ስለድንግል ማርያም ለምን እንማራለን? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | Deacon Henok Haile

"Sile Dengel Mariam Lemn Enimaralen"
አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ | 5 kilo gbi gubae
KZread: / @5kilogbigubae
Facebook: / gginternship
Telegram: t.me/amstkiloGG
Copyright ©2020 5 kilo gbi gubae
unauthorized use, distribution and re upload of this content is prohibited.
#Subscribe

Пікірлер: 77

  • @solianaberihun
    @solianaberihun3 жыл бұрын

    ክርስቶስን መምሰል የምንችለው ነገር ማርያምን ስንርዳ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  • @solianaberihun

    @solianaberihun

    3 жыл бұрын

    @Connor Jamie can u please don't reply under my comment this same comment happened multiple times. And no body care's we have way more important thing to learn which is about our religious

  • @natnaelnoah4725

    @natnaelnoah4725

    2 жыл бұрын

    ቲቶ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል። ¹⁵ ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።

  • @natnaelnoah4725

    @natnaelnoah4725

    2 жыл бұрын

    2ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነ ስምዖን ጴጥሮስ፥ በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ጋር የተካከለ የክብር እምነትን ላገኙ፤ ²-³ የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ⁴ ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። ⁵ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ ⁶ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ ⁷ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ። ⁸ እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤ ⁹ እነዚህ ነገሮች የሌሉት ዕውር ነውና፥ በቅርብም ያለውን ብቻ ያያል፥ የቀደመውንም ኃጢአቱን መንጻት ረስቶአል። ¹⁰ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና። ¹¹ እንዲሁ ወደ ዘላለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በሙላት ይሰጣችኋልና። ¹² ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ምንም ብታውቁ በእናንተም ዘንድ ባለ እውነት ምንም ብትጸኑ፥ ስለ እነዚህ ዘወትር እንዳሳስባችሁ ቸል አልልም። ¹³ ሁልጊዜም በዚህ ማደሪያ ሳለሁ በማሳሰቤ ላነቃችሁ የሚገባኝ ይመስለኛል። ¹⁴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁና። ¹⁵ ከመውጣቴም በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ። ¹⁶ የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። ¹⁷ ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ ¹⁸ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። ¹⁹ ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ። ²⁰ ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤ ²¹ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።

  • @natnaelnoah4725

    @natnaelnoah4725

    2 жыл бұрын

    2ኛ ጴጥሮስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የምጽፍላችሁ መልእክት ይህች ሁለተኛይቱ ናት። በቅዱሳን ነቢያትም ቀድሞ የተባለውን ቃል በሐዋርያቶቻችሁም ያገኛችኋትን የጌታንና የመድኃኒትን ትእዛዝ እንድታስቡ በሁለቱ እያሳሰብኋችሁ ቅን ልቡናችሁን አነቃቃለሁ። ³ በመጨረሻው ዘመን እንደ ራሳቸው ምኞት የሚመላለሱ ዘባቾች በመዘበት እንዲመጡ ይህን በፊት እወቁ፤ ⁴ እርሱም፦ የመምጣቱ የተስፋ ቃል ወዴት ነው? አባቶች ከሞቱባት ጊዜ፥ ከፍጥረት መጀመሪያ ይዞ ሁሉ እንዳለ ይኖራልና ይላሉ። ⁵ ሰማያት ከጥንት ጀምረው ምድርም በእግዚአብሔር ቃል ከውኃ ተጋጥማ በውኃ መካከል እንደ ነበሩ ወደው አያስተውሉምና፤ ⁶ በዚህም ምክንያት ያን ጊዜ የነበረ ዓለም በውኃ ሰጥሞ ጠፋ፤ ⁷ አሁን ያሉ ሰማያትና ምድር ግን እግዚአብሔርን የማያመልኩት ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ተጠብቀው በዚያ ቃል ለእሳት ቀርተዋል። ⁸ እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፥ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደ ሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ። ⁹ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል። ¹⁰ የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል። ¹¹-¹² ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤ ¹³ ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን። ¹⁴ ስለዚህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን እየጠበቃችሁ ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ ሆናችሁ በሰላም በእርሱ እንድትገኙ ትጉ፥ ¹⁵ የጌታችንም ትዕግሥት መዳናችሁ እንደ ሆነ ቍጠሩ። እንዲህም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ ደግሞ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ፥ በመልእክቱም ሁሉ ደግሞ እንደ ነገረ ስለዚህ ነገር ተናገረ። ¹⁶ በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ። ¹⁷ እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤ ¹⁸ ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • @solianaberihun

