የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና… ታህሳስ 29/2015 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News

የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና… ታህሳስ 29/2015 ዓ.ም #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 196

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Жыл бұрын

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐንስ ወንጌል 3፣16 እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን!!

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429
    @tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын

    መልካም በአል እንመኛለን ለመላው የኢትዮጵያን ። ሰላም ለሁላችን ለአገራችን እንዲሆን የኃላችንን እረስተን የወደፊታችንን የሁላችን አገር ልንገነባ ይገባል አመሰግናለሁ ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    መሪ ዘመዶቹና ጋደኞቹን ሲጋብዝ እንጂ ደሀ ስብስቦ የሚጋብዝ መሪና ቀዳማዊት እመቤት የመጀመሪያዬ ናችሁ ባርኮ ይጠብቃችሁ

  • @user-yc5pz7cx3b

    @user-yc5pz7cx3b

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Жыл бұрын

    አብቺየኔጄግናእንኮንአደረሰህ🙏

  • @abelove6239
    @abelove6239 Жыл бұрын

    አብቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Жыл бұрын

    እንኳንም አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ለመላዉ ክርስቲና እምነት ተከታዮች 🙏❤🇪🇹🇪🇹

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Жыл бұрын

    _እንኮን ለብርሃኔ ልዳት በዓሉ በሰላም አዳራሳችሁ አዳራሳን መልካም ገና በዓል_ 🌹🌹 “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6🌹✅️አሜንንን ✅️✅️ ድምጽ አይሳማም

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын

    ሰላም ይብዛላችሁ ዉድ የ ሃጋረ ልጆች አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አብቹ &ዝናሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ ማሮች 😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️☝️☝️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ስለሁሉም ናገር አግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Жыл бұрын

    መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች!💝❤

  • @longliveethiopia581

    @longliveethiopia581

    Жыл бұрын

    Melkam bal lesew hulu kirstos tewehado belo sayhon lalem hulu metwal..lehibreu weyem layhud becha almetam lesw hulu new enkwan aderesachu.

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d Жыл бұрын

    መልካም በአል ለመላዉ የክርስትናን እምነት ተከታዮች

  • @burtuqan
    @burtuqan Жыл бұрын

    Abichu love ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Жыл бұрын

    Happy birthday to our lord jesus christ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በሚል ብታርም ለቅልም ማንጠልጠያ አለው

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Жыл бұрын

    🎄🇪🇹መልካም ልደት 🎄🇪🇹

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Жыл бұрын

    He is my hero may God keep him safe

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 Жыл бұрын

    ታላቅነትን ትህትናን ጀግንነትን ይቅር ባይነትን ለጋስነትን ስራ ወዳድነትን ሌብነትን መጠየፍን በአግባቡ ለዜጎች ያሳየ ውድ መሪ ነው አብይ ::

  • @fanataye7334

    @fanataye7334

    Жыл бұрын

    በጣም እግዚአብሔር ዘመኑን ከነቤተሰቡ አብዝቶ በልጁ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክ።

  • @leuteheute6793

    @leuteheute6793

    Жыл бұрын

    Jiloch ! Beyebotaw hizb ayasgedele ezi meto show yasayal . . Ene Short Memory demo. . .

  • @bibahammoud5764
    @bibahammoud5764 Жыл бұрын

    Ayyanaa gaarii⛪⛪👐👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Жыл бұрын

    መልካም በአል

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Жыл бұрын

    Selame selame la Ethiopië. Mlkame bale 🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Жыл бұрын

    እንኩዋን ለክርስቶስ የልደት በዓል ይሁንላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ያዊያን ክርስቶስ ለሰላም ነውና።

  • @arditube5698
    @arditube5698 Жыл бұрын

    አቢቹ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Жыл бұрын

    እስከመቼ ይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ በዐል ጠብቆ ማዕድ ማጋራት የተማሪዎች ምገባ ወዘተ የሚቆመው እኔ የምመኘው ለሐገሬ ሕዝብ በቀን 3 እንደቀድሞ ሠርቶ የሚበላበት በፋብሪካ ተመርቶ አቡጀዲ በሐገር ውሰጥ እንደልብ ተመርቶ ፋብሪካዎች በየደረጃው ተስፋፍቶ ሕዝቡ ከሰልባጅ ልብስ ወጥቶ ፈትሎም ይሁን በፋብሪካ ሠርተው የሚኖሩት😭😭😭

