ጁንታው ጎረቤቱ ያደረሰበትን መከራ እያለቀሰ ተናገረ… አርቲስት ችሮታው ከልካይ ኢትዮጵያ ወይንም ሞት…

የኢትዮጵያውያን ምርጥ ወደሆነው የመዝናኛ ጣቢያ እንኳን ደህና መጡ! አስኳል በሃገራችን ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ታሪካዊ፣ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እያነሳ ሁላችንንም በማሳተፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ የዩቲዩብ ጣቢያ ነው፡፡ በሙያው ከፍተኛ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው አስኳል ሚዲያ በዋናነት ሥነ ምግባርን የጠበቀ የሚዲያ መርህን በመከተል፣ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ እንዲሁም የተሣካለት የኢንፎቴይመንት ጣቢያ መሆን ዓላማችን ነው፡፡
የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አስኳል የሁላችን ነው!
Welcome to Ethiopian most exciting entertainment portal "ASKUAL MEDIA". Is United Kingdom, London based Ethiopian Infotainment channel which provides most excellent videos on social, economical, cultural and political aspect and podcast in fun and simple manner. ASKAL dedicated to provide programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development and current affairs.
Don’t forget to subscribe so you don't miss special moments!
Askual
See more, entertain more!
------------
#askualmedia #ethiopianentertainment #ethiopiannews #news #episode #artist #interview #lketera #ethiopia #Africa #ethiopiatheprideofafrica #abiy #ethiopianartist #art #video
------------
Music content sources; royalty free
• OddVision - In Future ...
• Video
• Video
------------

Пікірлер: 206

  • @tessemaabera2547
    @tessemaabera25475 ай бұрын

    አርቲስት ችሎታው ከልካይ በጣም ሃሳብህ ልብ ይሰብራል ኢትዮጲያን ፈጣሬ ያስባት አሜን

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie15194 ай бұрын

    አይዞህ ውንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል የግዜ ጉዳይ ነው።

  • @ef6079
    @ef60792 жыл бұрын

    አንጋፍው አርቲስታችን እናከብርሀለን የሀገር ፍቅር እንዲነው ሀይማኖት የላቸውም እነዚኮ ሀገር ምን ማለት እንደሆነ አይገባቸውም ጀግናመሪ አለን እናሸንፍለን🟢🟡🔴💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58292 жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino74132 жыл бұрын

    ችሮታው ከልካይ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ !!'

  • @fekertube6857
    @fekertube68572 жыл бұрын

    በዝህ ዘመን ያአባቶችን እንባ ማየት ያማል

  • @Tube-wo2uz
    @Tube-wo2uz2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን አምላክ ሆይ ፍረድ💚💛❤

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen34002 жыл бұрын

    Thankyou for telling the truth

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ 😢😢 ምን አጥፍተሽ ይሆን? እናቴ ማረፊያዬ ውለጅ 🤲🏿🤲🏿✊🏽️🥺

  • @aberasimie6873
    @aberasimie68732 жыл бұрын

    ሃገር ስትኖር ነዉ የምንኖረዉ ብለዉ ሁሉም ሃገር ዘብ ሊቆሙ ተነሥተዋል ።

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti56302 жыл бұрын

    እውነት ነው ከሰይጣን አይተናነሱም እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @unity5710
    @unity57102 жыл бұрын

    Truly true. Thanks for telling the truth

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti56302 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር የንፁሀን አምላክ ይፍረድባቸው

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын

    ችሎታው ጀግናችን ትክክነህ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51023 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @semiraaragaw9825
    @semiraaragaw98252 жыл бұрын

    በጣምየምውደው አርቲስት የኔጓረቤት

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገራችንን በደም አጠቡቱ ይፋረድ የንጹሀን ደም ይፋረድ በርቱሉን እግዚአብሔር አቅም ይሁናቹሁ

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea26912 жыл бұрын

    ሰይጣን በፀበል ይወጣል እነዚህን በምን ኢትዮጵያውያን እንቁም እጅ ለእጅ ተያይዘን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    አበይ ይመርየ አይዞኝ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semeremeke2550
    @semeremeke25502 жыл бұрын

    ሀኪም አበበች ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችባት ምርጥ ሳይንቲስይ ናት እባካቹ አሁንም እውቀትዋን እንጠቀምበት ቤሃላ እንዳይቆጨን

