bermel Georgis እመቤታችንን ልጇን ታቅፋ አየኋት አናገረቺኝም | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 26

Ғылым және технология

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Пікірлер: 179

  • @kalbak4392
    @kalbak4392 Жыл бұрын

    አባቴ ለኛም ይድረሠንፈረሰኛዉ ቅዲስጊወረጊስ ለኛም ለኛም ያድረሠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын

    ለኛም ይድረስልን ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤

  • @mahlet6809

    @mahlet6809

    Жыл бұрын

    Amin amin

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Жыл бұрын

    ቅዱስ ገወረጌስ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @adelawbelay
    @adelawbelay Жыл бұрын

    ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኞች ድረስልኝ

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለደጅህ ከብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @abebina4362

    @abebina4362

    Жыл бұрын

    Amen le hulachinm yimsren

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын

    ለቤትህ አብቃኝ አባቴ ፍጡነ ረድኤት ገበዘ ኢትዮጵያ💙💙💙 ❤️❤️❤️ 💛💛💛

  • @user-nt3gt4cz7f

    @user-nt3gt4cz7f

    Жыл бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቃኝ 🙏

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ኤልሻዳይ ጎበዞች በርቱ ሳላደንቅ አላልፍ❤❤❤

  • @adanukidane317

    @adanukidane317

    Жыл бұрын

    Enenem ledeju yabekagn

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    አባቴ ጊዮርጊስ በመንፈስ ቅዱስ ፈውሰኝ አባቴ

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    Жыл бұрын

    አሜን ይፈውሰን

  • @shopiahhailu7659

    @shopiahhailu7659

    Жыл бұрын

    አሜን፫ሁላችንም ይፈውሰን ፍጡነ እረድኤት የኢትዮጵያ ገበዝ የልዳው ንጉስ የልዳው ፀሀይ የቤሩቱ ኮከብ ሰማእቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለሁላችንም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    አሜን ይፈውሰን

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Жыл бұрын

    ፈርሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ሰደተኞችን ለአገራችን አብቅተከን ደጅክን ለመርገጥ ያብቃን ለምስክር አብቃን አሜንን

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera63555 ай бұрын

    ለናተ የደረሰ አምለከ ጊወርጊስ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ለኛም በክፉ መንፈስ ለምንጨነቅ ሁሉ ይድረስልን ድነን በአዉደ ምሕረቱ ቁመን ለመመስከር ያብቃን ለናተም ጨርሶ ይማርልን አ🤲ሜን 🤲አሜን 🤲🤲አሜን 😢😢😢😢😢

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын

    ኦወ ፍጥነ ረዴት ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የረገርኩህን አደራአ ለምስክር አብቃኝ ጀርመን ያላችሁ ተባበሩኝ እምነቱን ወይም ፀበሉን

  • @weleteslase21
    @weleteslase218 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜኔ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እናንተ የጠራችሁ ሰማእቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጥራን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ ብላችሁ

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Жыл бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ሠማዕቱቅዱስ ወርጊሥ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Жыл бұрын

    ወይኔ ቦታው እራሱ ሲያምር የምድር ገነት ቸሩ እግዚአብሔር ድነትን ያደረገላቹ እኳን ደስአላቹ ለናተየደረሰውበረከት ለኛም ይድረሰን አሜን🌾🌾🌾

  • @user-pz2qq8dx2n
    @user-pz2qq8dx2n Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግዝኣብሄር ባለማል ለክርስትና ለአውነተኛይቱ ሃይማኖት ስትል 7 ሰባት ኣመት የተሰቃይተህ ሰባትም ኣክልል የተቃዳጀህ ሰማእቱ ሆይ እኛም እንዳንተ በሃይማኖት እንድንፀና ረድኤትህ ለሁሉ ግዜ ኣይለየን ኣሜን👏 በመቀጠል ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በየግዜ እየቀረፅክ ሰማእቱን ያደረገላቸዉ ነገር የምታስተላልፍልን የኣግልግሎት ዘመንህን እግዝኣብሄር ይባርክልህ ኣሜን👏🕊💐

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    8 ай бұрын

    አሜን!