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    እቤት የቁርጥ ቀን ልጅ ሼክ መሀመድ እልእሙዲ በእካል ሌላ ቦታ ቢኖሩም እጃቸው ስፊና ረጅም ዘርግተውልናል ባሉበት እድሜና ጤና ልሼኩ እመኛለሁ

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እማማ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የአዲስ ህይወት ምሳሌ ነው : የጎዳንን ክፉ ነገር ሁሉ ረስተን አዲሱን ህይወት እንድንኖር : ርህሩህ መልካም የምንዋድድ የምንከባበር በተስፋ የምንለመልም አስተዋይ ሕዝብ ፈጣሪን የሚፈራ በይቅርታ የተሞላ የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌነት በህይወቱ መመሪያ የሚያደርግ ሕዝብ ያድርገን፡ ሃይማኖት ሁሉ ፍቅርና ተስፋን ያውጃል፡፡ የምንሰማ እምነታችንን በተግባር የምንኖረው ያድርገን፡ የኢትዮጵያ እንደ አዲስ መወለድ ብልፅግና ይሁንልን፡ መልካም ልደት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ PM ዶ/ር አብይ : ፈጣሪ ጉልበት ሃይል ይሁናችሁ :

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 Жыл бұрын

    ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስቴር ብለህ አሳምረህ በክብር ጠርተህ ምነው የአለሙን ንጉስ የአለሙን ሁሉ ጌታ ክብር አሳጥተህ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ብለህ ትጠራለህ !የኛ ንጉስ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!

  • @kederawel8140
    @kederawel8140 Жыл бұрын

    EBC እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም ይሁንላችሁ ፕሮግራም በጣም ነው የሚመቸን፡፡ እንኳዕ ንብርሃነ ለደቱ በሰላም አበፃሓኩም

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    በአብ በልጁም በናዘሬቱ ኢዩሱሰ አሞነን እንዲህ በፍቅር ተካፍለን ብንኖር እግዚአብሄር ምድራችን እና ህዝባችን ይባርካል ኢዩሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ። ሀሌሉያ!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    እባክዎት ን እባታችን ሙሊም ክርቲያኑ ሁሉም ተስብስባችሁ ሀገሬን ልፍርስ ልገንጥል የሚለውን ሁሉን እገሙልን ገዝቱልን እንደ ጳጳሱ ግን እንድ ውገን ሳትሆኑ

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Жыл бұрын

    Amen

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    እኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Жыл бұрын

    Temesgen 🙏🏾 selam le Etiopiens 🙏🏾💚💛❤️

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Жыл бұрын

    መልካም የገና በዓል ለጠቅላያችን እና ለመላው የክርስቲያን እምነት ተከታዮች 🇪🇹🎄🎄🇪🇹

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 Жыл бұрын

    ሰላም

  • @bute5158
    @bute5158 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን እርማት እድርገሀል የክርስትና ብለህ መጀመሪያ ያልከውን እናመሰግናለን

  • @Johnnygeb2193
    @Johnnygeb2193 Жыл бұрын

    Melkam Gena for all Ethiopians. God bless and protect our PM.

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Жыл бұрын

    Amen, amenamen

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Жыл бұрын

    መልካም ገና በዓል አከባበር በላሊበላ የተዋሕዶ ልጆች እልልልልልል በሉ ቀሪውን ዘበናችንን ይባርክልን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 Жыл бұрын

    ወንድ ከሆነ በየበታው የተፈናቀሉትን አይጎበኝም

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    ምነው እኔም ኖሬ በተሳተፍኩ ደስ ይለኛል ብቻ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይህን የተቸገር ህዝብ በማክበራችሁ ያክብራችሁ እሱ የሚያየው እምላክ ይክፈላችሁ

  • @tersittesfaye3687
    @tersittesfaye3687 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በዘመናችሁ የምትሰጡት የምታካፍሉት ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ይለምልም ውድ ጠቅላይ ሚኒስትርናየተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Жыл бұрын