  • @abebakindie5737
    @abebakindie57372 жыл бұрын

    በፍጽም የእኛ ወገን አይደሉም

  • @s.8681
    @s.86812 жыл бұрын

    ትክክል ወንድሜ 😭😭❤️💚💛🙏🏾🙏🏾

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t2 жыл бұрын

    የእኔ ጌታ ጀግና ቆራጥ ያሳደገው እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ፍቅር ከልብክ ያለው

  • @girumwolde4749
    @girumwolde47492 жыл бұрын

    እነሱ እንደሚጠሉን እኛ መጥላት ስንችል ብቻ ነው ማሸነፍ የምንችለው

  • @Lee-bn8xn
    @Lee-bn8xn2 жыл бұрын

    ይመዝገብ

  • @tombreezy308
    @tombreezy3082 жыл бұрын

    I have never seen a man fall from Grace too Grass in such a short period of time like Abiy Ahmed!!! What A Shame

  • @freeworld6783

    @freeworld6783

    2 жыл бұрын

    You guys are evil 👿

  • @habenewolde5912

    @habenewolde5912

    2 жыл бұрын

    Junta

  • @meazapaulos8793

    @meazapaulos8793

    2 жыл бұрын

    Devil sons and sneaks

  • @ef6079

    @ef6079

    2 жыл бұрын

    Rip Tplf 😭😭😭😭😭👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mariamawits3689

    @mariamawits3689

    2 жыл бұрын

    What the hell do you know to say so? Try not to be an expert without knowing what led to where we are!

  • @gategar9265
    @gategar92652 жыл бұрын

    በትክክል ተነግረካል

  • @karebu8195
    @karebu81952 жыл бұрын

    ተባረክ አቦ

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg2 ай бұрын

    💗💚💛❤💗 ጅታ የዘራው ነው ዛሬም የባሰ ጉድ የምናየው 💔😢💚💛❤💗👌 ችሎታው ጀግና ነክ እውነት በመናገርክ 💚💛❤💪

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra67892 жыл бұрын

    ትክክል

  • @marelegnawoke534
    @marelegnawoke5342 жыл бұрын

    አያውቁንም ነው ‼ያለው ዘፋኙ አወ አብረን ኑረን አናውቃቸውም ከአለት የከበደ ሸክም ተሸክመን ከሰይጣን የበለጠ መርገሞች ጋር ነው የምንኖረው

  • @ethiopia5644
    @ethiopia56442 жыл бұрын

    እኒህ አረመኔዎች እንዴት ብለው ወገኖቻችን ሊሆኑ ይችላሉ እኛ እኮ በሞቴ ብለን ለሌላው ራሳችንን መስዋዕት የምናደርግ ኩሩ ህዝቦች ነን እኮ እኒህ አረመኔዎች እንደ ኮረና በመሀከላችን ተሰራጭተው እንጂ አሁንም አረሙ ተነቅሎ የነበረው ፍቅራችን ይመለሳል በፍቅር በመተሳሰብ የምንኖርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!!!!!!!!!!

  • @emaadd4155
    @emaadd41552 жыл бұрын

    ልክ ነው ትኩረት ለአዲስ አበባ፡

  • @adamugizaw4987
    @adamugizaw49872 жыл бұрын

    ጣሊያንንም ማርከን በፍቅር ተንከባክበን ነው የሸኘናቸው

  • @user-rm1xy3mc3h
    @user-rm1xy3mc3h4 ай бұрын

    Thanks Gashe woretW

  • @gategar9265
    @gategar92652 жыл бұрын

    በጣም ትክክል እትዮ ሥጠፈ ማዬቴ ብሎ ያተነገረ ሠው አለ እኔም ሠምቻለሁ

  • @user-nh8gv1tv6v
    @user-nh8gv1tv6v2 жыл бұрын

    Ante shemagele enante ko nachu yedeferachu

  • @abebe7532
    @abebe75323 ай бұрын

    Ato Abebe kelkay Yetabak minabak Sedebkuh bawaj Amt Zereh Gondere Tint yatintam Lijji🌹🌹🌹🌹💪👍💚💛❤️ Edme Tena yestih🙏

  • @adhanetfeshetsion6275
    @adhanetfeshetsion62752 жыл бұрын

    ናያለን እግዛቢሄር ይፈርዳል በውሸት መቸሞ አንካን መጀመሪያ አንካን የሰይጣን ስራ በናንተ አየነው ስትዋሹ እግዛቢሄር ብትፈሩ ጡሩ ነዉ

