Nathanim media

Nathanim media

ሀይማኖታዊ ስብከቶች እና ትምህርቶች እንዲደርሣቹ
like እና subscribe እንድታረጉልኝ እጠይቃለሁ

Пікірлер

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233Ай бұрын

    ባለጌ ነህ ይሄን ላይክ ፍለጋ በቃ የሠው ቤት እየገባቹ ሣያገባቹ ሣይመለከታቹ ሰርቀ ትፖስታለ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru52132 ай бұрын

    ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት ፎቶ ለም አረኛችሁት የቁየ ትምህት

  • @HiweHailu
    @HiweHailu2 ай бұрын

    ቃል ህይወ ት ያሰማል

  • @HiweHailu
    @HiweHailu2 ай бұрын

    ቃል ህወይት ያሰማል

  • @hailcom7604
    @hailcom76042 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ምምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seladagne5336
    @seladagne53363 ай бұрын

    መምህራችን ይህን ትምህርት ሲያስተመር ከጋብቻ በፊት ነው ይህን ያቀናጀው ሳላደንቅ አላልፍም

  • @anakhanded485
    @anakhanded4855 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @RorisaBesha
    @RorisaBesha5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie9755 ай бұрын

    ምን ያስቃል???

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie9755 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት በተለይ ዉጭ ላሉት ወጣት ልጆቻችን እኛ ቤተክርስያን ያነሰን ምክር

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt5 ай бұрын

    እብድ ውሾች

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n10 ай бұрын

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare

  • @lishanshiferaw
    @lishanshiferaw11 ай бұрын

    የአብርሀምና የሳራትዳር ይሁንላችሁ

  • @1momona
    @1momona Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህር ነው 🙏 የኔ ጥያቄ ክርስቲያን ከ ካቶሊክ ሐይማኖት ጋር ጋብቻ መፈፀም ይችላሉ??

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fiАй бұрын

    fesemo yetekelekele newe endeziya yemiyadek kale ke enesesa yemayeshal newe

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🏾

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @weleteeyesus38
    @weleteeyesus38 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤተክርስትያን ያቆይልን እንወድሀለን:እነከብርሀለን በጣምደስትላላችሁ የህይወትዘመናችሁን ይባርክላችሁ አምላከቅዱሳን ይጠብቃችሁ

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏💘💘💘💔💔💔💞💞

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን❤❤

  • @user-cw7yb7uo8x
    @user-cw7yb7uo8x Жыл бұрын

    አቤት የኛ ሰው ነገረኞች የድሮ እና ፎቶ ለምን ትለፍጣላችሁ ምህራችን 💚👏🏻

  • @melakumengistudeche7825
    @melakumengistudeche7825 Жыл бұрын

    ኧረ ከበሩ ኪሲንግ

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Жыл бұрын

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Жыл бұрын

    Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @emebata1732
    @emebata1732 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 Жыл бұрын

    መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያወቅሁት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    መምህርችን ቃልህወትያሰማል እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 Жыл бұрын

    Memehir kalatochih serat yetebeku yihunu amsegnalehu zelefa tichit ashmur haymanotachin ayefekedim

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 Жыл бұрын

    +++ የከቨርክን ስትከፍት የለጠፍከው ትክክል አይደለም እና ተጠንቀቅ:: በተለይ ኦርቶዶክስ ከሆንክ:: ስርአተ እግዚአብሔር አለ በዚች ቤተእግዚአብሔር:: ስርአቱን ጠብቅ ምን ለማለት እንደፈለኩ ይገባካል:: +++

  • @fireselamfireselam201
    @fireselamfireselam201 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ጥንዶች ናችሁ የእግዚአብሔር ጥበብ ማሳያ ናችሁ

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    አትዋሹእግዛብሄርንፍሩየቆየትምህርትከሱትዳርጋርለምንታያይዛላችሁይደብራል

