቅዱስ ዮሴፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ፍፃሜህን ያሳምርልህ::

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abena820
    @abena820 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @ethiopiatube826
    @ethiopiatube826 Жыл бұрын

    የአባታችን የአረጋዊው ፃዲቁ ቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ እፁቤ 💙🕊️👏👏👏

  • @user-cm1cu3su3m
    @user-cm1cu3su3m Жыл бұрын

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ በእድሜ በጤና ያቆይልን💗🙏💒🎚🕊🇪🇹💓

  • @meskimeski2389
    @meskimeski2389 Жыл бұрын

    መምህራችንን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Жыл бұрын

    የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ በድምፅ መስገድ ትችላላችሁ ያው ዛሬ ሰንበት ሰለሆነ ከአመልኮ ስግደት ውጭ መስገድ አንችልም kzread.info/dash/bejne/qK2Dzayifpe8Zps.html

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Жыл бұрын

    አሜነ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የስመዐልና

  • @senaitetesfaye8019
    @senaitetesfaye8019 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልህ አምላክ የአባታችን የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን አሜን!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏🙏🙏

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Жыл бұрын

    የኛ እንቁ ሙሽራ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዕርህ ትለምልም እድሜ ማቱስላ ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ደስ ሲል መምህሬ ድንግል ማርያም በላይ ስጦታ የለም እና ታድለህ

  • @abemoke9862
    @abemoke9862 Жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን አንተን የሰጠን

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Жыл бұрын

    እኔማ ምንም በአጢያት አለም ብሆንም እኳንም የናተ ሆንኩኝ ኡፍፍፍ ስታምሩ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @kidisttube3222
    @kidisttube3222 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ደስ ይበልሽ እንቁ ልጆች አሉሽ✝✝✝

  • @abaynesh653
    @abaynesh653 Жыл бұрын

    በእውነት ለመምራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን፫ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 Жыл бұрын

    ዉድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በምን ቃላት ትገለጣለህ ድንግል ማርያም በእውነት እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምራችን

  • @sebli5024
    @sebli5024 Жыл бұрын

    መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏💒💚💛💖😘

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድልልን የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደረብን አሜን

  • @welmikafewerki7942
    @welmikafewerki7942 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ይሰማልን በውነት ድንቕ መጽሃፍ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @aass5403
    @aass5403 Жыл бұрын

    ቃለ ህውት ያሰማልን በእውነት እግዚቡሔር ይጠቡቅልኝ😢🤲

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 Жыл бұрын

    መምህራችን ያለምንም ጥርርጣሬ በዪቱብ ያለምንም ጥርርጥር ከማር የጣፈጠ ከወተት የነፃ ትምህርህን ሳድምጥ ውስጤ ይደመማልአሁንም ፀጋውን ያብዝልህሃይል ብርታት ይስጥህብለኛም የእስራኤል እምላክ በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ፀጋውን አብዝቶ ያኑርልን እመቤቴ ስለቅዱስ ዬሴፍና ስለ ቅድስት ሰሎሜ ብላ ፍቅራን በልባችን ታኑርልን።እናመሰግናለ

  • @tayekafisseha8339
    @tayekafisseha8339 Жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባረክ ♥🙏

  • @user-ll5mq2yk4n
    @user-ll5mq2yk4n Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልሁ መምህር

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Жыл бұрын

    የማሪያም ልጅ ነህ መምህሬ ይገባሃል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KesanetMahrie
    @KesanetMahrieАй бұрын

    ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus Жыл бұрын

    ድንቅ መፅሐፍ ነዉ እመቤቴን አንዴ ጀምሩት እንጂ ሣትጨርሱ አትላቀቁም

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የፃድቁ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ፆለት ምልጃቸው ከተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት ይገባቸዋን አሜን አሜን አሜን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Жыл бұрын

    የኛ እንቁ መምህር ኑርልን

  • @Tube-nm2qp
    @Tube-nm2qp Жыл бұрын

    ቅዱስ ዮሴፍ ሆይ ይቅር በለን 🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Жыл бұрын

    Amen kale hiwotnyesemaln wudh memeherachn yekidus yosef berekat yederbn🥰🥰🥰🥰🥰

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Жыл бұрын

    ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን😘 🤲

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👍👏👏👏👏

  • @yosephabate5369
    @yosephabate5369 Жыл бұрын

    egziabher yimesgen

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ወላዲተ አምላክ በቅፏ ትጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @haset3039
    @haset3039 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @sofioffical
    @sofioffical Жыл бұрын

    መምህር በጣም የምናስበውን በአንተ መፅሐፍ መስማት በጣም ደስ ይላል አንተ ብቻ መናገርህ ቤተክርስቲያን እንዲታነፅ ማስተላለፍህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ።

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Жыл бұрын

    ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Жыл бұрын

    እመብርሐኒቱ እነሆኝ ዕንቁ ልጆሽና ልጆችሽ !!!✍♥✞✞✞♥✔

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maymrobi
    @maymrobi Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h5 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንወድማቺንበጣምነዉእምወድህ❤❤❤❤❤❤በርታፈጣርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሄወትያሰማልን

  • @romanaboye7384
    @romanaboye7384 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 Жыл бұрын

    Egziabher kalehiwet yasemaln Le hizbe Christian demo ye kudus yossief bereket ysten

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር🥰😍

  • @tinekonjo7300
    @tinekonjo7300 Жыл бұрын

    Memera Endat endenfekene selyewke dess belonele ❤❤❤🙏

  • @hyattregencyaddis4324
    @hyattregencyaddis43247 ай бұрын

    Emebete Maryam lega le orthodox legoche takoyelen tebareke wendem

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ከክፉ አይኖች ይጠብቅህ እድሜና ጤናን ያብዛልህ🙏

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Жыл бұрын

    wudd Memirachin Kale Hiyoten Kale Barktin Yasemln

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын

    Amen Kelehiwoten yesemalan 🤲💕

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

Келесі