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ለዚህ ቦታ ያብቃን ከነ ቤተሰብቺቺን ህዝበ ክርስትያኑን ያድነን የ አዳምን ልጂ ች

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እኛንም በሰቦቺንም

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Жыл бұрын

    እልልልልል እልልልልል ለናተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በያለንበት 🙏🙏 ለደጁም ያብቃን

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera63555 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤✨👏ልልልልልልል✨🎤👏✨👏✨🎤ልልልልልልል👏ልልልልልልል🎤ልልልልልልልልል👏👏ልልልልልልልልልልል🎤👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት የኤልሻዳይ ማህበርታኞች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በረከቱልን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bbhh211
    @bbhh211 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እፁብ ድንቅ ነው

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ለሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይሁን በእውነት እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒

  • @user-bp9eo1uf7m
    @user-bp9eo1uf7m23 күн бұрын

    ቅዱሰ ጊውርጊሰ አባቴ እነሱን ያዳንህ እኔንም አድነኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera63555 ай бұрын

    ሰማአቱ የሊዳዉ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ ሁልጊዜ በምኞት ቋመጠ መትኩ እደኔ በስደት ሁነዉ በምኘኞት ለጓጉ ወገኖቸ ሁሉ ደርስልን አባቴ ሆይይይይ ፈጥነህ ስማን 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢ወንድማችን አላይ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለኛ ለሰደተኛዉቹ ይድርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ሠማያዊ ዋጋን ይክፍልልን አላይ በእዉነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ በፀሎት አስቡኝ በስደት አለም ክፉ መንፈስ አሰቃየኝ ያለምን ምክንያት ያስለቅሰኝል ያስጨንቀየኛል እራስሽን አጥፊ አንች አረቢም ይለኛል ወገኖቼ አመተ ኪሮስ እያላችሁ አስቡኝ ለደጁ እዲያበቃኝ እግዚአብሔር አምላክ 🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢አባቴ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ እደ ሀጢያቴ ሳይሁን እደቸርነት ከስራቴ ፍታኝ እና እኔም እደ ወገኖቼ ለምስክርነት አብቃኝ በቅሻሻዉ አደበት እመሰክርልሃለሁ 😢😢😢🤲😢😢

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын

    ፈረሰኛው ቅድስ ጊዮርጊስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ለስደተኞች ደረሰልኝ አሜን (3)🤲🤲🤲

  • @iyeruse9547

    @iyeruse9547

    Жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @BiniamTesfay-oc2dy
    @BiniamTesfay-oc2dy Жыл бұрын

    ኣቤቱ ኣባቴ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን እጅ ተጠቀምና ፈውሰኝ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉❤ሰማእቱ🎉 ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን❤🎉

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын

    ፍጡነ ረዲኤት ቅድስ ጊወርግስ ለደጅ ያብቃን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын

    Amenn Amenn Amenn Amenn 🤲 Elelelelelelelelell 💒🥰

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን🙏 በያለንበት ምህረቱ አማላጅነቱ አይለየን🙏

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Жыл бұрын

    የኢትዮጰያ ገብዝ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን!!!

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    እመየ ኦርቶዶኩስ ገና ኣለም ሙሉ ይመጣልሻል እውነተኛ ና ቀጥተኛ መንገድ ነሽና❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotAlemayehu-qg9dc
    @HiwotAlemayehu-qg9dc11 ай бұрын

    Amen

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    የእናንተ የደርሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 Жыл бұрын

    በእውነት እግዝብህር ይመስገን ለናተ ይደረስላችሁ ለኛም ለሀገራችን ይብቃንና ለደጁ ይብቃን ስመአቱ ቅደስት ጊውረጊስ

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን አሜን ❤

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe Жыл бұрын

    ለእናንተ የደርሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይደርሰልን እናንተ በርቱ የጠላት ወሬ አያግደንም

