አቤት ምያ😂

Ойын-сауық

Пікірлер: 49

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l7 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እመቤትየ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ሞያማ አለሽ መሰል ግን አች ኮሆሽ ሞያ ነፍ ነው 😂😂😂

  • @Hana_tube
    @Hana_tube7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው ዋውው ሙያ

  • @akramgader5467
    @akramgader54676 ай бұрын

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ማሻአላህ አሪፍ አስራርነው የኔባለሙያ በርቺ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን❤

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji21547 ай бұрын

    شهي والذيذ ورائع شكرا لك صديقتي 🌹💜🌹😛😛😛😛

  • @halimaarega
    @halimaarega7 ай бұрын

    ማሻአላህ በይለሁ የኔ ባልሙያ በርችልኝ ወድ።።✅✅👌👌👌👌👌👌

  • @abemedia3346
    @abemedia33467 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙ የሀገራችንማ የአማራ ህዝብ ስቃይ ከቀን ቀን በዛ ሀገሩን በወደደ አማራ በሰራት ሀገር ወዴት ይህድ 😢 ዳቦው ያምራል ባለሙያ🎉🎉🎉🎉👌

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi7 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ቆንጆ ነው ዋው ❤

  • @samuelfabal
    @samuelfabal7 ай бұрын

    excellent

  • @serkeasefa
    @serkeasefa7 ай бұрын

    ሰላላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እሙዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው እሚያምር ዳቦ ነው 🎉🎉❤❤❤

  • @Tsehay-iy8pi
    @Tsehay-iy8pi7 ай бұрын

    ሠላም ለዘህ ቤት ዋው ሲያምር ባለሞያ እሙ ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ መጣን ይቆረስ😂😂👌👌

  • @najattube
    @najattube7 ай бұрын

    Masha alah

  • @konjonesh
    @konjonesh7 ай бұрын

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እሙ ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ዋውውውው ልዩ ነው

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube27387 ай бұрын

    ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኳን ደህናመጣሽ ዋው ምያ 🎉🎉🎉

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia87207 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ ዋውውው ዳቦ ደስስስ ይላል

  • @mesi21tube
    @mesi21tube7 ай бұрын

    ዋው ነው ሞያ ብሎ ዝም😋ዳቦው አማራ የምር ደምስርሽ ገብቷል እዳቦውም ላይ ፋኖ🥰😂

  • @romanethiopia
    @romanethiopia7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እውነትም አቤት ሞያ ምርጥ ዳቦ ነው 😋👌 በጣም ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን የሆነ ያለው ያሳዝናል 😥

  • @shemistube
    @shemistube7 ай бұрын

    ዋውውውውውው ባለሙያ❤ ውዲ የሀገሬልጆች ስላማችሁ ይብዛ

  • @ferdose
    @ferdose7 ай бұрын

    ሰላም በጣም የሚምር ዳቦ ዋዉዉዉ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s7 ай бұрын

    እሙዬ ማሻአላህ ሞያሽ ይዘር ዘርልሽ የኔውድ በርችልኝ👍👍🌹🇲🇱🇲🇱

  • @zinutube7583
    @zinutube75837 ай бұрын

    ዋውው እሙ የሚያምር ዳቦ ነው 👌👍👍💚💛❤️

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n7 ай бұрын

    ዋው ሞያ😂😂😂😂🎉❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube19307 ай бұрын

    ዕሙዬ ዉደ ሰላምሽ ይብዝስልኝ ቆንጆ ዳቦ የተባረከ ይሁን የእናቴን ዳቦ አስታወሰኝ ማማሩ 👌👍❤❤🙏

  • @susu21
    @susu217 ай бұрын

    ሠላም እሙቲ ዋዉዉዉዉዉዉ ሙያዉ ለጥ ብየሻለሁ ማሻ አሏህ እዉነት ነዉ ሁላችንንም የየፈጠረዉ ሁላችንንም ያኖረናል ዉዷ በርች💚💛❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube287 ай бұрын

    ስላምሽ ይብዛልኘ እሙየ ውዴ ዋውው በጣም ምርጥ ነው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ❤

