"እነሆኝ የጌታ ባሪያ" - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ "Behold the handmade of Lord” - sermon by Dn Henok Haile

በታኅሣሥ 28 2012 ዓ ም በሻሸመኔ ተክለ ሃይማኖት የተሠጠ ትምህርት

Пікірлер: 988

  • @adanechmitiku2108
    @adanechmitiku21083 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ፍቅሯ በረከቷ ታብዛልህ ከውዳሴ ከንቱ ጠብቃ ከዚህ በላይ እንድታመሰግናት ክብሯን የምትመሰክርበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @samrawitmaru560

    @samrawitmaru560

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @deledeytube8475

    @deledeytube8475

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ ኑርልኝ

  • @huwaeiy7727

    @huwaeiy7727

    2 жыл бұрын

    👏👏👏🙏🙏🙏💒💒⛪⛪🌹✝️✝️💐💐🇪🇹🇪🇹

  • @Enat-qu2kg

    @Enat-qu2kg

    4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @mojanigus7388
    @mojanigus73883 жыл бұрын

    በህይወቴ ሙሉ ሃጢያተኛም ብሆን በቤቱ ቃሉን እየሰማሁ አድጊያለሁ እንደዛሬ ግን እንባዬን እያፈሰስኩ የሰማሁት ስብከት የለም በእውነት እግዚብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝመው ታላቅ ሁን ነፍሴ የተጠማችውን የቃል ወተት ነው ያጠጣኋኝ ላንተም እመብርሃን ከማያልቀው ፍቅሯና ርህራሄዋ እናትነቷን ትስጥልኝ ተባረክ።

  • @adi-my1cq

    @adi-my1cq

    2 жыл бұрын

    🤲❤❤❤❤

  • @fantahuntube
    @fantahuntube2 жыл бұрын

    ልዩ የሆነ ጣፋጭ ትምህርት፤ የቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋዋ ፣ ምልጃዋ አይለየን

  • @liyuworkabebe1676
    @liyuworkabebe16763 жыл бұрын

    ስለ እመቤቴ ስትመሰክር እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ብዙዎች ስለመብርሃን ስላያለኝ ነገር ታበዢዋለሽ ይሉኛል። ነገር ግን አሁን አሁን ስሟን መጥራት እንኴን እንደማይገባኝ እንደሆንኩ ........ እመምህረት ያባቶቻችንን ፅጋ እፅፍድርብ አድርጋ ታብዛልህ።

  • @mikiyasalemayehu8420

    @mikiyasalemayehu8420

    3 жыл бұрын

    🌻"እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እጅግ በጣም ለመውደድ አትፍራ/ሪ ልጇ እየሱስ ክርስቶስ የሚወዳትን ያህል መቼም ልትወዳት/ ልትወጂያት/ አትችልምና/አትችይምና!!!" 🌻 St.Maximilian Kolbe 🌻🌻🌻እመቤታችንን ማመስገን እግዚአብሔርን ማመስገን ነው!!! 🌻🌻🌻

  • @liyuworkabebe1676

    @liyuworkabebe1676

    3 жыл бұрын

    እውነትነው ወንድሜ እንኳን ከልጇ ከቅዱሳን ጋር አይነፃፀርም! ፍቅሯ እንዲበዛልኝ በአንድ ሰላምለኪ አስበኝ። ቃለህይወት ያሰማልኝ እመምህረት አትለይህ አሜን ።

  • @ruthtamiru9554

    @ruthtamiru9554

    3 жыл бұрын

    Qqqq

  • @user-ld9cu1rn8u

    @user-ld9cu1rn8u

    3 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN ygebawal

  • @emerald21576

    @emerald21576

    3 жыл бұрын

    ግድ የለም እህቴ ስሟን ደጋግመሽ ጥሪያት የድንግል ስሟ ከማር ይጣፍጣል !!! ረዳኤት በረከቷ ምልጃና ጸሎቷ አይለየን !!! አሜን ወአሜን ይሁን ይደረግልን ። ሻሎም !!!

