ቡርቧክስ...የጥበብ መፍለቂያ

ቡርቧክስ...የጥበብ መፍለቂያ

Пікірлер: 21

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Жыл бұрын

    አቶ ጣሂር የባህል ሚኒስቴር ከሆነ ጀምሮ በጣም ብዙ ጥሩ ነገሮች እያየን ነው በርቱ 😍

  • @eztg2758

    @eztg2758

    Жыл бұрын

    Ye Amara chgr bzu hbreteseb chgr yalebet new mkniyatum eytachn chfera lay hone .Amara yemifelgew behulum mesk madeg new .

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    በጣም መበርታታት ያለበት እና በመንግስትም ሆነ በግል ድጋፍ መስጠት ያለበት ክብር ያለው ሞያ ነው, በርቱ

  • @sitotawmesganaw

    @sitotawmesganaw

    Жыл бұрын

    ጅሎች መንግስት አትበሉ መንግስት አትመኑት ጅሎች እባካቹህ አሁንም ተመንግስት እራሳችሁን ደብቁ /ጠብቁ/ አትቅረቡ

  • @user-zf8vu6td7b
    @user-zf8vu6td7b Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊያን የሀገራችን ባህልና ወግ እንጠቀም

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Жыл бұрын

    If you visit Ethiopia at this time, the celebration of the Orthodox baptism will be a very refreshing religious ceremony. People from all over the world will come to see this religious ceremony. This event is different and especially more beautiful in the northern Gondar region.

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Жыл бұрын

    ABET. AZMARY. SEWEDE. LOVE 💘 ❤️. YOU. 💚💛❤💯🙏👍👍👍

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል ታሪክ እራሱን ሊደግም ነው

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @yeamlakyibeltal3988
    @yeamlakyibeltal3988 Жыл бұрын

    ከምስራቅ ጎጃም "ጥሩሴት" እንደ ስሟ ቆንጆ ነች፣ ዋው ስታምር። !!!.

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Жыл бұрын

    AZEMARI. KEBRACHN. NEW. 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯👌👌👌🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @asmaremulu5323
    @asmaremulu5323 Жыл бұрын

    አዝማሪነት ኢትዮጵያዊ የተከበረና ኢትዮጵያን የሚያስከብርና ያስከበረ ታላቅ ጥበብ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ይህን የተከበረ አገር በቀል ጥበብ ሊያከብረውና ሊያበለፅገው ይገባል ብየ አምናለሁ።

  • @melesgirma9614
    @melesgirma9614 Жыл бұрын

    Good work keep it up ! Respect each & every people just as a people don't by work!!

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Жыл бұрын

    ባህል ጥሩ ነው ግን በተጓዳኚ ሌላ ሙያ እርሻ ወይንም ሌላ ሥራ አለ ወይ?

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Жыл бұрын

    Bienvenue mes parents 🤲

  • @eztg2758
    @eztg2758 Жыл бұрын

    Chfera kenes adrgo Amara wede kl'lun behulu mesk masdegna endihum hbretesebn mastemar new yalebet

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Жыл бұрын

    እውነቱን ካወራን እኔ በበኩሌ መሠቆ በጣም ደሥ ይለኛል ሣገባም በመሠቆ ተጫዎች በባህሌነው ማግባት እምፈልገው

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ከየት አካባቢና ትውልድ ቦታቸውን ጭምር ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውን እባካችሁ ያዙት ስንት ናቸው እባካችሁን የአማራ ክልል ጋዜጠኞች እርዳታችሁን እጠይቃለሁ ሽልማት አለው ምክንያቱም የዛሬውን ለነገ ታሪካችንን ያዳብራል አንድ ስራ ለመስራትም አስባለሁ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን

  • @ishetihaile3301
    @ishetihaile3301 Жыл бұрын

    እናንተ ባትጫውቱ ኖሮ ባይሆን የኢትዬፕያ ባህል ምን ይመስል ነበር ?

  • @sitotawmesganaw
    @sitotawmesganaw Жыл бұрын

    ጅሎች መንግስት አትበሉ መንግስት አትመኑት ጅሎች እባካቹህ አሁንም ተመንግስት እራሳችሁን ደብቁ /ጠብቁ/ አትቅረቡ

Келесі