ወደ አባቴ ቤት | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ-New sermon by deacon Henok Haile

Ойын-сауық

#like #like #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021

Пікірлер: 720

  • @yeneneshengida2843
    @yeneneshengida28439 ай бұрын

    አንተን የወለደችህ እና የሰጠችን እናትህ ትባረክ!!

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 Жыл бұрын

    የዘመናችን አፈወርቅ አንተን የመሰለ መምህር ተዋሕዶን የመሰለ ትልቅ ቤት የሰጠን ጌታ አባት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤🙏🙏

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @yohannesmerid4421

    @yohannesmerid4421

    Жыл бұрын

    1. በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ። 2. በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ። 3. በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ ። 4. በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል ። 5. በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ ። 6. በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም ። 7. በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ ። 8. በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ ። 9. በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ ። 10. በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ ። 11. በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም ። 12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ ። 13. በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።

  • @yordinaa2119

    @yordinaa2119

    Жыл бұрын

    @@yohannesmerid4421 So what?

  • @16Kassegn_Eseye

    @16Kassegn_Eseye

    Жыл бұрын

    amennnnnnnnn

  • @saramekonen9447

    @saramekonen9447

    6 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma24862 жыл бұрын

    መመህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ!!!

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem21122 жыл бұрын

    ከባህር ዳር አዲስ አበባ ነበር ለስልጠና የመጣነው ይህን መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይም ተሳታፊ መሆን ቻልን በጣም ቆንጆ ነበር ደስ ብሎን ተምረን ነው የወጣነው እግዚአብሄር ይሰጥልኝ በርቱ!! በርቱ!!

  • @nigen9319

    @nigen9319

    Жыл бұрын

    Q

  • @desalegnderese4781

    @desalegnderese4781

    Жыл бұрын

    4xdxxs nuyhyh

  • @SelamKonjo-uu3eh

    @SelamKonjo-uu3eh

    8 ай бұрын

    ጎሽ አንበሳ

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ

  • @seladagne5336
    @seladagne53368 ай бұрын

    ምምህራችን ፅጋውን ያበዛለት አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽ያአግልግሎት ዘመኑ ይባረክ ወደ መንፈሳዊ ህይወቴ ከ20አምት በሆላ የተመለስኩት በመምህራችን ትምህርት ነው የመመለሴ ምክንያት ❤🙏🏽 የእምነቴ ጥንካሪ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke13019 ай бұрын

    ቃሉን እንሰማ ዘንድ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን አረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 Жыл бұрын

    እንደ እናንተ ያለ መጋቢ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን!!!

  • @merhawiabrha9728

    @merhawiabrha9728

    9 ай бұрын

    S

  • @Yohanneszenebe299
    @Yohanneszenebe2999 ай бұрын

    በጣም እንወድሀለንየተዋህዶ ልጆች ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን እኛም የሰማነውን በለቦናችን ይፃፍልን የእናታችን ወላዲት አምላክ ፍቅሯ አይለየን አሜን!!

  • @geraratube12
    @geraratube122 жыл бұрын

    "ሌቦች አድብተው በመግባት ሊሰርቁ ወደ ቤቱ በቀረቡ ጊዜ ከውስጥ የሚያወራ ሰው ድምጽ ሲሰሙ ለመግባት እንደሚፈሩ፣ እንዲሁ ጠላቶቻችን አጋንንትም ነፍሳችንን ሰርቀው የራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ ወደ እኛ በቀረቡ ጊዜ፣ ከልብ የሚመነጨውን ጸሎት ሲሰሙ ወደ ውስጥ ለመግባት እየፈሩ በዙሪያችን ያደባሉ ስለዚህ ጸሎታችንን በፍፁም እንዳናቆም ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ። 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሪ ኑርልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tringoyemaryamlij3654
    @tringoyemaryamlij36542 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃል ህይውት ያሰማልን 🙏🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie44582 жыл бұрын

    አምልክ ብዙ መልካም ነገር እንድሰራ እድሜ የስጥህ

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u9 ай бұрын

    አሜን ፫ቃል ይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @senaitgetaye7812
    @senaitgetaye7812 Жыл бұрын

    ለኛ አሁን ላላነው ጠፍተን እንዳንቀር አንተን ያቆይልን እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💙🕊️👏

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi90302 жыл бұрын

    ወንድማችን ብእድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s2 жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልልን ፍጣሪ

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere94979 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ትቁምልህ

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስየሚል ትምህርት እግዝያብሄር ኑሮህን ይባርከዉ

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 жыл бұрын

    amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.

  • @memnon111
    @memnon111 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid12038 ай бұрын

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን የሰማነውን በልብናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @NmnmNmnm-tz4ms
    @NmnmNmnm-tz4ms21 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    የዘመናችን የተዋህዶ አርበኛ!!❤

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ🤲🤲🤲❤❤❤

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @meazigirmaytefera450
    @meazigirmaytefera450Ай бұрын

    መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ሁልግዜ በቤቱ ያኑርህ 🙏

  • @01tigray
    @01tigray Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🙏❤

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z2 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእውነት

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ኢድመ ከጠና ጋር ያድልልን 💚💛💓💚💛💓💚💛 ለኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላሙን ታምጣልን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @abelfikre9352

    @abelfikre9352

    2 жыл бұрын

    Egziyabher yistilin

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን በራከቱን ፀጋዉን ያድልልን አሜን 🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile1962 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ዬውርስልን ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Жыл бұрын

    ቃል ሒወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ ይመልሰን

  • @alya6975
    @alya6975 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @makaramm6957
    @makaramm69572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam10268 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Жыл бұрын

    መምህሬ የዘመኑ አፈወርቅ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤

  • @misxer21
    @misxer212 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን🙏🙏