  • @kiddytube5394
    @kiddytube53943 жыл бұрын

    "እነሆኝ የጌታ ባርያ እንዴ ቃልህ ይደረግልኝ" ሉቃ1:38

  • @yedingelmariamlij9889
    @yedingelmariamlij98893 жыл бұрын

    አኔ ለመናፈቅ መልስ ያገኘሁት በዚህ ተምህርት ነዉ ተባረክ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dabreeinini348

    @dabreeinini348

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Ameen ⛪⛪⛪🙏🏼💯❣️

  • @user-nn2sp3mv6m

    @user-nn2sp3mv6m

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን♥♥♥♥♥

  • @fatiyafatiya3946

    @fatiyafatiya3946

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዎ ከክፉም ሁሉ ትጠብቅክ መምህራችን

  • @user-sc9gu2wf6s
    @user-sc9gu2wf6s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በእውነት ይህንን ትምህርት ስሰማ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት የእመቤታችን ፀጋ ተነግሮ አያልቅም

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo29713 жыл бұрын

    እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ አሜን እማምላክ ትጠብቅልኝ ፍቅሯ በረከቷ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በእውነት

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle42213 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ግሩም ትምህርት ነው። መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የእመ አምላክን ፍቅር በልቦናችን ያሳድርብን በሕሊናችን ይሳልብን እሷን መርጦ ማደሪያው ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @hananseid3490

    @hananseid3490

    3 жыл бұрын

    Yebetekersetian berkeye lege denegele mariam tsegahen tabezaleh tebarkeh

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint59863 жыл бұрын

    መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarikutafa6214

    @tarikutafa6214

    3 жыл бұрын

    መምህሬ እመብርሃን አንደበትህን ትባርክልን

  • @abrhammelaku3459

    @abrhammelaku3459

    3 жыл бұрын

    !p!pp1¡፨

  • @lidulidu1024

    @lidulidu1024

    3 жыл бұрын

    @@abrhammelaku3459 .u

  • @user-bv9sl3qj9o

    @user-bv9sl3qj9o

    3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ጠበቃዋ አይለይህ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg87423 жыл бұрын

    መምህር ይህንን ድንቅ የሆነ የእመቤታችን ስብከት ዛሬ ለ3ዞር ሰማሁት እመብርሃንን በዝህ ከማር በጣፈጠ ከንደበታችሁ ስታወድሷት መስማትን የመሰለ ነገር ምን መታደል አለ

  • @bikss2247
    @bikss22472 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የእመቤታችንን ክብሯን መነገር የሚቻለው ምን አንደበት ነው! _ እንደ ኤልሳቤጥ መንፈስ ቅዱስ የመላው ነው። ጌታ የእመቤታችንን ፍቅሯን ጣዕሟን ያብዛልን ። አሜን !

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u3 жыл бұрын

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ እመቤቴ ለኤርትራ እና ለኢትዮጵያ ለመላው ዓለም ሰላም አማልድልን ስለ ህጻናት ፡ ስለአረጋውያን ፡ ስለ እሱራት ፡ ስለ ህሙማን ፡ ስለ ተጠሙ፡ ስለ ተራቡ ስለ እሩቃን ፡ ስለ የሚነግዱ ፡ ስለ አዘኑ ጸልይልን እቺ ጽሑፍ ሁሌም ይነበብልኝ እናቴ

  • @user-zr4ye4yb5e
    @user-zr4ye4yb5e3 жыл бұрын

    ይህን ስብከትህን ቀድሜ ሰምቸዋለው ግን ሁሌም አዲስ ነው ። ድንቅ ነው ። ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ። እኛንና እመቤታችንን ታገናኘናለህ። ቃላት የለኝም ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ተመስገን አምላኬ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle42213 жыл бұрын

    እመቤት ሆይ ይች ቃልሽ ሁሌም ልቤን ያቃጥለዋል ያንገበግበኛል እንባ ያንቀኛል።ክብር ምስጋና ይድረስሽ የአምላኬ እናት👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @fggg1571

