"ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምስጋናዬ ይድረስ " አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ሽኝት ማሪቱ የመጨረሻው ክፍል

Фильм және анимация

#chebemedia #seifuonebs #seifufantahun #ethiopianartist

Пікірлер: 115

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Жыл бұрын

    በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ውድዋ ኢትዮጵያዊት!!

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ የትዝታ የአንባሰልዋ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሻለን በሰላም ግቢ !!! 💚💛❤️🙏 እንወድሻለን🥰💕

  • @user-ft9jx7ex2n
    @user-ft9jx7ex2n Жыл бұрын

    በውጪ ያላችሁ ያገሬ ልጆች አንጀቴን በላችሁት ሁላችሁንም ልአሐገራችሁ ያብቃችሁ ማሪቱንም በሰላም ትምጣልን በልዩ ሁኔታ እንቀበላታልን

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የነፃነት አርማ፤ የጥቁስ ህዝብ ኩራት የጀግንነት ማማ፤ ኑሪ ለዘላለም ኽፉሽን አንስማ።

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 Жыл бұрын

    የአንባሰልዋ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @emutube6233
    @emutube6233 Жыл бұрын

    የኔ እናት በሠላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ ወንድም ካሊድ መልካም ሠዉ እንደት እንደምወድህ በፍጣሪ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Жыл бұрын

    የናቴ አምሳዬ ማርዬ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ለአገርሽ ያብቃሽ ቀሪው ዘመንሽን ለንሰሃ ሞት ያብቃሽ ያብቃን አሜን ❤️😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @bilenfanu8524

    @bilenfanu8524

    Жыл бұрын

    ewnt nw amen

  • @abesha0268
    @abesha0268 Жыл бұрын

    የአንባሰል ንግስት ማሪቱ ለገሰ ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር እዲሰጥሽ ከልብ እመኝልሻለሁ:: በእናተ ኢትዮጵያን ስላየሁ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ:: አመሰግናለሁ!! ኢትዮጵያ እናቴ ለዛላለም ትኑርልኝ!!

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын

    አልሚ ከነጉዋደኞችሽ ክብር ይገባቹሀል በእውነት

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Жыл бұрын

    ምን አለ መልካም የሠራን እንዲህ ብናከብር የሞተን ዳወን ዳወን እያልን የነጭ መሣለቂያ ከምንሆን ሢቀጥል እንዲ ያማር የባህል ልብሣችን ብንለብሥ ለሥራ በሚመች መጠን እያሠራን አሁን እንኒህ እንዴት እንምሚያምሩ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም ኢትያጵያዊ ሆነዉ ኢትዮጵያዊያንን ለሚጠሉ ልቦና ይሥጥልን ዶ/ር ማረቱ ለገሠ አንቺ የኢትዮጵያ ብርቅየ ሠዉ ብልሽ ማጋነን አይሆንም

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 Жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ፕሮግራም የሀገሬ ልጆች በጣም ታምራላቸ እ/ር ይስጣቹ

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Жыл бұрын

    የአንባሰልዋ ንግስት ማሪቱ ለገሰ ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነች እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Жыл бұрын

    ስንፋቀር ውበታችን ወደር የለውም፤ አላህም ይወደናል። ፍቅር ሰላም ይስጠን አላህ ምን ይሳነዋል።

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Жыл бұрын

    እልልልልል የኔንም ቀን ያቅርብልኝ የኛ ንግስት እንኳን ተሳካልሽ

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 Жыл бұрын

    እካን ልዚአብቃሸ ማርዪ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማርዬ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ማርዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እብቹ በክብር እንደሚቀበልሽ አምናለሁ አንቺ ማለት ኢትዬጽያ ነሽ።ስው ሁሉ ሳንከፋፈል ምናለ መልካምን ብንስራ እንደሮ እንዴት ደስ ይላል

  • @seladngay1486

    @seladngay1486

    Жыл бұрын

    ashekabche abchu men amtaw ezeh .

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Жыл бұрын

    ሚሥኪን የእኔ ማረ እኮን ድሥ አለ ማረየ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Жыл бұрын

    በቀሪው ዘመንሽ ንስሀ ገብተሽ መዝሙር አውጥተሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ።

  • @gheremewaraghaw4993

    @gheremewaraghaw4993

    Жыл бұрын

    Shut your Atlantic Mouth! It is not her intrest.

