ፋኖ የሙስሊም ጥላት ነው ለምትሉ መልክት ከዘመነ ካሴ ፋኖ ለነፅነት💚💛❤

Ойын-сауық

Пікірлер: 21

  • @romanethiopia
    @romanethiopia23 күн бұрын

    ጀግናው ዘመነ ካሴ እድሜ ከጣና ጋር ይስጥልኝ ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤💪

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t1214 күн бұрын

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎ እናንሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe23 күн бұрын

    ሰላምሽይብዛእኳንሰላምመጣሽ አገራቸንሰላምያርግልንበያለንበትፈጣሪይጠብቀንን

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo18 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fentaye9663
    @fentaye966323 күн бұрын

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rgebeytube
    @rgebeytube13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ታጠቅ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💪

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee554021 күн бұрын

    እመቤት እንኳን ድህና መጣሽ ያገርልጅ በጣም ተጠፋፋን ብቅ ብለናል አላህ ሃገራችንንሰላም ያድርግልን ያረብ በርችልኝ ኑሬነኝ

  • @emebetyoutube

    @emebetyoutube

    21 күн бұрын

    አሜን ወንድም

  • @Hibutub
    @Hibutub23 күн бұрын

    😢😢😢 ስላም ፍቅር ለሀገራችንን

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef155514 күн бұрын

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሸይቦዛልየኔመልካምአንኳንበሰላምመጣሸል አግራችንሰላምፍቅርአንደነትያምጣል በረችህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh23 күн бұрын

    ሰላም እሙየ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @danieltekeba2206
    @danieltekeba220623 күн бұрын

    👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen614323 күн бұрын

    selam.ekan.dena.mitashi.lik❤

  • @aklilnews
    @aklilnews7 күн бұрын

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @Ekram475
    @Ekram47522 күн бұрын

    ሰላም እሙዬ አህለን እኳንድናመጣሽ እኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fozitube
    @fozitube23 күн бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ተመኘሁላችሁ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን አላህ ፈላህ ነጃ ይበልልን እኛንም ከዲገተኛ ነገር ፈጣሪያችን አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለተጎዳውና ለተበሳቆለው ህዝባችን አላህ ሆይ ሀገሬን ከጭንቅ አውጣልኝ ያርብ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a23 күн бұрын

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው ሞት መከራ ሀዘን ለበዛበት ለአማራ ህብና የንፅሀን ደም እንደውሀ ለፈሰሰው 😢😢😢 ዜሜ ጀግናው አንደበትህ ንግግር ጠብ አይልም 👍💪💪💪💪 እሙዬ ትክክል ነሽ 😢😢

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu515214 күн бұрын

    ሰላም ጢናይስጥልኝ እንኴን በስላም ቁይሽኝ እንዲት ነሽ ውድ ለሀገራቸን ሰላም ያምጣልን ፈጣራ በቃ ይበለን ፍቅር ያምጣልን

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g23 күн бұрын

    ስላም ውድድድድድድ 💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪💚💪

  • @EdomTube2129
    @EdomTube212914 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እንግዲህ ለጥያቄሽ እግዚአብሄር አምላክ ይመልሰው ምክንያቱም ፋኖ ማለት ሰላምን አብሳሪ ሰላምን አስፋሚመስለኛል የሁሉን ጠላት አይመስለኝም እኔ እንጃ ይሄ ነገር ማወቅ እንኳን አልችልም ምክንያቱም ዝም ማለት ይቻላል ከመናገር ይልቅ

  • @emamah4239
    @emamah423913 күн бұрын

    ደግሞ እደዛሕ ብለው መጡ አያልቅባቸው ላያፋጁን አማራ ሙሥሊም አድ ናቸው።

Келесі