    @fggg1571

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    3 жыл бұрын

    @@fggg1571 AMEN AMEN AMEN

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl3 жыл бұрын

    #ኦ_ድንግል_በእንተ_ዝ_ናፈቅረኪ ድንግል ሆይ ስለዚህን ነገር እንወድሻለን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላክ እናት ንግስተ ሰማይ ወምድር እመቤቴ አንድበት ትሁንህ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h3 жыл бұрын

    መምህርሆይ በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችንድንግል ማርያም እንወድሻለን የኖህ ___መርከብ የያቆብ ___መሰላል የሙሴ ___ሀመልማል የሲና ___ተራራ የሙሴ____ ፅላት የአሮን ___ብትር የጌዲወን ___ፀምር የሳሙኤል___ ሽቶ ያሚናዳብ ___ሰረገላ የኤልያስ___ ደመና የሰለሞን___ አክሊል የሙሴ___ ደመና የጌታየ___ እናት መሶበ ___ወርቅ የእግዚአብሔር___ ከተማ የአብ ___ሙሽራ የወልድ__ እናቱ የመንፈስ __ቅዱስ __ማደሪያ ⛪️🇨🇬🙌የተዋህዶ ___ምርኩዝ ⛪️🇨🇬🙌 የደሆች ___መጠጊያ ነች እኛ ክርስቲያኖች እንወዳታለን በሔዋን ወድቀን ነበር በድንግል ማርያም ተነስተናል ክብር ለእመቤታችን ይሁን አሜን።

  • @fekeryashenfal3215
    @fekeryashenfal32153 жыл бұрын

    #የኔ_መምህር ምንም የምለው የለኝም #እመብዙሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ የህይወት ዘመንህን ይባርክልን❤

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @habesha6299
    @habesha62993 жыл бұрын

    እረ ከመቼው አለቀ በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amisolomon6213

    @amisolomon6213

    3 жыл бұрын

    እኔም ቶሎ አለቀብኝ የመምህራችን ትምህርት የማይጠገብ ነው ፍትፍት እናድርጎ እንደማጉረስ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልን

  • @mukki3846

    @mukki3846

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mukki3846

    @mukki3846

    3 жыл бұрын

    @@amisolomon6213 አሜን አሜን አሜን

  • @mukki3846

    @mukki3846

    3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጥንትን የሜአለመ ትምህርት ነው ፀጋ ውል አብዝቶ ይስጥህ

  • @bakhootthamad4226

    @bakhootthamad4226

    2 жыл бұрын

    @@amisolomon6213 ዟ

  • @abitati
    @abitati3 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @danidani7069

    @danidani7069

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-fy4dh3de7b

    @user-fy4dh3de7b

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tube-roha
    @tube-roha3 жыл бұрын

    መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምምምምምምምምምምምምም..... እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ሰጥቶ ዘወትር እንደ ዳንኤል ህልማችን የሆነች የድንግል ማርያምን የወላዲተ አምላክን ዜና እንድትነግረን ያድርግልን...ህልማችንን ነግረህ ደስ እንዳሰኘኸን ለነፍሳችን ሐሴትን እንዳሰማሀት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ባርኮና ቀደሶ ደስ ያሰኝልን ወላዲተ አምላክ በፍቅሯ ጠብቃ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውራ ታኑርልን❤

  • @teshomemulualem8473
    @teshomemulualem84733 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im2 жыл бұрын

    _የሠላም እናት_ _አመ ብርኃን_ _አመ ኣምላኽ_ _እማ ፍቅር_ _በረክታ ይሕደረና ቅድስት ድንግል ማርያም ❤️_ _ቃል ኅይወት የሠመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ✝️_

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma87033 жыл бұрын

    This sermon has revolutionized the teaching of our Orthodox Tewahido Church. Beautiful way of expression. God bless you Deacon Henok. Let these words fill our heart ❤️. የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን በእውነት. ድንቅ ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼❤️🙏🏼

  • @rayzina147

    @rayzina147

    3 жыл бұрын

    Bro, this was false teaching. You don’t read the Bible alone and come to this conclusion. ድንግል ማሪያም is to be honored but not worshipped. God does not share his glory with anyone

  • @tewodroseleulseged4409

    @tewodroseleulseged4409

    3 жыл бұрын

    @@rayzina147 bro u r lost and gone far read ur bibel again and again hav't u heard that we didnot get this teaching from weasterns unlike u we resived it directly from the source. The teaching that u r following now is from colonizers so that they concour u forever.