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    Жыл бұрын

    ለሁላችንም መጨርሻችንን ያሳምርልን ሙስሊም ናት ኢንሻአላህ መጨርሻ ተውበት ይለግሳት እረበል አለሚን ምን ይሳነዋል

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Жыл бұрын

    እጅግ የሚመሰገኑ ከማርየጎን የቆሙ አርቲስቶች ሲያማትከጎኗ በሁሉነገሯ የኡነት እኔእከታተላቸዋለሁ ሁለም ዋዉ እናተም ጧሪ አያሣጣችሁ ዘገንማለት ዋዉ ከክፉሁሉይጠብቃችሁ እዳስደሰታችኋት እሧምእረጅም እድሜ

  • @user-pn3kt6th6t
    @user-pn3kt6th6t Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ እናት እንኳን ለአገርሽ በሰላም መጣሽ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Жыл бұрын

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ፤ በሰላም ወደ ትውውልድ መንደርሽ ግቢ።

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын

    ማርየ የኔ ውድ እናት አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ እማይየ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Жыл бұрын

    Khalid God bless you

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ያከበሩሽ ይክበር በኪሮስ አለማየሁ ሙዚቃ መሆኑ ደግሞ አስለቀሱኝ የታሪኩባባየ ነገር የማዲን ነገር ታመምኩ አልቅሸም አልወጣልኝ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ማማየ

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ እውነት ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማሳወቅ ትክክል አስተያየት

  • @yordanos211
    @yordanos211 Жыл бұрын

    We love u so much Queen Maretu Legese your music legacy will continue

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    እህብስትዬ የማር በጣምምወድሽ ኑርልኝ💖💖💖💖💓💓💓💓

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ማሪይ መኩሪያችን እንቁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Жыл бұрын

    በጣም ትገርማላችሁ በኢትጲያ ሲሞት ነበር ሰው ሚደነቀው አሁን ግን ጥሩ ጂማሮ ያለው እንዲተጋ ፣ብልሹው ወደ ጥሩ ታሪክ መጣል ስራ እንዲመለስ፣ እሱም ልፋቷን እንድታይ ያደርጋል።

  • @addisken24
    @addisken24 Жыл бұрын

    ማርዬ እንኩአን ለሀገርሽ አበቃሽ።

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    ስወዳት እድሜና ጤና ተመኛሁ💖💖💖💖💖💖

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    Thank you for uploading bro.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    Thank you so much Chebe for the uploading.

  • @chebemedia

    @chebemedia

    Жыл бұрын

    You are welcome

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 Жыл бұрын

    እና መሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @ahayneshassmamae1777
    @ahayneshassmamae1777 Жыл бұрын

    Beselam wodagersh gibie betam ewodshalehu marye!!!!

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 Жыл бұрын

    Happy to see u.What I have seen is you loose to teach the young to dance with ethiopian culture.

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Жыл бұрын

    That’s wonderful she deserve it.

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 Жыл бұрын

    ኪሮስ አለማየሁ ነብስ ይማር

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Жыл бұрын

    I missed to be there like Ethiopian ❤️ with confidens

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Жыл бұрын

    Enquan des Alachu Masha Allah

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын

    በሰላም ግቢ የፍትሽ makeup ቅንድብሽ አልተስማማሽም ቆንጆ ነሽ በተፈጥሮሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ክንድ:ቃላት የለኝም:ላተአስለቀስከኝ:እኔምከማዳም:ኩሽናተመልሼ:መልካም ስራ:ለመስራት:ያብቃሽ:በለኝ:በጣም:አከብርሀለሁ:በሄድክበትሁሉ:መልካም:ታርግልህ:እመብረሀን

  • @mqw544

    @mqw544

    Жыл бұрын

    አንሽሪ ማማየ አላህ እኔንም ክንውን ታሩኩባባ አይኑን ሰጥቶ ሄደ የኔን አይን ሊያጠፋኝ ነው ልብን አስታመመው

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ወገኖች የምርት የትውልድ ቦታ ከደሴ ገራዶ ከገራዶ አልፎ ከድጆ ነው አሳይተውኝል የአንተን ቤት ጀኔራል አሊ ሙስና ምርት ጎረቤት ነው ቤታቸው

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Жыл бұрын

    ማሪቱ 👍👍👍👍💚💛❤️💘💘💘💘💘💘💘

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Жыл бұрын

    ሳይሞቱ ማክበር ያስደስታሌ

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 Жыл бұрын

    በሰላም ላገርሺ ያብቃሺ

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Жыл бұрын

    መሻአላ

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉happy for you

  • @jdjdjfjfxbxbbxhx3316
    @jdjdjfjfxbxbbxhx3316 Жыл бұрын

    Kery zemensh yetebarek yhun

  • @iscofe3968
    @iscofe3968 Жыл бұрын

    Artist Yemarishet Damtew, that's my soul animal ♥️ ❤️

  • @ZeynebaTegegn-vg2qr
    @ZeynebaTegegn-vg2qr Жыл бұрын

    ስወዳት

  • @jemalahmed7000
    @jemalahmed7000 Жыл бұрын

    የወሎዋ ንግስት ተኪሽ ማን ይሆን

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Жыл бұрын

    ማርየ ሰላም ግቢ አልሚ ገጠመኟን አውሪን ደግመሽ በናትሽ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Жыл бұрын