  • @shwet5513

    @shwet5513

    2 жыл бұрын

    ጓለይ እግዚኣብሔር ኢልኪ ኣዐርዮ

  • @farah5018
    @farah50182 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ አይደሉም እኮ ትግሬዎቹ

  • @minteyifru2907
    @minteyifru29074 ай бұрын

    አቤት ያ. ሁሉም የቀን እብድ ይሆነብት. ዘመን

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    እርጉሞች ኢትዮጵያዊ አይደሉን እነዚህ

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen77382 жыл бұрын

    ማስተዋላቸው የተሰረቀባቸው አረመኔዎች ናቸዉ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo6 ай бұрын

    Tikikil ❤❤❤

  • @user-yq6bw6go6v
    @user-yq6bw6go6v3 ай бұрын

    ሸርሙጠ አክስትህ

  • @saadayesuf8011
    @saadayesuf80112 жыл бұрын

    Hero is not crying, we will win is ok.

  • @nitshuhmakonen1540
    @nitshuhmakonen15402 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa67772 жыл бұрын

    እነዚህ እኮ ምንም ይቅርታ የማይደረግላቸው ናቸው መለኩሴን ቤተክርስቲያን ውስጥ የደፈሩ እግዚአብሔር የሆነ መሀት ሊያወርድባቸው ይችል ነበር ታጋሽ አምላክ ስለ ለነ ብቻ ነው

  • @bettytube2

    @bettytube2

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የምትፈሪ ከሆነ ያላየሽውን አታውሪ እነዚ በዚ እድሚያቸው የሚሰሩት ስራ ለትውልዱ እልቂት ቂም በቀል የሚያስተላልፉት እና ያላየሽው ላይ አትፍረጂ

  • @samrawitsamrawit4661
    @samrawitsamrawit46612 жыл бұрын

    አዉሪ ነዉ የመጣብን ኢትዮጵያን እንደካዷት ፈጣሪ ይካዳቸዉ

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd4 ай бұрын

    Now, it is true that the country has ceased to function, thanks the so-called artists for knowing you all who you are

  • @titilove713
    @titilove7132 жыл бұрын

    አይዞህ እግዛብሄር ይፈርዳል

  • @elsabetdibekulu2850
    @elsabetdibekulu28502 жыл бұрын

    ሁሉ ሴቶች አይደሉም ሌቦቹም አይጠፉም አረመኔዎቹ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso84526 ай бұрын

    እነዚህ አካላት ምን እንደሆኑ የእንግሊዝ ይክዊኗ ትልቅ አጀንዳ ተቀብሎ የመጣ ነው ።ትልቁ አጀንዳ ይዘው የሚበጠብጡ ኢትዮጵያዊ ን ለብተን ነው ።❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች በልጆቿ አንድነት ።

  • @tinahailu748
    @tinahailu7482 жыл бұрын

    They're all devilish minded so they don't care about anything except their egos !

  • @shimelskekeba
    @shimelskekeba2 ай бұрын

    እስቲ ደግማቹ አሳዩት እና ደግሞ ይናገር

  • @yamanetsegaye8703
    @yamanetsegaye8703 Жыл бұрын

    ንስሀ ግባ ችሎታው

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale84592 жыл бұрын

    ወይ ጋሽ ችሮታው እንዴት የታደሉ ናቸው❓ መቼም አያረጁም

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam3412 жыл бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret27462 жыл бұрын

    Tigre yewedem ayasefelgum hager atefe nachew Ethiopia Ethiopia hagere selameshe yebeza

  • @rasrif1978

    @rasrif1978

    4 ай бұрын

    አሁንም እዛው ነህ ወይ ወዳጄ እስቲ ማን መውደም እንዳለበት እያየን ነው። አይ ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሰየናል።

  • @amanuelhabtai6037
    @amanuelhabtai60372 жыл бұрын

    Aliteram simu kkkkkk Seytan yitraw simu kkkkkk Yigermalu Eko betam Awurie yehonu fitrun koshashoch nachew

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad58242 жыл бұрын

    💚💛♥👏👏👏👍👍

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ከሰው አልተፈጠሩም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው 💚💛❤

