emebet youtube

emebet youtube

EMEBET KZread⭕️⭕️ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራቹህ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም ጤና ለናንተው ይሁን በማለት ይህ ምርጥ emebet youtube ቻናላችን ልክ እንደሌሎቹ ቻናሎቻችን ሁለገብ የሆኑ ዝግጅቶችን የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሀሳብ አስተያየት ድጋፋቹህ አይለየን ለዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እንዲሆኑ በማድረግ ዛሬም ልክ እንደወትሮው ድጋፋቹህ እንደማይለየን ተስፋ በማድረግ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን⭕️⭕️

26 February 2024

26 February 2024

February 2, 2024

February 2, 2024

አቤት ምያ😂

አቤት ምያ😂

Пікірлер

  • @sytube5569
    @sytube55693 сағат бұрын

    የተባርከ ይሁን

  • @Zinutiti
    @Zinutiti3 сағат бұрын

    ዋውው ባለ ሙያ ነሽ ለካ እንዲያውም ቁጫጫ ነሽ እንኩዋን ሰላጣ በልተሽ😂

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t125 сағат бұрын

    ዋው ዋው ያምራል❤

  • @monaleshm1218
    @monaleshm12186 сағат бұрын

    😊😊😊እግዚአብሔርይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ😊😊😊 ሰላም አንድነት ለሀገራችንይሁን😊

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ6 сағат бұрын

    ድል ለተገፋው ወገናችን ለታላቁ የአማራ ህዝብ💚💛❤️💪💪💪አማራ ያሸንፋል እውነታን ስለያዘ💚💛❤️💪💪💪

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb6 сағат бұрын

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Medine..fidanyasantisi
    @Medine..fidanyasantisi6 сағат бұрын

    Afiyet olsun

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm10 сағат бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ሲያምር መጣሁ ❤❤❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ12 сағат бұрын

    ሰላም እሙየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ያምራል እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen614316 сағат бұрын

    selam❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu22 сағат бұрын

    እድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @aklilnews
    @aklilnews22 сағат бұрын

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube2738Күн бұрын

    ሰላም ኡሙየ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ድል ተገፋው የአማራህዝብ🎉🎉🎉ድል ለንፁሀን🎉🎉🎉

  • @tatektube7965
    @tatektube7965Күн бұрын

    Selam lkk❤❤❤❤❤

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806Күн бұрын

    Please, do " like and share "

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806Күн бұрын

    I love this more than those who say themselves educated Journalist, This is correct advocacy to the rural Ethiopians, This person has to be supported with like and share. I love it.

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806Күн бұрын

    Highly Appreciated ! lovely !

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195Күн бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እሙዬ እንዴት ነሽ እንኴን ሰላም መጣሽ❤❤❤

  • @UyhgOiu-pf1so
    @UyhgOiu-pf1soКүн бұрын

    ❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌿🌿🥀🍀🍀🥀🌿🌿🍀🥀🌿🌸🌸🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Күн бұрын

    👍

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu51522 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu51522 күн бұрын

    ሰላም እንዲት ነሽ ሰላምሽ ይብዛውውው ድስይላል

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu51522 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa2 күн бұрын

    ሠላም ጤናይስጥልኝ እን ኳን ዴህናመጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤💚💛❤

  • @UyhgOiu-pf1so
    @UyhgOiu-pf1so3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤2🍫🌱🍫🍒#✅🍫🌱🌱(🌿✅🍫🌱🌱🍫(✅🍫🍫❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen61433 күн бұрын

    selam.edatnashi❤❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n3 күн бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ስራበዛ❤😢

  • @hayatuu
    @hayatuu3 күн бұрын

    እድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily3 күн бұрын

    ሰላም እመቤትዬ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ዉዴ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን። 💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef15553 күн бұрын

    አሸላማልኩምራህመትላለሄመበረካቱ ሰላምሰሓምሰላምሸንብዛልየኔመሕካሥበረችሕ አግራችኝሰላምፍቅስ ምፍቅርአንደነትያምጣልበረችሕ በጣምአራፍቆይታነበረን

  • @Zinutiti
    @Zinutiti3 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤ ድል ለተገፋው ለወገኔ😢

  • @user-pz2pn5gz1z
    @user-pz2pn5gz1z4 күн бұрын

    ሰላም ሰላም emuye😊😊😊

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g4 күн бұрын

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ቀበጥ #ሽር❤

  • @fentaye9663
    @fentaye96634 күн бұрын

    ድል ለተገፈዉ አማራ ያለጥፋቱ ለምገደለዉ

  • @emamah4239
    @emamah42396 күн бұрын

    ደግሞ እደዛሕ ብለው መጡ አያልቅባቸው ላያፋጁን አማራ ሙሥሊም አድ ናቸው።

  • @rgebeytube
    @rgebeytube6 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ታጠቅ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💪

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t127 күн бұрын

    ሰላም የሴቶቹ ፋኖ ጀግናዎቹ እህቶቼ ድል ለፋኖ❤💛❤💪💪

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t127 күн бұрын

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎ እናንሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g7 күн бұрын

    ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ ❤❤❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef15557 күн бұрын

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሸይቦዛልየኔመልካምአንኳንበሰላምመጣሸል አግራችንሰላምፍቅርአንደነትያምጣል በረችህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EdomTube2129
    @EdomTube21297 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እንግዲህ ለጥያቄሽ እግዚአብሄር አምላክ ይመልሰው ምክንያቱም ፋኖ ማለት ሰላምን አብሳሪ ሰላምን አስፋሚመስለኛል የሁሉን ጠላት አይመስለኝም እኔ እንጃ ይሄ ነገር ማወቅ እንኳን አልችልም ምክንያቱም ዝም ማለት ይቻላል ከመናገር ይልቅ

  • @hanichotube
    @hanichotube7 күн бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እመቤት ትክክል ጥሩ ስርቶ ማለፍ ለህሊናም እረፍት ነው ውዴ ቪዲዮ አልስራሽም በሰላም ነው ሊብም አልገባሽም ሼርር❤❤❤

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu51527 күн бұрын

    ሰላም እንዲት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ጥንቸል ናቸው ውውው ድስይላል

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu51527 күн бұрын

    ሰላም ጢናይስጥልኝ እንኴን በስላም ቁይሽኝ እንዲት ነሽ ውድ ለሀገራቸን ሰላም ያምጣልን ፈጣራ በቃ ይበለን ፍቅር ያምጣልን

  • @user-rk3fw3hy8d
    @user-rk3fw3hy8d10 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo11 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube193012 күн бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ይሁን እሙዬ የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ ፈጣሪ ሰላምና መረጋጋቱን ያድለን በአዉነት በቃ ይበለን በርቺልኝ እህቴ 💚💛❤🙏

  • @kebe7097
    @kebe709712 күн бұрын

    ላኪልኝ ክጮማው 🍸☕

  • @fozitube
    @fozitube12 күн бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ተመኘሁላችሁ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን አላህ ፈላህ ነጃ ይበልልን እኛንም ከዲገተኛ ነገር ፈጣሪያችን አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለተጎዳውና ለተበሳቆለው ህዝባችን አላህ ሆይ ሀገሬን ከጭንቅ አውጣልኝ ያርብ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ13 күн бұрын

    ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ዋው ያምራል