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v3 жыл бұрын

    በሰመ አብ ወሰጤ በደሰታ ተሞላ በሰሰት ነው ያዳመጥኩት እኔሰ እመብርሃን ከማመሰገን ወጪ ሌላ አቅም የለኜም ብወዳት ብወዳት አይወጣልኘም እናቴ😥መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መቸም አዳምጨ የማልጠግበው ድንግል ማርያምን ከሚያመሰግኑ ወገን ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @dajk1214
    @dajk12143 жыл бұрын

    የሚጣፍጥ ትምህርት የጭንቀት ማጥፊያ ትምህርትን የመገበን አምላክ ይመስገን አሚን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    💐አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ💐 ነሸ የማህፀንሸም ፍሬ የተባረከ ነው። ።።።። ሉቃ(1;42)💐💐💐 ።።።። መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአባቶቻችን ፀጋ በረከት ያብዛልህ !!!

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @zelman202
    @zelman2023 жыл бұрын

    ቃለህያወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን :

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t2 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ የሆነ ትምህርት ! እግዚአብሔር አምላክ አንደበትህን ይባርከው መምህራችን አሜን 🙏

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ ይደርብን ።

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @adinatadinat6748
    @adinatadinat67483 жыл бұрын

    በእውነት ሊቀ ሰባኪ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @eliyas3426
    @eliyas34263 жыл бұрын

    ስብከቱን መጨረስ አቃተኝ እንባዬ ቀደመኝ ወንድማችን መመኪያንችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    ቅር ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን እመብርሀን ከዝሕም በላይ እንደ እባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ ፍቅሯን ታድልሕ ምስጢርን ትግለጥልህ አሜን በረከታቹህ ያድርሰን አሜን

  • @sewunetyohanes7385
    @sewunetyohanes73852 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j3 жыл бұрын

    አሜንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብዙሃን ፍቅርሽ ይደርብን. እናቴ የስደት ስንቄ መፅናኛየ መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!!!!

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-bh4wy4xi1b
    @user-bh4wy4xi1b3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አስተዋይ ልቦናን ሰሚ ጆሮን ያድለን አሜን (3)🙏🙏🙏

  • @tegetegu1433

    @tegetegu1433

    3 жыл бұрын

    Kale Hiwot yasemaln

  • @user-ut6fi2cf6n

    @user-ut6fi2cf6n

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yekitehalemiarm3195

    @yekitehalemiarm3195

    3 жыл бұрын

    Aman aman 🙏🙏

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    @@tegetegu1433 ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube3 жыл бұрын

    57:40 ላይ እንደ እኔ በትምህርቱ የተመሰጠች ልጅ #ባላለቅ ትላለች። እውነት ነው እኔም #ባላለቅ አልኩ የድንግል ማርያም ፍቅሯ የገባው ሰው ስለ እመአምላክ ሲነገር ውሎ ፣ ሲነገር ቢያድር አይጠገብም ። ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለአምላክ እናት ይሁን አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ወበጸጋ ያቆይልን መምህር አሜን፫💚💛❤

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12553 жыл бұрын

    በስመአብ መምህር የምትሰብከው ወንጌል አጥንት ያለመልማል መንፈስም ያረካል መምህር በእውነት አንተ ከሁሉም ትለያለህ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ የሰማነውን በልባችን ያኑርልን መናፍቃንና ሉጋም የሌለው ፈረስ አንድ ናቸው መናፍቃን እናት አልባ ስለሆኑ ነው የጌታን እናት መልአክትን አብዝተው የሚጠሉአቸው ጌታ ልብ ይስጣቸው