    I love my pastor, he's smart educated 🙌 blessed 🙌 father to all of us 🙏 🙌

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በየአመቱ ያድርስን

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Жыл бұрын

    ይባርካችሁ ጌታ እየሱስ ትልቅ ሥራ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥልበት ደግሞም ያነ ቃል እንደገባሄው ወጣቱን ከስደት ታደገው እባክህ አሁን ብሶበታል ህገወጥ ደላላ የእየነገደባቸው ነው ሰልጥነው ወደ እርሻና ሞያ ነክ ብሰለጥኑ እመክራለሁ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @saragasa174
    @saragasa174 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @henokayele9798
    @henokayele9798 Жыл бұрын

    Wa Ethiopia......Desi yilal!!!!!!geta beselam yasketilen!!!!!!

  • @fawzyajamal6525
    @fawzyajamal6525 Жыл бұрын

    Good👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Жыл бұрын

    እስይ ደስይላል

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Жыл бұрын

    ምሳ ግብዣዉ ጥሩነዉ ጥቂት ሰዎችም ቢሆኑ ማብላቱ መልካም ነዉ ግን ከወለጋና ከሰሞኑ ደግሞ አዲስ አበባ ቤታቸዉን አፍርሳችሁ መዉደቂያ ያጡትስ? የት ይሂዱ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Жыл бұрын

    እውነት ነው አባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Жыл бұрын

    አብቹ እና ዝናሽ እንኾን አደረሳችሁ ደጎች የኢትዪጰያ አምላክ ትንሳዪዉን ያሳያችሁ

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @rahelhailu8755

    @rahelhailu8755

    Жыл бұрын

    Amen

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Жыл бұрын

    እናንተ ስለብላችሁ እኔም ጥግብ ብዬ ከልቤ እመርቃቸዋለሁ በተለይ ባለህልምዋ ቀዳማዊት እመቤት ይባረኩልኝ ጎበዝ ጅግና ባል ከጅርባው ጸንካራ ሚስት ስትኖረው ነው

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤✅✅

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶሰ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤🙏😘

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 Жыл бұрын

    Beshie ymekoter yafenakelal meto yemaymola sew migeb yabelal Abiye shua shua

  • @allgames7481
    @allgames7481 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😍😘😘😘🌹🌹🙏

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453 Жыл бұрын

    መሣኪንንንንንን

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለውዱ አብያችንና ውዷ ዝናሽ ታያቸው ይሁን እግዚአብሔር ህዝብ እንዳከበራችሁን እንደመገባችሁ እሱ ያክብራችሁ ይመግባችሁ ።

  • @kebneshhunde3202

    @kebneshhunde3202

    Жыл бұрын

    Amen

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 Жыл бұрын

    እንካን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ዉዱ መሪያችን ከነቤተሰብህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Жыл бұрын

    Our beloved Leader God Bless you and your family!

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Жыл бұрын

    YEtyophya tsfawa zemnachu ybark

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 Жыл бұрын

    እሽ ወለጋ ተፈናቅለው ያሉትንሳ ማን ይያቸው አይጊዜ አብይ የስራሕን ይስጥሕ

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    Жыл бұрын

    Ante bemen redak ware bich

  • @naseeryossef5385

    @naseeryossef5385

    Жыл бұрын

    @@tutubevan932 እኔኮ አይደለሑም በእኩልነት የኢቶዮጲያን ሕዝብ እመራለሑ ብየ ቃል የገባሑት አዱን እያበሉ የሌላውን ስጋ እሚበላ ይሕመሪነው።

  • @naseeryossef5385

    @naseeryossef5385

    Жыл бұрын

    @@yemisrachyohannes962 ያልጎደለበት ሰው አያቀውም ቤተሰቦቻችንን ያጣነውሳ ንፁሐን ዜጎች ሲያልቁ ቁሞ የሚያይ እደዚሕ የወረደ ፖለቲካ አይቸ አላቅም።

  • @adettam9632
    @adettam9632 Жыл бұрын

    ተከፋዮቹ አስተያየት ሰችወች ይህንን አብይ አህመድን ያክል በክፋት የተሞላ ሰውን ሲክቡት በህዝቡ የተወደደ ቁቡልነት ያለው ወዘተ ወዘተ ያላሉት ነገር የለም፡፡

  • @dxbdxa2244

    @dxbdxa2244

    Жыл бұрын

    Dedeb belachew. Chenqelatcheo 0% new

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Жыл бұрын

    Abicho ke enbatesbik egzyabehar yebarkik

  • @tahanassir1786
    @tahanassir1786 Жыл бұрын

    🇪🇹🌹🇸🇦🥰🇪🇹🌹🇸🇦🥰🇪🇹🌹🇸🇦

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Жыл бұрын

    Baga Ayyaana Gannatiin(Qilleetiin ) isin gayee !