    @solianaberihun

    2 жыл бұрын

    @@natnaelnoah4725ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የአምላካችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ ግን ከመሰለኝና ከደሳለኝ ውጣ "የሞኝ ዘፈን ሁል ጊዜ አበባየ ነው" አሉ መላከ ብርሃን አድማሱ ጅምበሬ

  • @saraajman250
    @saraajman2502 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d3 жыл бұрын

    ዉድ ወንድሜ ሄኖክ ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልክ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t3 жыл бұрын

    Memeherachen tsegawn yabezalek Kalehiwet yasemalen Amen

  • @user-zr4ye4yb5e
    @user-zr4ye4yb5e3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ያንተን ስብከት ስሰማ እመቤቴን ያገኘዋት ያህል ይሰማኛል ። እግዚአብሔር ይስጥህ። ፍቅሯን እንደጨመርክልን በረከቷን ታውርድብህ

  • @brtkwanhailu8757

    @brtkwanhailu8757

    3 жыл бұрын

    Wengel sile kirstos bicha ena kirstos bicha new

  • @belimeku5630

    @belimeku5630

    3 жыл бұрын

    Menafikan Ebetachu tegegnu yehay ye Tewahido lijoch bett Newe....Enat yelachu Abat yelachu 😂😂😂😂Sasibachu rasu Sakeen makom alchilim.... 😂😂😂😂 Enkuwan Enatun ye Semayy kidusanin sedbeh....Geta yiwedegnal yemitluu yeMogn sebisiboch....😂😂😂😂

  • @gebregziabheraberash4121

    @gebregziabheraberash4121

    2 жыл бұрын

    @@belimeku5630 SELAME LE KEDESTE ETHIOPIA YE TEWAHEDO LEGE.GEROOM MELSE NEWE YE TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE. YEMERETENE AMLAKE SEMOO YEBAREK

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን💒🙏 ድንግል ሆይ ለምኝልን🕊

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32863 жыл бұрын

    እውንት ንው ስለመቤታችን ብዙ ብዙ ንገር ማወቅ የሚገባን ንገር አለ ከዚያ የልጅዋ ግልፅ ይሆንልናል ብለሃል ትክክል እኔ ስለእመቤቴ ብስማ ብስማ እልጠግብም እናቴ ደጉዋ እርግብ በብዙ የምትመስል በጣም በጣም ንው ደስ የሚለኝ ስለእመቤቴ ስትናገር እመቤቴ ትጠብቅህ አሁንም ፍቅሩዋ ቁጥር የለውም👏🏽

  • @henokfseha8164
    @henokfseha81643 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የናታችን ዱንጉል ክብርዋ ኣስፍተህ ስለገለጽኪልን ኤሚን ።

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr36012 жыл бұрын

    Amen tebarek beewket lay ewket ychemrlk

  • @yaredgirma9918
    @yaredgirma99182 жыл бұрын

    ጥሜን አረካሐው❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa54673 жыл бұрын

    የሚገርም ትምህርት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @destatakela769
    @destatakela7693 жыл бұрын

    Sagalee jireenyaa isaan yaa dhageessisu Barsiisaa keenya!

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ትባርክህ።

  • @sabamahari2025
    @sabamahari20253 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12873 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ለመምህራችን ድንግል ማርያም ትባርክለት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው

  • @af732
    @af7323 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew74743 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @teal4922
    @teal49223 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehwt yasmaln mmhr💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌹🌹🌹💒💒💒💔💔💔

  • @endalkachewyaregal1576
    @endalkachewyaregal15762 жыл бұрын

    tebarek

  • @almazwasi5104
    @almazwasi51043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን የመቤታችን ፍቅሮ ይደርብን

  • @ethioplahagerebnn3487
    @ethioplahagerebnn34873 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማል ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እመአምላክ ትባርክሕ

  • @biyadigligntilahun6727
    @biyadigligntilahun67273 жыл бұрын

    thank you Dracon Henok Haile God bless you a gain and again .