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ

  • @halimatesema884
    @halimatesema884 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @Muradekal-tk4eo
    @Muradekal-tk4eo Жыл бұрын

    የማኖው ድምጽ ነው የሀ እረ ዝም ብልላቹ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣትበሉ ድምጹ የሌላ ፎቶ የሌላኖ ለምን እንደዚ ይሆናል፧

  • @zemizmff7078
    @zemizmff7078 Жыл бұрын

    ❤❤👏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ስታምሩኝ መምራች ድቅ አለምን ያስደመመ ጋብቻ ተዋህዶን ከፍያደረገ የጋብቻ ስረአታቸው እደዚ ነው ዘይ ያስባለ ባባቶች የተባረከ የተቀደሰ እናትና ልጅ የተጠሩበት የጋብቻ ስረአት ነው ውብ ሆኖ የተከናወነ የብረሃን እናት ያለችበት እደከዋክብት ያበራል ይደምታል ቃለ!!!

  • @samrwitworku3260
    @samrwitworku3260 Жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጌ አለሁ ይበርቱ ግን ውሸት ነገር አትጨምሩ እደመንፈሳዊ ሰው ከሆነ የምትጓዙት

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Жыл бұрын

    Subscribe lemagegnet...ewenetegna mehon gede newe...erese masecqoh....ayteqemem...

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Жыл бұрын

    እንኳን ለዚች ለተቀደሰችዉ ስረአተ ተክሊል አበቃቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ የአብረሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላቹ እኔንም ለዚቀን ያብቃኝ ለተመኛቹ ሁሉ ያሳካላቹ😍😍😍👑😘😘😘😘💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪💖💖💖👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙌

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Жыл бұрын

    😍😍😍👑👑👑👑👑👑👑⛪⛪⛪እእእእእእእእልልልልልልልል

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Жыл бұрын

    መምህራችን ይህን ትምህርት ያስተማረው ከማግባቱ በፊት ነው እናተ ግን ከሱ ትዳር ጋር አያይዛቹህ ስትለቁ አታፍሩም ወይ

  • @banawelday1032
    @banawelday1032 Жыл бұрын

    ኣገኝሆው ክክክ

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    በጣም በእውነቱ ለብር ብለው እኛን ለመሳብ ነው እና እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው !

  • @sarkams4072
    @sarkams4072 Жыл бұрын

    Yegermal lebona yeseten leuel egziyabhar

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын

    ለምንደነወ እሜክብደወ በእጆጭንት ጌዜያቸወ ለስንት አመት ነበር የቆዮት????አር ሰወስ

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h7 ай бұрын

    Tekekel nshi

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Жыл бұрын

    እናንተ የሚድያ ሰወች ግን ወደት እየሄዳችሁ ነው አብዘሀኞቹ ተበላሽታችኋል 😢

  • @afrata861
    @afrata8612 жыл бұрын

    በእውነት ደስ የሚል ታሪክ ቃል ሒወት ያሰማልን👏

  • @nathanimmedia275
    @nathanimmedia2752 жыл бұрын

    ተባረኪ እህቴ ለሁሉም እንዲደርሰ ሼር ማረጉን አትርሺ!

  • @helensenay3732
    @helensenay37322 жыл бұрын

    የእውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው ክበርልን

  • @classicmedia3677
    @classicmedia36772 жыл бұрын

    በጣም አስደናቂ ታሪክ

  • @helensenay3732
    @helensenay37322 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn26992 жыл бұрын

    መምህራችንያገልግሎትእድሜዉትን ያርዝምልን

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn26992 жыл бұрын

    የኔዉድችታምራላችዉፈጣሪ ጤናእናሠላምንተመኘዉላችዉ

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይባርካቹሁ

  • @helensenay3732
    @helensenay37322 жыл бұрын

    የበግ ለምድ ከለበሱ ተናጣቂ ተኩላ እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @nathanimmedia275
    @nathanimmedia2752 жыл бұрын

    አሜን አሜን!