    ሽኝቱ ለምንድነው ? መጥታ መመለስ አትችልም ማለት ነው ? ፕሮግራሙ እንዳትመለሺ ከተመለሽ ግን ቆይተሽ መሆን አለበት የሚል ይመስላል ።ለማንኛውም ይገባታል አንጋፋና ስመ ጥር አርቲስት ናት

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏🥰🙏

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Жыл бұрын

    ❤🎉🎉

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 Жыл бұрын

    ❤💚💛

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    💚💛❤

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 Жыл бұрын

    22:15 Dude up top clapping at the wrong time 😂😂

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын

    ቆንጆ ነው ያለው ድምፅሽ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Жыл бұрын

    😍👏👍🇪🇹🙏🙏🙏

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын

    ኢትዬጽያ አገራችን አ አ ከተማችን ወልቃይት የግላችን የነገ ሰው ይበለን

  • @helenahelena7617

    @helenahelena7617

    Жыл бұрын

    ቅማላም ወያኔ አሁን በዚህ አማራ ነዉ ብለዉ የሚያምን የለም ሠይጣን ይህ የሠይጣን ሥራችሁ መቸ ነዉ ሚለቃችሁ የወያኔ ልጆች

  • @emebteaj8425
    @emebteaj8425 Жыл бұрын

    💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wirohode506
    @wirohode506 Жыл бұрын

    betam des yilalu efu

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 Жыл бұрын

    ማርቱ..የኢትዮጵያ..ንጉሲ...ንት

  • @mohammedhussein9700
    @mohammedhussein9700 Жыл бұрын

    አስለቀሳችሁኝ

  • @merhawitembaye3813
    @merhawitembaye3813 Жыл бұрын

    Echi alem eko atitegebm gzew keftewal egzabiher biyamesgunbet tru new

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын

    አልማዝ ጥላሁን የምትባለው ማርያም ቤተክርስትያን ነው የማቃት ቀጣፊ አጭበርባር ነች መቼም እንደሷ ያሉ አጭቤዎች የሚለጠፉበትትን ጠንቅቀው ያውቃሉ በውሸት ስለሚኖሩ ዶክተር ድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጸሀዬ ኩሪዬ ፋንትሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ፀ💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hellinabebe424

    @hellinabebe424

    Жыл бұрын

    ደጋረገች ወሬኛ እሰይ

  • @abayneshwgeyorgs6565

    @abayneshwgeyorgs6565

    Жыл бұрын

    እናትዋ ሆድ አትገባ ትገኛለች አስሩ ቦታ ስትጠልቅ ነው እዚህ ጋ የመጣችው በእሰይ የሚቀር መስሏታል እሰይ ደግ አረገች የምትሉም መብታችሁ ነው አኔ ግን እስከመጨረሻው እውነቱን ካላወጣች አንላቀቅም እንዲህ እየተሹለከለኩ ደህና ሰው ላይ እየተለጠፉ ነው የሰው ህይወትም ሐገርም የሚያምሱት ልብ ያለው ልብ ይበል ጊዜያዊ ጥቅም ምንም አያረግም እውነት ከምንም በላይ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍ሐቅ ያንቃል አይቀርም 😭😭😭😭😭

  • @zeynb5682

    @zeynb5682

    Жыл бұрын

    ምቀኛ ነህ /ሽ/

  • @zeynb5682

    @zeynb5682

    Жыл бұрын

    ግም ምቀኛ

  • @abayneshwgeyorgs6565

    @abayneshwgeyorgs6565

    Жыл бұрын

    @@zeynb5682 መሳደብ ሳይሆን እውነት መናገር ጥሩ ነው አሁን እኔ በሷ እቀናለሁ !!!!!!💚💛❤️👍👍👍👍👍 በድፍረት የረገጠቻት ማርያም (አርሴማ ።) ትፋረዳታለች እውነቱን ካላወጣች የትም አትደርስም እዚህ ምድር ላይ ከእውነት በላይ የሚያስቀና ነገር ምንም የለም !!!!!! አትሞኙ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @wirohode506
    @wirohode506 Жыл бұрын

    red yelebesechewu des tilalech

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын

    ፈንፍኔፈ ፈንፌኔ ተቀይረዋል ወደ የድሮ ስሙ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Жыл бұрын

    Sewadesh

  • @muke614
    @muke614 Жыл бұрын

    Gena ke medresish bandira asersh?ye selechen poletca new Baltet wede betekirstiyan