  • @ajemaabebe5194
    @ajemaabebe51943 жыл бұрын

    Sagalee jireenyaa isaan yaa dhageessisu

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash41212 жыл бұрын

    SELAME LE KEDEST ETHIOPIA YE TEWAHEDO LEGOCHE. MEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME TETEBEKEHE .TETEBEKENE. SELAMEHE YEBEZA🤲 GROOME T/HERTE ASETEMARKEGE💯%KE ESOI WECHE MENEME NEGERE YELEME SEMOO YEBAREKE

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር

  • @user-px9lx4qd8b
    @user-px9lx4qd8b3 жыл бұрын

    ቃለህወተየስመዐልናኣምነኣበፆሎቱይዘክሩኒ፡ኣባ

  • @user-kh5jg8bm5n
    @user-kh5jg8bm5n3 жыл бұрын

    መምህር ሁሌም ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @af732
    @af7323 жыл бұрын

    Tabrk

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያስተማረን ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንአሜን

  • @hdu4612
    @hdu46123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትንያሰማልኝ

  • @alganeshabraham194
    @alganeshabraham1943 жыл бұрын

    Qale hiwet yasemaln

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @asterabebe2475
    @asterabebe24753 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ze3lt5vu4d
    @user-ze3lt5vu4d3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህርየ እነደአንተ ያለ ልጂ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ይስጠኝ አሜን

  • @ninakb7718
    @ninakb77183 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @rahelsahlu5099
    @rahelsahlu50993 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር :: ስለ ድንግል ማርያም ይበልጥ እንዳውቅ ስለረዳህኝ እግዚአብሔርን ይስጥልኝ

  • @heranyekidusgabriellijbera7173
    @heranyekidusgabriellijbera71733 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen mamehrachn yesbkat zamnach yebarekw Amen 3 🤲🏼🤲🏼🤲🏼💒💒💒❤❤❤👏👏👏

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile69353 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln deacon Henok, egziabher amlak be edme be xega yitebkln, ye enatachn Dingl Mariam amalajinet ayleyen Amen.

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93543 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t3 жыл бұрын

    ወይ መባረክ ወይ መቀደስ መምህሬ እንዴት ፀጋው እንደበዛልህ ሳስበው ፈጣሪን አመሰግነዋለው እግርህ ሰር ተቀምጪ መመር እሻለው ለእናትና ለልጁ ያለህን ፍቅር በተመስጦ ሆነህ ስታስተምር መስማትን እፈልጋለው

  • @brtkwanhailu8757

    @brtkwanhailu8757

    3 жыл бұрын

    Esayas 42:8 EGZIABHER ENDH YILAL kibren lelela misganayenm letekeretsu misloch alsetim aleko silezh mezmur sigdet amlko ye Egziabher bicha

  • @bemnetteshome9007

    @bemnetteshome9007

    3 жыл бұрын

    @@brtkwanhailu8757 ድንግል በ ክልኤቱ የሚባል ነገር ታውቂያለሽ ??? በሁለት ወገን ድንግል ማለት የ እውቀት ድንግልና 😴 ልቦና ይስጥሽ

  • @belimeku5630

    @belimeku5630

    3 жыл бұрын

    Menafikan Firdachun endih bafachu sitinageru sisema dess yilegnal ...Ye Tewahido timhirt yikebdachuwal ye Luther lijoch yenante likachu Dansana chuffa nachew

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat31113 жыл бұрын

    Kalhiwot yasemallen memherachen, be edeme be tena yitbekelen, emberhan tetbekellen

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l10 ай бұрын

    እናመሰግናለንን

  • @af732
    @af7323 жыл бұрын

    Fatri yaglegilot zemnhn yarzmln

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 Жыл бұрын

    Saint Mariam will be to bariki Aman, Aman ,and Aman.