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    😗😘😗😘💕🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    @@samuraiadisabab9260 ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @mesismart1332
    @mesismart13323 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመ ብርሃን እግዚእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ ጣዕሟን ፍቅሯን ያብዛልን :: ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን:: ረዥም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን::

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o3 жыл бұрын

    ብሰማው የመልጠግብህ እመብርሃን በፀጋ በሞገስ ታኑርልን መምህራችን አዕምሮህ በፀጋ በእውቀት እንደተሞላ ያስታውቃል ምሳሌዎችግህ ሁሉ ይገነባሁ ከክፉ ይጠብቅልን

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq2 жыл бұрын

    ከረሷት ውስጥ አንዷ ነበርኩ እውነቱን በደንብ ገልጠህልኛል 🤲🥺🥺🥺🥺

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t3 жыл бұрын

    እመብርሃን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ ተባረክ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @adamamha7174
    @adamamha71743 жыл бұрын

    እመ ኣምላክ ትጠብቅህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @user-tr3ek8yd1t
    @user-tr3ek8yd1t3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅሯ ጨምሮ ጨማምሮ ይድርብን ታሳድርብን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @maryassefa4952
    @maryassefa49523 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን. መምህር ድንቅ ጣእም ያለው ትምህርት ጥበቃዋ አይለይክ. ክብር ምስጋና ይግባት እና የ እናታችን የ እመቤታችን ፀሎት ልመና ምልጃ በረከቷ አይለየን. የፍቅር እናት ፍቅሯን ታከናንበን♥️

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j3 жыл бұрын

    መምህሬ አንተ እኮ ትለያለህ እመቤቴ ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን እመቤቴ ስሟን ስትጠራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስለ እመቤታችን ተናግረው ያልጠገቧት ሊቃውንት ስሟን ሲጠሩ ብሰማ ብዬ ተመኘሁ

  • @amisolomon6213

    @amisolomon6213

    3 жыл бұрын

    በጣም ከመምህራኖች ሁሉ ለእኔ ይለያል በእርግጥ ሁሉም መምህራኖች እግዚአብሔር የሚገልጥላቸውን በደንብ ያስተምሩናል ለእኔ ግን ዳቆን ሄኖክ ልዩዬ ነው እሱን የወለዱ የታደሉ ናቸው

  • @mukki3846
    @mukki38463 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በደም በፀጋ ይጠብቅልን ለእኔም በስመሁት መልካም ፍሬ እዳፍራ እናቴ ድንግል ማርያም ይርዳን አሜን

  • @user-zn7cf7uv3f
    @user-zn7cf7uv3f2 жыл бұрын

    እኔ ቃላት የለኝም ስለ እናታችን ድንግል ማርያም መናገርም መፃፍም ዘላለም ፍቅሯ ይደርብን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ኃይሌ በእውነት ሳሰ እመቤታችን ስታስተምር ዝም ብሎ እንባየ ይፈሳል ገና እንዳላመሰገንኃት ይሰማኛል እንቅልፌ ጠፍቶ ደስ እያለኝ በእንባ እንደ አዲስ ሰማውት የሚገርመኝ ግን ነገም ብሰማው እንዲሁ ነው የሚሰማኝ እኔስ የምልህም የለኝ ዲያቆን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የእመቤታችን ፍቅርዋን በሁላችን ይሳልብን

  • @eyosigoitom213
    @eyosigoitom2133 жыл бұрын

    እውነት እውነት ቃል የለኝም ❤️🙌🏽❤️ ቃለ ህወሓት ያሰማልን

  • @edlime
    @edlime2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም በህይወታችን ትኑርልን ካለሷ ህይወት አይኑረኝ እወድሻለሁ የኔ እናት

  • @lovehaile8876
    @lovehaile88763 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፣የእም አምላክ ፍቅሯ ይብዛልህ እኛንም በረዴቷ ትጎብኝን።

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r3 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው በ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu84203 жыл бұрын