  • @yayahala615
    @yayahala615 Жыл бұрын

    አብቹ እናመሰግናለን ሰለ ኢትዮጵያ የታረድቱ ወገኖች እና መከላኪያችን ነፈሰ ይማርልን አይረሳም ለማንኛውም ይቆጫል ሲያልፍ😪

  • @hime5767
    @hime5767 Жыл бұрын

    How about caring for the poor people who are dying and getting killed everywhere?? I'm sorry to say this is a show of I never thought I would say this, but it's the reality

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 Жыл бұрын

    Debereberhan 👈Yealtu Tefenkaye

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 Жыл бұрын

    እኔ በበኩሌ መጀመሪያ ወጣቱ ባያልቅ ከዚያ ፖለቲካው ቁማሩን ቢያቆም ሀሣብ ያላቸውን ባያሳድድ ቤታቸው ባይፈርስ

  • @amenyihonal6479
    @amenyihonal6479 Жыл бұрын

    ወዳጄ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የልዴት በዓል ነው የሚባለው ለምን የመሐመድ ልዴት በዓል አትሉም ለምን የነቢዩ መሐመድ የልዴት በዓል መውልድ ምናምን ትላላችሁ ? ነቢይ ያልሆነውን ነቢይ እያላችሁ እውነተኛ ጌታ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለማለት ምላሳችሁ ይተሳሰራል ፣ እንዳፈራችሁበት እርሱም በአብ ፍት ይክዳችኋል ።

  • @tekuret
    @tekuret Жыл бұрын

    Ande Ethiopia wesx sew eyenore Andu sibela lelaw yemitaredbat Hager hona qerech yahunu hamus 8 sew new tardo lejib yetesexew boset wereda k sodere betach bexam yasazenal nenes yemare sew bebeharu mechenew megedel yemibeqaw yehon??????

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 Жыл бұрын

    Yemiset sew photo aynesam lesew aytayim asmesay wushetam, geday,afenakay, asari,getafi mafiya, zeregha sintun enbel slante ante seytan sewuye lemehonu balebetih min tilalech wegenochuan beyekenu eyegedelk lenegeru ante tikm kagegheh esuwanim lemegdel atmelesim abet abet sintun gud ayen ante kemetah FETARI AMLAK LE ETHIOPIA HIZB BETOLO DIRESLIN!!

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын

    ደሀን የሚያሰታውሰ የተመረቀ መሪ

  • @sameman9014
    @sameman9014 Жыл бұрын

    መጀመሪያ ህገመንግስቱ ያጸደቀውን ባንዴራ ይጠቀሙ !!!!

  • @lionking5779
    @lionking5779 Жыл бұрын

    ተዝካር ከማብላት ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት ይበቻል ፤አዲስ አበባ ውስጥም ሆነ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ለዘመናት የተከማቸ ድሪቶና ድህነት አለ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ከባለሃብቱ ጋር በመሆን የተሰጣችሁን ወርቅ እድል ተጠቅማችሁ ታሪክ መስራት ስትችሉ እናንተ ግን ከዘራፊው ከወያኔ እና ከፊውዳሉ ስርአት በባሰ ሙስናና ዘረኝነት ውስጥ ተዘፍቃችሗል።