  • @rotes3106
    @rotes31063 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Kalehiye woten yasemalen

  • @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
    @tg.weloywa.yenatwa.nafakia75133 жыл бұрын

    Mameher egzabehar erjim idma katana ga yestln kal heywet yasamaln aman aman

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew8483 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hiwotadane6224
    @hiwotadane62243 жыл бұрын

    Egzabher yestligy kalhiywot yasemalen

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana60873 жыл бұрын

    KalHiwet Yasemalen Memerachen

  • @lydiabisrat5567
    @lydiabisrat55673 жыл бұрын

    amen kale hiwot yasemalen

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @robekudama2818
    @robekudama28183 жыл бұрын

    kal hiyot yrsamalin....be tsalot yasibugn memher """Wolatta Hanna"""

  • @natnaelnoah4725
    @natnaelnoah47252 жыл бұрын

    ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² በኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ እንጂ ከሰዎች ወይም በሰው ያልሆነ ጳውሎስ ከእኔም ጋር ያሉት ወንድሞች ሁሉ፥ ወደ ገላትያ አብያተ ክርስቲያናት፤ ³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ⁴ ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ። ⁵ ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። ⁶ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ ⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። ⁹ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። ¹⁰ ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም። ¹¹ ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ ¹² ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም። ¹³ በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥ ¹⁴ ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር። ¹⁵-¹⁶ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie47313 жыл бұрын

    ሚልክያስ 2 (Malachi) 8፤ እናንተ ግን ከመንገዱ ፈቀቅ ብላችኋል፤ በሕግም ብዙ ሰዎችን አሰናክላችኋል፤ የሌዊንም ቃል ኪዳን አስነውራችኋል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። 9፤ ስለዚህ መንገዴን እንዳልጠበቃችሁ፥ በሕግም ለሰው ፊት እንዳዳላችሁ መጠን፥ እኔ ደግሞ በሕዝብ ሁሉ ፊት የተናቃችሁና የተዋረዳችሁ አድርጌአችኋለሁ። 10፤ ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን? የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን ለማስነቀፍ እኛ እያንዳንዳችን ወንድማችንን ስለ ምን አታለልን? 11፤ እግዚአብሔር የወደደውን መቅደስ ይሁዳ አርክሶአልና፥ የእንግዳውንም አምላክ ልጅ ሚስት አድርጎ አግብቶአልና ይሁዳ አታልሎአል፥ በእስራኤልና በኢየሩሳሌም ውስጥ ርኵሰት ተሠርቶአል።

  • @belimeku5630

    @belimeku5630

    3 жыл бұрын

    Yehay Betikikil le Menafikan yemihon tiikss Newe

  • @romans8347
    @romans83473 жыл бұрын

    PLEASE READ THIS MATTEW 23 IN YOUR BIBLE!!!!!!

  • @bemnetteshome9007

    @bemnetteshome9007

    2 жыл бұрын

    Kezas........

  • @romans8347

    @romans8347

    2 жыл бұрын

    @@bemnetteshome9007 Exodus 20:4-5 says, "Thou shalt not make unto thee any graven image, or any likeness of any thing that is in heaven above, or that is in the earth beneath, or that is in the water under the earth: Thou shalt not bow down thyself to them, nor serve them.

  • @romans8347

    @romans8347

    2 жыл бұрын

    @@bemnetteshome9007 The point is when you repent you must say God i will wash my sin by the blood of jesuscrist forgive me.you won't be saved by work it is by beliving and repenting and don't tell your sins for any human to forgive your sins only ask God through jesuscrist exactily it is riten in 1timoty 2:5,the reason am writhing this for you is i want you to understand that no human on earth can forgive your sin anless you accept that jesus is the only way to God,NOT marry nor angels jhon 14:6! b/c it doesen't say in the bible.can you show me/that angels or marry can forgive as in the bible our sin? no one but God by the blood of jesuscrist bro. read the bible brother it dosen't say you must worship statue of marry or the angeld or to bow down to their painting catolics do that bc i used to be ortodox my self and it is not the right way the bible don't teach that too as!!!

  • @bemnetteshome9007

    @bemnetteshome9007

    2 жыл бұрын

    @@romans8347 Aba Kentu dikam new yedekemkew mejemeria Mulu timhrtun semtehewal le metechet kemerotoh befit beza lay orthodox neberku yemtlew le Nigs bicha selemetah Yeneberk mesloh new mnm Alanebebkim abatochinm alteyekim siketl ene bemidr lay Yemiadnegn ale alalkum Bilenm anawkim Medhanialem kirstos Geta fetari endehone Enamnalen chigru enante Begid lela tamelkalachu bilachu Dirk telalachu

Келесі