    🌻🌻🌻አሜን መምህራችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! 🌻🌻🌻

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-gy7rg4kd1j
    @user-gy7rg4kd1j2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን የሰማልን ጸጋውን ያአብዛልህ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሯ ይብዛልህ መምህሬ። ይህንን የተቀደሰ ትምህርት እድሰማ የፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🙏

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f3 жыл бұрын

    አሜን /3ጸጋውን አብዝታ ትስጥልን የእመቤታችን በረከት ረድኤት ያደረብን አሜን /3

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ እህቶች

  • @suzy1523
    @suzy15233 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ልብን ደስስስስ የሚያሰኝ እሰይ ደግ አደረኩ እንክዋንም ወደድኳት እግዚአብሄር ቢፈቅድ ገና አብዝቼ እወዳታለሁ የሚያሰኝ ግሩም ትምህር በእውነት ህልሜን ፈታክልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z3 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እመብረሐን ልጀ ወዳጀ ትበልህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን ገና እንወዳታለን ጥላት ይራድ ይንቀጥቀጥም

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @JahAdam
    @JahAdam2 жыл бұрын

    ዲያቆን ሔኖክ በእውነት ባንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ልቡና ይስጠንና በማስተዋል በእምነትና በፍጹም ትህትና ያኑረን

  • @user-kz3mf5in1z
    @user-kz3mf5in1z3 жыл бұрын

    ኡፍ አይጠገብም የናታችን ምግብ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን እቅፍ ድግፍ አርጓ ይጠብቅልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u3 жыл бұрын

    አቤት ትህትናዋ ቅድስናዋ ድንግልናዋ ምን ብየ ልግለጻት ፍቅርዋ ልዩ ናት ❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t3 жыл бұрын

    በእዉነት ዉድ መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎነትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @titemmurezha1419
    @titemmurezha14193 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ፍቅሯን ቀልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma24353 жыл бұрын

    አደበተ ርዕቱ ውዱ መምሕራችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት ስብከቶችህ አጥንትን ያለመልማሉ ተሰምተው አይጠገቡም የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ አይለየን

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @youhenok
    @youhenok3 жыл бұрын

    ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መምህር! እናመሰግናለን መምህር ሞክሼ!

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia3 жыл бұрын

    ሊቁ በእውነት እንዳተ ያለ ሊቅ አይቸ አላቅም የኢትዮጵያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ነህ በእውነት ብሰማህ ብሰማህ የማልሰለችህ በተለይ በሕማማት መጽሐፍ!! ✍️ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ !!!

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነው በስነ ልቦናችን ያሳድርብን በስም ስላሴ በቸር ያዉለን 🤲❤

  • @eeee5783
    @eeee57833 жыл бұрын

    እንባ ተናነቀኝ እመብርሀን ሁሌ ፀሎቴን የምትሰማ ቅድስት እናት ክብር ለክርስቶስ እንዲሁም ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ መምህራችን

  • @user-xf8py8ek2h
    @user-xf8py8ek2h3 жыл бұрын

    እንቁ መምህር ሺ አመት ኑርልን ቃል ህይወትን ያሰማልን ( አሜንን)🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @mechpunk
    @mechpunk3 жыл бұрын

    •አንተን መምህር አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን፤ •በእውነት ጌታ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ፣ ጸጋውን ያብዛልህ ፣ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ። •••ቃለ ህይወት ያሰማልን•••

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi11683 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዲያቆን ሔኖክ ።

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶቸ

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay73843 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ናፍቆቱ ገሎን ነበር

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet12333 жыл бұрын

    ደደስስስስስ የሚል ትምሕርት ⛪⛪⛪⛪🙏🇪🇹🙏🇪🇹🌻💒💒💒💒💒🇪🇹🙏🇪🇹

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀን♥♥♥

  • @beunique5993
    @beunique59933 жыл бұрын

    ምን ዐይነት ስብከት ነው?!?!😍😍😍 ቃላት ያጥረኛል እውነት ማለት የምችለው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ!!! እመቤታችን ፍቅሯን ትጨምርልህ!!