  • @Amhara782
    @Amhara782 Жыл бұрын

    የልበሰችው አንገቶ ላይ የጋሎችን ነው ተመልከቱ

  • @hanna4751

    @hanna4751

    Жыл бұрын

    ጋላ አይደለችም

  • @helenahelena7617

    @helenahelena7617

    Жыл бұрын

    ብትለብሥሥ ምን ችግር አለዉ እንኳን ያለበሠችዉን ሢቀጥል እኛ ጋልነታቸዉን መቸ ጠላን ሥራቸዉን እንጅ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Жыл бұрын

    Ye DC akababi yale Habesha Tenachew yemeremerlghne...😂😂😂

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 Жыл бұрын

    ዶክተር እኮ ናት ማዕረጓን አትቀንሱ አሁን ኢትዮጵያ ሰትሄድ መርፌ መውጋት ትጀምራለች

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Жыл бұрын

    Bat

  • @et2507
    @et2507 Жыл бұрын

    ዶክቶር [እማማ] ማሪቱ =================== የጥናቱ መነሾ በፈረንጂ Population., population Platform & Population Growth ነው:: ናይጀርያ ኣራት መቶ ምሊዮን ህዝብ ኣላት:: ቆዳዋ ወይንም ቆዳ ስፋቷ በጣም ትንሽ ነው:: ኣማሪካ ሰዎስት መቶ ሰላሳ ሰዎስት ሚሊዮን ህዝብ ኣላት:: ቆዳዋ ተናይጀርያ በየትለለ ሰፊ ነው:: የናጀርያ ህዝብ በሰው ላይ ሰው ታልተዴረደረ እንዲያው ጠባብ መሬትዋ እንዴት ቻልችው?? የኢትዮጵያ ልብስ በጣም ብዙ ነው:: ተቆዳዋ ኣንጻር::የናይጀርያ ልብስም እንዴሁ:: ባለም ላይ እንዴት ቻሉት?? ተመጣሕፋቱ መረጃ... እማማ ማሪቱ ስዲስት መቶ በላይ ወይንም በፈረንጂ "ፕላስ" ኣበሻ ቀሚስ ኣላቸው:: ዛሬ ዛሬ ኣርቲሶቹ ሁሉ ግብጃውን ጸምሮ ቲቆጠር የትለለ ገባ:: ጥናታይ ጥሁፍ::

  • @iscofe3968
    @iscofe3968 Жыл бұрын

    Ya masinko mechi gin kebt neger new

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 eee besak motkugne. Koy artist yemarishet yalachihuat balenech tsegurua gin min tetita new endezih aynet Dance? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatitube6899
    @fatitube6899 Жыл бұрын

    እረ ለካፊር ነፍስ ይማር አይባልም🧐 በመሞቱ እዴሠዉ አዝነናል🥺

  • @zaharaadulabdulla9496

    @zaharaadulabdulla9496

    Жыл бұрын

    አስመሳይ ናችው ሳያውቆ ቅርትው መስልሺ ለሁዳችው ነው የሚኖሮት እና ነው

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    Жыл бұрын

    አሳዳጊ የበደለሽ

  • @fatitube6899

    @fatitube6899

    Жыл бұрын

    @@chaltuaddisabebakegna265 ነህ ነሽ ሃይማኖቴ ሚከለክለኝየን የፈጣሪዬን ትዛዝ አልጥስም ለፍጡር ብ ገባሽ😏

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    Жыл бұрын

    አሁንም በመሰረቱ ሀይማኖት የለሽም እኛ ተከባብረን እንናራለን

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын

    ልብሱ የራያ ዐዘቦ የኛ ነው አውጡት ምድረ አህያ

  • @meseretww
    @meseretww Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ውሸቷ እምትለው ጠፋባት ሌባ አራጅ

  • @meseretww
    @meseretww Жыл бұрын

    ከአራጃችን ጋር የዋለ አራጅ ነው🤮🤮🤮

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Жыл бұрын

    ኮተት ነፍጠኛ! ምን ይመስላሉ??! ልሙጥ ፎጣ ለባሽ ጭራቅ!

  • @hanna4751

    @hanna4751

    Жыл бұрын

    ስጋን ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ያገሬ ሰው።

  • @meseretww
    @meseretww Жыл бұрын

    አራጅ የአራጅ ዘር

  • @muke614

    @muke614

    Жыл бұрын

    Wendafirash iyale sim yemiyaweta new araj ye araj zer Siltane zero Fokary jebdgna zeraf ititit minamin Chuhatam leflafi Ye rasish balhone neger lay stimawgech matafry jilanfo

  • @hibretdessalegn1498

    @hibretdessalegn1498

    Жыл бұрын

    Heji wedeza yeman nate yechi gerede yemeselesh.

  • @ethio3492

    @ethio3492

    Жыл бұрын

    ምን አንገበገበሽ ጥንብ ሸርሙጣ መሠረት ወንድአፍራሽ ፔሬዳም

  • @meseretww
    @meseretww Жыл бұрын

    ምድረ ሌባ አራጅ

Келесі