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l7 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እመቤት የኔ ባለሙያ ምርጥ ዳቦ እንዴት ነሽ ውዴ ተናፍቀሻል ጎበዝ ግን በጣም አጭር 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m7 ай бұрын

    ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኳን በሠላም መጣሽ😮😮😮😋😋😋

  • @hayatuu
    @hayatuu7 ай бұрын

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ ባለሞያ 👍👍👍👍

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht7 ай бұрын

    Wow beautiful yewud ❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a7 ай бұрын

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ምጥ ዳቦ ጋግረሻል አዘገጃጀዩን ብታሳይን ምን ይመስልሻል ግን 😅 እውነትሽን ነው እግዚአብሔር አይተወንም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መለያየትና መፈናቀል ትርጉም የለውም ሁሉም ሰው አንድ መሆን አለበት የተባረከ ይሁንልሽ ብይልኝ❤

  • @mesitube6372
    @mesitube63727 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው 😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ለሀገራችን ከጦርነት መፈናቀል በቃ ይበለን😢

  • @sytube5569
    @sytube55697 ай бұрын

    ዎውውው እጅሸ ይባርክ እሙዬ

  • @RezanOsman-pz8cu
    @RezanOsman-pz8cu7 ай бұрын

    Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign wow ❤❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen7 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዊዊዊበጣምያምራል❤❤❤

  • @zemzemzemzem6661
    @zemzemzemzem66617 ай бұрын

    ሰለም ሰለም እንኳን መጠሺ ቡናሰ ወሀወ ያኛ በለሙያ ገን አልጠረሺንም ቡናም አለሰያሺን አይይይ አረፈ ቁይት ናበረ በረቸ ❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE7 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi4097 ай бұрын

    Selaam Selma lazabeta enkna selm metash ehtlm selaam fkr yadlna lahgrchn fatri batama arifa koyata

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube7 ай бұрын

    Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign selam fiker lahagerachin yihun wow berchilegn yane balamuya ❤❤❤❤

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit307 ай бұрын

    ሠላም ጤናይስጥኞ እሙዬዬ ዋውውውውውውው ባለሞያ ነሽ እንኳን በአለም መጣሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራችን ሠላም ያሠማን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube7930
    @selamtube79307 ай бұрын

    egzbhr yemesgn selamish yebzalegn marr enkuan dehin metesh enaaa yemwedesh rmu wowwwww❤❤❤❤❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.47 ай бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኢትዮጵያዊን እንዴሁም የሰው ዘር በሙሉ ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ እሙዬ በጣም ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገረሽው ሞያ ብሎ ዝም ነው ዋው ግን ስቆረሽ ብታሰይነ ❤

  • @ehto5642
    @ehto56427 ай бұрын

    ዎውውው ባለሞያ 💚💛❤

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad47527 ай бұрын

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላም ለሀገር ወገኖቻችን ይሁን አው በቃ ይበለን ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሁላችን ጎበዝ ነሽ ውድ 😊

  • @wollo2164
    @wollo21647 ай бұрын

    ዋውውውውው ገበዝ❤

  • @aminattube
    @aminattube7 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉየኔባለሙያነሽ ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም አገራችንሰላምያደረግለነ ን❤❤❤❤

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube23677 ай бұрын

    😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🍫🍫☕

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala81537 ай бұрын

    ሰላም እደት አደራችሁ የእመቤት ቤተሰቦች ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን።ዳቦ😎

  • @ohminyatube
    @ohminyatube7 ай бұрын

    Assallamulku Masha Allah🎉🎉❤

  • @bazawitm9092
    @bazawitm90927 ай бұрын

    እሙዬ የማን ሆድ ለማጮህ ነው ግን እየተሳሰብን እ በህግ አምላክ ጀማል ይህን ሲያ እሙዬ ላኪልኝ ማልቱ አይቀርም 😅

  • @Coffeemusicguitar
    @Coffeemusicguitar7 ай бұрын

    당신은 우리를 위해 무언가를 한 것 같고 우리는 그것이 특별하다고 생각합니다. 공유해 주셔서 감사합니다.

Келесі