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    በስንት መከራ you tub ላይ ፈልጌ ፈልጌ አገኘሁት መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመዳናችን ምክንያት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ አትለየን።

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12873 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛💓 የጌታየ ኢናት ማርያም የበረከት ምንጭ የሰላም መከራ በዝቶ ተጨንቀናል ድንግል ድንግል ነይልን ተማፅነናል ቀባር ሳጡ አዛዉንቱ መዳ ስወድቁ ህፃናኑ💚💛💓 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 በውነት ኢንደት አጥንትን የሚያለመልም ስብከት ነው ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክለት 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓

  • @kiddytube5394
    @kiddytube53943 жыл бұрын

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk56263 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይባርክ አሜን❤🙏🙏🙏💕

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk3 жыл бұрын

    ስለ እመቤታችን የሚመሰክርሩ ብዙ አይቻለሁ ያንተ ይለያል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች

  • @De-tj1vk

    @De-tj1vk

    3 жыл бұрын

    @@Em.KZread. እኔንም ደምሪኝ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p3 жыл бұрын

    ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልዎት እድሜና ጤና እመቤቴ ቅድሰት ማርያም ትሰጥልኝ

  • @poetslanefilmhk7012
    @poetslanefilmhk70123 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር ስለመቤታች የሰበከው ሁሉ ልብ ላይ የሚቀር ነው!!

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @kokebadene1433
    @kokebadene14333 жыл бұрын

    ዲያቆን ሆኖክ በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይገርማል ግን የኛ የኦርቶዶክሳውያን ነገር እስካሁን የተወሰነ ሰው ብቻ ነው subscribe ያረገው እረ እባካችሁ ከዚህ የሚበልጥ ነገር የለምና እንዳያመልጣችሁ

  • @weletemaryam3709
    @weletemaryam37093 жыл бұрын

    እንቁ መምህር ስብከትህ የማጠገብ ነው ቃልሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @ameleshibabaw1041
    @ameleshibabaw10413 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ethiotekdem
    @ethiotekdem3 жыл бұрын

    This is unbelievably incredible teaching 🥁

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች ወንድሞች

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda62433 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል እመቤቴ ሆይ እኛን ባራዊችሽን የልብ ትህትና ስጪኝ የስራት ሀገርሽን አትርሻት

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @birhanetamru8682
    @birhanetamru86823 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማውት የፍቅር እናት ስሟ ሲጠራ ልቤ በሀሤትይሞላል ክብር ሁሉለእናቱና ለልጇ ይሁን

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga2153 жыл бұрын

    Kale hiwotin yasemalin melkam fire yeminaferabet yadirgilin semten dess sill kemalet yitebiken

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint15413 жыл бұрын

    Amen Kala Hiwot Yasemalene Ragim Edma Yestelen.

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b3 жыл бұрын

    አሜን ፫ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ በመገድህ ሁሉትቅደምልህ 👏👏🇪🇹🇪🇹💚💛❤ እመቤታችን እናታችን ሀገራችንን ኢትዮጵያ በሰላም እና በበርከት እድትጠብቅያት እኛን ወገኖችሽን ከረሀብ ከጦርነት ከበሽታ እድትሰውሪን ስአሊለነ ቅድስት 🙏እያልን የምናሳስብሽን ማሳሰብ😭 ወደ ልጂሽ አሳስብልን አሜን፫🙏🙏 አምላካችን አባታችን😭😭 የሆነብንን አስብ ማርን ይቅርም በለን

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu65716 ай бұрын

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። ድንቅ ትምህርት ነው ።

  • @mamuyefikrefkr5466
    @mamuyefikrefkr54663 жыл бұрын

    Thanks God! Henok it is amazing! interesting clear precise spiritual presentation !detail full of sprite Really, am crying while I listen about My Mam Marry!

  • @selamberatu9599
    @selamberatu95993 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ!!

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አሜን ደምሩኝ እህቶች

Келесі