  • @user-mh1hs4vo5u
    @user-mh1hs4vo5u2 жыл бұрын

    እናንተ ምን አጠፍቹ ወያኔ ነው ያጠገባቹ። ትግራይ ትስዕር

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube71322 жыл бұрын

    💚💛💖😢💪

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen77382 жыл бұрын

    እነኚህ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ሀይማኖት የሌላቸው የሉስፐር ልጆች 666 ናቸው

  • @ethiopiawe2879
    @ethiopiawe28792 жыл бұрын

    Weshetam, bunch of thief

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE122 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝

  • @keshelflay9481
    @keshelflay94812 жыл бұрын

    ምርጥ ገለጻ

  • @tadwmichael
    @tadwmichael2 жыл бұрын

    ትክክል ነው ሴቶች የህገር ምስሶ ናችው! እቴጌ ጣይቱ አዋቂ በመሆናቸው ነው የውጫል ውል አላማረኝም ብለው የጣልይንን የውጫሌ ውል ደባ ያጋለጡት! Ethiopia 🇪🇹 will prevail! God bless Ethiopia 🇪🇹!

  • @girmaykalayu6862
    @girmaykalayu68623 ай бұрын

    Ytilacha tig letarik ykeral. Ybilagn jero setoto lemiyadamitih and balsema ladefetew

  • @user-nh8gv1tv6v
    @user-nh8gv1tv6v2 жыл бұрын

    Gena talksalh

  • @calltech5706
    @calltech57067 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj79182 жыл бұрын

    ሰላም አባትከአማራክክልልትግሬባስቸኳይክአማራክልልተባብራችሁአውጡእክላቸውይሂድአንፈልግመላኢትዪጸይተባብናያሶጦቸውትግሬንአትመኑ

  • @selamyoutube6225

    @selamyoutube6225

    2 жыл бұрын

    Betekekele calewetwo wesete lewusete enegelachewalen wedewu kewetwo yiwetwo enezih ariwesoche

  • @user-cp4xt2nu4p
    @user-cp4xt2nu4p2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች አሽቃባጮች ናችሁ ባክህ ዝም ብለህ አትንፋን።ወናፍ!!ጊዜ ሲከረበት ልትከረበቱብን

  • @samabey789
    @samabey7892 жыл бұрын

    💚💛❤🙏🏾Lenzeh chekaje aremene junta mekelakeja eger mateb yelebetem .endensu korat hono ermeja mewesed alebet. Yemen sebawenet eyalen erasachenen anatal le banda mazen yelebenem. Ensun asekemeto mekeleb ayasefelegem. Del le Ethiopia 💚💛❤

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss2 жыл бұрын

    Badme layyy 100shi ethiopian new yemotew tgray teweralech blo kehadi diyablos agasis nachew

  • @minteyifru2907
    @minteyifru29074 ай бұрын

    አሁን. አታ ፍርም

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa49082 жыл бұрын

    Ayzon mekerahin indalefe wiha tiresawaleh bilual Egzabher.

  • @kediryutube
    @kediryutube2 жыл бұрын

    Mr. Chirotaw Kelkay ... Mesgidochim ... Shehochim tardewal .... Inclusive bthon des yilegnal ...

  • @roshanaramarketing5704
    @roshanaramarketing57042 жыл бұрын

    Really??? This is how you are working askual?

  • @wessenbegna4854

    @wessenbegna4854

    2 жыл бұрын

    What do yoo mean?

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    2 жыл бұрын

    @@wessenbegna4854 አዎ እኔም አልገባኝም

  • @helenkidane4956
    @helenkidane49562 жыл бұрын

    Uuufff antes tenfeskew eya besew hager tekatelen ,lehulum ken alew

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we4 ай бұрын

    Ahone yate nake abeye mene eydataga nawo hudam nake lebe kalake ahone tanagare

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman31732 жыл бұрын

    ሰላም ውድ ኢትዮጲያውያን እኛ ኤሪትራውያን ከ26 ዓመት ክፉ ሰዎች ናቸው ተጠንቀቁ ግን ዘግይታቹ ሰላወቃቹ ጥሩ. አንድነታቹ ጠበቁ ጎሬቤታቹ ማነው አስተውል ለአንድ ኢትዮጵያ ሥሩ

  • @shwet5513

    @shwet5513

    2 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ኻብ ዝፀልኦም ነገራት ሓውን ሓፍትን ዘባእስ እዩ ነብሱ ትፅየፋ ንሕና ምትዕራቅና ኣይቀሬናን እንተ ንስኻትኩም እሞ ሓሰውቲ መብኣስቲ ኣብ ሞንጎ ምትራፍኩም ኣይተርፈኩምን እሺ።

