"ተርቲበኛዬ ካልኳት ቀረቤታችን በጣም ጠንካራ ነው ማለት ነው"

"ተርቲበኛዬ ካልኳት ቀረቤታችን በጣም ጠንካራ ነው ማለት ነው"
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 44

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    በወያኔ ጦርነት ስንት ግፍ ወርዶባችሁ እንዲህ አምራችሁ መታየት እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ይመርባችሁ ሀገራችን ስላም ትሁን🙏🏾💚💛❤️

  • @seasea3347
    @seasea3347 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ሰወዳችሁ እራያየ ለምለሚቱ ራያ ቆቦ ሀገሬ የሰፍሬ እናቶች እህቶች ኑሩልኛ እንድትድሩኛ ሰደተኛይቱ ልጃችሁ ወድሜ እንየው ሰወድህ ድሮም ጀምሮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 Жыл бұрын

    God blessed this Ethiopian ❤🎉🙏🏽🇪🇷

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Жыл бұрын

    ራያየ ገና በዓለም ደረጃ እንደ #ፀሓይና_ከዋክብት_ደምቀሽ ትታያለሽ። ራያ የጀግኖች ኣገር

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Жыл бұрын

    ዋውው ወንድም አለምየ በጣም እናመሠግናለን ሰለ አሳየህን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ማህበራዊ ስብስብ ነው

  • @kalkidanmolla8804
    @kalkidanmolla8804 Жыл бұрын

    Yene yewah melkam deg hizb ❤❤❤

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын

    የኔ ውቦች የኔ ልዩዎች በጉጉት ነበረ ስጠብቃችሁ የነበረ ስታምሩደሰ ስትሉ ፍቅሩን ብዝዝዝት ያድርግላችሁ😘😘❤🇪🇹 ራያዬ ናፍቆቴዋ😘

  • @zinet5618
    @zinet5618 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын

    እንደው ራያወችን ስወዳቸው ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ እሄዳለሁ እንድትቀበሉኝ ውዶቸ

  • @my_raya1109

    @my_raya1109

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ አብሽር ነይልኝ እኛ አማራወች እግዳ ተቀባይ ነን ብሎም ራያወች ብሉልኝ በሞቴ ነን💗💗

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    Жыл бұрын

    እሽ እኔም ከወሎ ቦረና ገነቴ ነው

  • @user-vf6pp6wq5p

    @user-vf6pp6wq5p

    Жыл бұрын

    እኔ እቀበልሻለሁ ቆቦ መምጣት ከፈለግሽ😍

  • @user-gm3kz4ii8u

    @user-gm3kz4ii8u

    Жыл бұрын

    ነይልን ውዴ በፍቅር ነው የምንቀበልሽ❤

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Жыл бұрын

    እንደው ወይኔ ውበታችሁኮ እንኳን ወርቅ ለብሳችሁ እንዳውም ደም ግባታችሉ ጋር ወርቅ ናችሁ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Жыл бұрын

    ራያ ቆቦ ግፍ አሳልፋን ከሌላው ሰሜን ወሎ የሚለየው ሁለት ግዜ ተውሮ ሰውም እንስሳቱ ዛፉ ቅጠሉ ዋጋ ከፍሏን ግን እንደዝህ ምንም እንዳልተፈጠር ልበሙሉ ልጆቻችሁ ፋኖ መከላከያ ልዩሀይል ለዚህ አደርሳችሁ ተመስገን ለፈጣሪ

  • @chgg1485
    @chgg1485 Жыл бұрын

    ራያዬ ለምልሚልን አብቢልን እወድሻለሁ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ከፍ ከፍ በይልን ሰላምሽ ይብዛ እናቶቻችንን ጠብቅልን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 Жыл бұрын

    የኔ ወርቅ አክስት ❤️❤️❤️❤️😍

  • @dodi7986
    @dodi7986 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍

  • @adenaayalew371
    @adenaayalew371 Жыл бұрын

    ገነት ወራሸ የኔ ደርባባ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Жыл бұрын

    ራያዬ ቆቦዬ ሀገሬ

  • @dodi7986
    @dodi7986 Жыл бұрын

    መገን ራያ❤

  • @serdionmusic
    @serdionmusic Жыл бұрын

    18:10 ere yihen zefen yemtaku nigerugn

  • @NunuB

    @NunuB

    Жыл бұрын

    Meseret Belete “Erikum”

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Жыл бұрын

    በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን ❤

  • @onedrop33
    @onedrop33 Жыл бұрын

    It is time to go to work. Work.

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 Жыл бұрын

    ራያየየየየየየ

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Жыл бұрын

    አቤት ዉበት ቁጂና ዋውውውውውውው

  • @user-hw5dc8vj9o
    @user-hw5dc8vj9o Жыл бұрын

    ራያ ቆቦ ቁዋንቁዋቸውን የረሱ ትግራዋይ ዬች ታምራላቹ አንድ ቀን ደሞ ወደ እናት ሃገራቹ ትግራይ ትቀላቀላላቹ።

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    Жыл бұрын

    27 አመት ቀጥቅጠህ የፈጀኸው ሰው ይሄው አምሮበት ብቅ ብቅ ማለት ጀምሯል። ራያዎቼ ከቀን ጅብ ከአሸባሪ ጁንታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-lt4tj6uu9n

    @user-lt4tj6uu9n

    Жыл бұрын

    ግማታም ሲያምርሽ ይቀራል ምድረ ቅማላም👊😡

  • @chgg1485

    @chgg1485

    Жыл бұрын

    እያማረሽ ይቀራል ገለቴ. ወደዛው ምድረ ኮተታም

  • @dodi7986

    @dodi7986

    Жыл бұрын

    😂😂😂በሳቅ ቁልቋላም

  • @chgg1485

    @chgg1485

    Жыл бұрын

    @@dodi7986 ንገሪልኝማ ምድረ ጅል ጅላጅል 44ታቦት ቢሳሉም ራያዬን እንደማያገኙት ንገሪልኝማ

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Жыл бұрын

    እንደው ወይኔ ውበታችሁኮ እንኳን ወርቅ ለብሳችሁ እንዳውም ደም ግባታችሉ ጋር ወርቅ ናችሁ

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Жыл бұрын

    እንደው ወይኔ ውበታችሁኮ እንኳን ወርቅ ለብሳችሁ እንዳውም ደም ግባታችሉ ጋር ወርቅ ናችሁ

Келесі