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Жыл бұрын

    እንዴታ በእርሉ እኮ መድሃኒት ለአለም የተወለደበት በአል ነው ጠላት ዳቢሎስ ሉሲፈር ተተቀጠቀጠበት መታሰቢያ ቀን ነው። እንዴታ ፀጥታው አይኖር? በዚህ ቀን እኮ እንኳን ዳቢሎስ ለጥፋት ሊንቀሳቀስ የሰፈረባቸውንም ነው እረብሻውን ትቶ እሚሸው በዚህን ቀን። ምክንያቱም የቀጠቀጠው ክርስቶስ መወለዱን ኢትዮጵያና አለም እያወደሰው ነዋ። ታድላችሁ እንዲህ በተዋበ ሁኔታ በዚህች የተባረከች ቀን ላሊበላ የተገኛችሁ::

  • @ayidagnuminda9697
    @ayidagnuminda9697 Жыл бұрын

    Geta hoy ebakh fred

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Жыл бұрын

    ETV እንኳን አደረሳቹ። ለቱሪዝም ሀላፊዎች ይሄን መልክት አስተላልፉልን እስቲ፤ ሰለቱሪዝም ጋዜጠኞችም ሆኑ ሀላፊዎች በሞቀበት ብቻ አትገኙ፤የተገፋትንም ቅርሶች ለምን ብላቹ ጠይቁ። እጢስ ዐባይ የሌላአገር ቅርስ ናቸው እነዴ ??? የመንገድ ችግር ተቀርፎ ገቢ ቢያመጡ የአገረን ውበት ቢገልፁ፤እስቲ የተረሳው ብላቹ ዶክመንተሪ በመስራት አስታውሱት ፤በሞቀበት ብቻ አትሁኑ !!!!

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 Жыл бұрын

    Weyne yihe asmesay sewuye AMARAN bewelega lay eyegedele be photo lemetayet stota sete wey gud Betam yigermal min aynet seytan yeseytan kurach yehonk erkus haimanot yeleleh aremene EGZIABHER AMLAK yiferdal aykerim weyne weyne weyne yamal yamal yamal yamal yamal yamal yamal ahun ante deg sew lemebal new? Sintun begena ken neberachew aswetahachew ante ahun sew neh????????

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Жыл бұрын

    ዶክተር አብይ እድሜህ ይርዘም ጠላቶችህን አመድ ያድርግልህ የኔ ድሀ አክባሪ ልበ ትልቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @hei7956
    @hei7956 Жыл бұрын

    ክርስቶስ ላሊበላ ነዉ እንዴ የተወለደዉ?

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Жыл бұрын

    አብይ እኮ ደንበኛ አርቲስት ነው ትወና ማን ችሎት አስመሳይ ሁላ መጀመሪያ በህዝቦች መካካክል ጸብን መዝራትን አቁም!

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Жыл бұрын

    የጌታችን የእየሱስ ማለት ቢከብድህ የጌታቸው የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ማለት ትችል ነበር የፓለቲካ ማሽቃበጥ ግን ትሽልበታለህ

  • @zurettube638
    @zurettube638 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ትሉት አላችሁ ፈጣሪ ልደት ይከበርለታል እሽ ፈጣሪያችሁሽ ልዴቴን አክብሩልኝ ብሎ አዟችሁ ነው ነውሥ በራሣችሁ ነው እምታከብሩት ግን ይቅርታ ጥያቄ ሥለሆነብኝ ነው ለሀገሬ ሠላም ለወገኔ ፍቅርን አላህ ያድድግልን ያረብ

  • @oneworld3823

    @oneworld3823

    Жыл бұрын

    ሂድና አባቶችን ጠይቃቸው ከመለሱልክ ስለ ራስህ ራስህን ብትጠይቅ አይሻልም የራስህን ጉዳይ መልስ አግኝተክለት ጨርሰህ ነው??🤔🤔👎

  • @zurettube638

    @zurettube638

    Жыл бұрын

    @@oneworld3823 አይ እኔ ለአባቶች ቅርብ አይደለሁም ቅርብ የሆናችሁ ጠይቁልኝ የኔ የተጨረሰ ነው ጥያቄ የለወም ሥለኔ እማምነው አንተ ጥያቄ ታለህያ ጥያቄ ያሣደረብህ ነገር ታለ ጠይቅ ተቻልኩ እመልሣለሁ ቻልቻልኩ ኡሥታዞችን እጠይቅልህ አለሁ እና እኔ ለመደመሪያ ነው የሠማሁት እና ጥያቄ ሥለፈጠረብኝ ነው እንደዛ ያልኩት