  • @alemayehuabebe7025
    @alemayehuabebe70252 жыл бұрын

    የጥቁር ና የነጭ ላም ወተት መለየት ይቸላልን ? ኢ/ያዊያንም እንዲሁ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ስታሊን ማለት የዐዕምሮ ዘገምተኛ ነው

  • @eritreancomedyanimation3061

    @eritreancomedyanimation3061

    2 жыл бұрын

    ኣተ የማትረባ ዘረቤሰ

  • @meazapaulos8793

    @meazapaulos8793

    2 жыл бұрын

    Fucking noutrious insane as all tegaru

  • @semeremeke2550
    @semeremeke25502 жыл бұрын

    እነዚ ሰወች ብሎ መናገር እራሱ ፍራቻ ነው የትግራይ ምድር ላይ የበቀሉ ትግራውያን ሁሉም አረመኔ ጨካኝ ከሴጣን የከፉ ናቸው እነሱ መቼም ወንድም ሊሆኑ አይችሉም ህዝባችን ከነሱጋር ያለውን ወዳጅነት ማቆም ነው ያለበት ሀገር አፍራሽ ናቸው።

  • @addisababa7811
    @addisababa78112 жыл бұрын

    ምነው በስተርጅናው ባይገማ

  • @OnlineJobtrustedworldwideonlin

    @OnlineJobtrustedworldwideonlin

    6 ай бұрын

    Yenatih emise yigima .ante ye tilam lej.

  • @minteyifru2907
    @minteyifru29074 ай бұрын

    አሁን. አታ ፍርም😂

  • @selamyoutube6225
    @selamyoutube62252 жыл бұрын

    Kahune behala ande mehone keneswuga zebete enezih yeseyitan zerwoche nachewu

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13422 жыл бұрын

    ኣለዉ ከናንተ ወስጡ ኣሉ ኣሁን።

  • @AbrhamGS-wj5mk
    @AbrhamGS-wj5mk3 ай бұрын

    እዚ ንደቅና ከሓልፍ ዝግብኦ ሰነድ እዩ ትግራዋይ ንክትበርስ በዞም አርቲስት ኢና በሃልቲ ዝተፈረደካ ምዃኑ ከይትርዕ ንዓለም እውን አፍልጥ ሸር ግበር? ???? 1:11

  • @yh4es
    @yh4es2 жыл бұрын

    ለምን ይገርምሀል እነሱ ሲፈጠሩ በዚህ አይነት መንገድ ነው የተፈጠሩት የዛን ያህል ደሞ ቆፍጣና እውነተኛ የትግራይ ልጆችም አሉ

  • @user-nh8gv1tv6v
    @user-nh8gv1tv6v2 жыл бұрын

    Awo be tdf ashenafinet yalkale

  • @solomontekle5722
    @solomontekle57222 жыл бұрын

    ፍናፍንት አርቲስት ካልዋሸ ይታመማል ሚባለዉ እዉነት ነዉ ለካ??????

  • @yaisisaymideksa1362
    @yaisisaymideksa13622 жыл бұрын

    Tigery ke Addis bishofitu endiwetu

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd4 ай бұрын

    Liar, you are one of the key players of Tigray genocide and we will never forget until justice served

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna2652 жыл бұрын

    እረ በሰመአብ እረ ትግሬ ሀይማኖተኛ መነኩሴ አይደፍርም ቤተሰቡ ተደፎሮበት ተጨፍችቦት ነው የወጣዉ እረ ሰላም እናምጣ እንፀልይ መሀይም በተናገረ ሰለም አይደፍርሰ እግዚአብሄር ሰላሙን ያዉርድልን

  • @fesahafetwi7879
    @fesahafetwi78792 жыл бұрын

    This guy is really really sick

  • @user-on4zr4uy9j
    @user-on4zr4uy9j3 ай бұрын

    ብትግራይ ህዝብ በውሽት ጆናሳይድ እንዲፈፀም በቅጥታ አሁንም ተረተረት አይሰለቻቹሁም

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx54172 жыл бұрын

    ልቦና ይስጣቸዉ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ካማራ ከትግሬ ተጋብተን ወልደን እድህ ያለጭካኔ አረመኔወች ብቻ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ

Келесі