  • @abebechbeyene140
    @abebechbeyene140 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh75432 жыл бұрын

    ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin17322 жыл бұрын

    በዘመናችን እንዳንተ እንቁና መተኪያ የሌለውን መምህር በማየታችን እውነት እድለኞች ነን ።ጸጋህም መታደል ነው

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @mel-tm7ec
    @mel-tm7ec9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @bedilugebremichael3271
    @bedilugebremichael327111 ай бұрын

    ክርስቶስ በትምህርትህ ውስጥ በሚገባ ይታያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @asefawmelles8644
    @asefawmelles86442 жыл бұрын

    መምህርራች እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት መምህራን ያብዛልን።

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @tktyemariam
    @tktyemariamАй бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @azimitiku5051
    @azimitiku50512 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያጠግብ ምግብ መግበኸናል እንደአንተ አይነቱን ዕንቁ መምህር ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው

  • @sasammaa2606

    @sasammaa2606

    Жыл бұрын

    ቃልሂወት ያስማልን መምህርችን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe10802 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna memhr

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32442 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🌺

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m Жыл бұрын

    ርቡኒ አዛኝት ትጠብቅልን 🌸ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 💙

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot38322 жыл бұрын

    memerachi bewenet kal Hiwot yasemalen❤️🙏❤️

  • @marthasisay4318
    @marthasisay43188 ай бұрын

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ግሩም አርገክ ነው ያስተማርከን ተባረክ ፍፃሜክን ያሳምረው በፀጋው ይሙላክ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom13272 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን🙏❤

  • @askbel8148

    @askbel8148

    2 жыл бұрын

    Amen kalhiwete yasemalene

  • @julyjoly4513

    @julyjoly4513

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qale hiwot yasemalin

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    @@julyjoly4513 kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 жыл бұрын

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲጣፍጥ ትምህርቱ ❤️❤️❤️

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx2 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @abebechabebech6529
    @abebechabebech65292 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын

    ቃልሕይውት ያስማልን መምህራን እግዚአብሔር ብድር በጤና ይጠብቅልን ይጠብቅልን

  • @user-zl9yd8fy9q
    @user-zl9yd8fy9q Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏💒

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe10802 жыл бұрын

    Egziabhier zemene agelglotka ybark diyakon

  • @flamedino15
    @flamedino152 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ድንቅ መልዕክት ነው ። የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። እመብርሀ ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚአብሔርን የልግሎግት ዘመንግን ያብዛልህ ተባረክልን አንተን የወለደች ማህፀን/ እናትህ ትባረክልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @selammahare3593

    @selammahare3593

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    በውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው እግዛብሔር ይመስገን እንደናንተ ያሉትን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እድሜ ከጤና ያድልልን ልኡል እግዛብሔር ኣሜንንን

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን የአይናችን ብሌን ነህ እንሳሳልካለን🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!!ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሠማልን🙏 እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን ወገኖቸ በፀሎታቹ አሰቡኝ🙏😭😭😭

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ይቀይረን ቸሩ አምላካችን

  • @user-pw4ji8qt3l
    @user-pw4ji8qt3l6 ай бұрын

    ቃለሂወትያሠማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty1ih5bf2q
    @user-ty1ih5bf2q2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋውን ያቆይልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw2 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f Жыл бұрын

    በእውነት ቃለህወት ያሠማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu30129 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መድሀንያለም እድሜክን ያራዝምልነ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30952 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i9 ай бұрын

    እግዛብሄር ሁላችንንም በቤቱ ያቆዬን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gh5rj8ir7g
    @user-gh5rj8ir7g6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx2 ай бұрын

    አቤቱው በምርትህ አሰበኝ አባቴዩ😢😢😢😢😢

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዝም እድሜ ይስጥልን አሜንአሜን አሜን

  • @makibalove9721
    @makibalove97212 жыл бұрын

    Amen 🙏 kalehiwot yasemalen

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q9 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ❤❤❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn8 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንቁ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara77132 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @samuelmelaku-ug2ym
    @samuelmelaku-ug2ym10 ай бұрын

    አብዛኛው የ ሀይማኖታችን ሠባኪያን ስለ ሌላ ሀይማኖት እና ስለ ፖሎቲካ በማስተማር ተስፋ ባስቆረጡን ጊዜ ስለ መጸሐፍ ቅዱስ ሚያስተምረን አንተን ለ ሰጠን የ ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አንተንም በ ቤቱ የጽናክ ፈጣሪ ::

  • @betelhm12eyoab85
    @betelhm12eyoab852 жыл бұрын

    እንኩን አደረሳቹ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema50622 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @geremewnibret595
    @geremewnibret595 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem80839 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bateribabawu2676
    @bateribabawu2676 Жыл бұрын

    አሜንቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛሕ ።

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @ffg1354
    @ffg13545 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ከነጠላው ማንነቴ መልሰኝ😢 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa7382 жыл бұрын

    ቃለ፡ሕወት፡ያሰማን

  • @aa11aa83
    @aa11aa832 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናኑርልን

  • @bezaeshetu5454
    @bezaeshetu54542 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የ ድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልሕ።

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku5537 Жыл бұрын

    ፈላጊወቹም ተፈላጊወቹም እኛው ነን ልቦና ይስጠን በእውነት መምህሬ ቃለህይወትን ያሠማልን ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርስልን🤲🤲🤲

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32442 жыл бұрын

    እንፆማለን ገና እግዚአብሔር ይመስገን😊❤🙏 ⛪⛪⛪⛪ተዋህዶ እናቴ እወድሻለሁ😊🌸🌺🌸🌺❤🌸🌸🌺🌺🌹🌹🌹አሜን🙏

  • @medina2419
    @medina24192 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመነህ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

Келесі