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Жыл бұрын

    አይ በማር እሪት ቀላቅሎ መብላት ይሆነ ባችኃል

  • @mikifirew9232
    @mikifirew9232 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እላችዋለው እላሌው። ዶ/ር አብይ አህመድ ከእትዮጵያ ህዝብ አካል አንዱ የትግራይ ህዝብ ነው። ነገር ግን እጅግ በጣም ከተጉዱ ከእትዮጶያ ህዝብ አንዱ የትግራይ ህዝብ ነው።

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Жыл бұрын

    ATE DELALA MHEGEMERYA BHETEKERSTAN NAT MHETKHEDEMHEW ASHKABCH NHEK TEMHESGEN

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮአደረሰን

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 Жыл бұрын

    Mr Prime Minister thank for your kindness. Please show us your decisive decision to stop 🛑 the Oromo's privilege and favorism.

  • @adettam9632
    @adettam9632 Жыл бұрын

    እስካሁን የተሰጡት ያለ ማጋነን ከ90 በላይ የሆኑት አስተያየቶች አብይ አህመድን ክበው ክበው እራሱን እየሱስ ክርስቶስን አሳክለውታል፡፤

  • @dxbdxa2244

    @dxbdxa2244

    Жыл бұрын

    Ethiop ezeb Injera kaye uulnger yersal .asmsay mengst

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Жыл бұрын

    እራሱን ዝቅ የሚያደርግ እርሱ ከፍ ይላል

  • @BumbleBee77777
    @BumbleBee77777 Жыл бұрын

    Merry Christmas and May Jesus bless you our beloved Prime Minister Dr.Abiy

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Жыл бұрын

    በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ህዝቦች በየቦታው ተፈናቅለው አሁንም እየተፈናቀሉ ባሉበት ወቅት ጨለማውን የገናን በአል እያከበርን ነው

  • @yayahala615

    @yayahala615

    Жыл бұрын

    ገና ጨለማ አይደለም እሺ

  • @yayahala615

    @yayahala615

    Жыл бұрын

    በቃ ይህ ሊሆነ ግድ ነው ቀሰ በቀሰ ይስተካከል 🤔😪ግን ጨለማ አይደለም የጌታችን ልድት

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Жыл бұрын

    ዶክተር አብይ አህመድ ከነባለቤታቸው እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን ኢትዮጵያን መዳህኔለም ይጠብቃት

  • @rahelhailu8755

    @rahelhailu8755

    Жыл бұрын

    Amen

  • @zuriyashseifeyared1897

    @zuriyashseifeyared1897

    Жыл бұрын

    FETARI AMLAK edmehin yasatrew abiy ahmed seytan sintun gedelik dem metach seytan

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Жыл бұрын

    ይቺ ቁርበት ወገኖቾ ሢጨፈጨፉ ድምፅ ያላሠማች ለታይታ እሦኖ ባልዋ ድራማ ይሠራሉ።

  • @betseytesfahun6531

    @betseytesfahun6531

    Жыл бұрын

    Wush. FER BELA.

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын

    አስመሳይ እስከመቸ እንደዚህ

  • @dxbdxa2244

    @dxbdxa2244

    Жыл бұрын

    Laba kete amet ezebu bere new landqen manem yablal asemsay chegaram mengst esu kemt enjeram berq one 🤑🤑🤑

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Жыл бұрын

    ሰው በዘሩን ጨራሹ ለውጥ መሪ ለገና እለት አረፍ ብሎ አንድ ሁለት ድሃ ይረዳል.. የሰዎቹ መረዳት ሳይሆን ትልቁ ቁም ነገር የሚያልቁት ሰዎች ቢያንስ ለገና እለት አረፍ ይላሉ...

  • @bigman3629
    @bigman3629 Жыл бұрын

    ደግነት ጥሩ ነው ግን ጠቅላዩ ትርጉሙን እንጂ ምንነቱን አልተረዳውም። ይመስለኛል ለዛ ነው የአዕምሮ ውድቀት የገጠመው

  • @lewhatchannel2983

    @lewhatchannel2983

    Жыл бұрын

    Akakir bicha stupid

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    Жыл бұрын

    Ante awera kuche belek eswe eyesera newe

Келесі