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk655411 ай бұрын

    ያልመጣን መጥተን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g Жыл бұрын

    እባካችሁ ወለተ ሚካኤልን በምህረትህ ጥራት ብላችሁ ጸልዩልኝ እግዚአብሔርን በጣም በደየዉ አለሁ አይ መከራየ 😭😭😭

  • @MdEmran-xb7uu
    @MdEmran-xb7uu5 ай бұрын

    ታአምረኛው ጊወርጊስ ደጅህን እምታሳየኝ መቸ ነው🙏🙏🙏😭😭😭

  • @biskutgr
    @biskutgr Жыл бұрын

    ጊዮርጋስዬ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ያሳደከኝ በጣም እየተመኘው ነው

  • @user-lf2bu3il7n
    @user-lf2bu3il7n Жыл бұрын

    አሜንወለተ። ሰላሴ። ብላችሁአስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለምስክርነትያብቃኝ

  • @user-er4zg3op9q
    @user-er4zg3op9q Жыл бұрын

    ለቤቱ ያብቃን ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ

  • @user-pz3zg6hr7e
    @user-pz3zg6hr7e6 ай бұрын

    እግዚ አብሔር ይመስገን

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Жыл бұрын

    🎉እልልልልልልልል ለአንተየደረሰች ለኛም ኪዳነምህረትልልልልልልልልልል

  • @kwkw2678
    @kwkw26787 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ላደጀሠለሙ አብቃኝ ሠማአቱ ጥራኝ ካነቤታሠቦቼ

  • @tsiyonsoliyanatube9733
    @tsiyonsoliyanatube9733 Жыл бұрын

    amen

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    በረከቱን ያሳድርብን የሰማህቱአመን አሜን አሜን አመን

  • @TGMTG
    @TGMTG Жыл бұрын

    ፈረሰኛው ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ስጠራህ በነጩ ፈረስህ ድረስልኝ❤❤❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም ለደጁ ያበቃን

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k8 ай бұрын

    🎉tamryaw.mar qadus girgirs layam .labitsbim.martun yalkln Amen

  • @user-vj6ng8ce7w
    @user-vj6ng8ce7w Жыл бұрын

    ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔንም ፈውሰኝ የኔ ሃጥያት ሁሉ ታውቃለህ እባክህ ኣስታርቀኝ የዝሙት እርኩስ መንፈስ አርቅልኝ 😢😢😢 በፆሎቶ አስቡኝ ህሪተ ስላሴ

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    ባለሽበት ሁነሽ ኩባያ ቀድተሽ ባለሽበት ይህ የደጅህ ፀበል አርግልኝ ለምስክር አብቃኝ ብለሽ ጠጭ ላመነ ሁሉ ይደረግለታል ሓፍተይ

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын

    ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Жыл бұрын

    ለደጂህ አብቃኝ ሰማእቱ ወድሜን ለደጅህ አብቃልኝ 🤲

  • @MdEmran-xb7uu
    @MdEmran-xb7uu5 ай бұрын

    እለተ ቀን ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሰደተኛቱን ለደጅህ አብቃኝ ደረስልኝ ለሰደተያቱ😭😭😭

  • @user-ot4pc3yy9s
    @user-ot4pc3yy9s11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ለኛም ይድረስልን ፈረሰኛዉ🙏🙏🙏

  • @nic_824

    @nic_824

    9 ай бұрын

    ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34

  • @betelhiamzwede7602
    @betelhiamzwede7602 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እደጂህ እንደምታደርሰኝ አምናለሁ 😢

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Жыл бұрын

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤ amen amen amen elllllllllllllllll egziaber ymesgenkdus giorgis abate trag

  • @selamkasew9844
    @selamkasew9844 Жыл бұрын

    እእእእእእእእልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelihemsolomon1555
    @bethelihemsolomon1555 Жыл бұрын

    Abate Kidus Giworgis Abate newe. Bereketehe yederbine.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Жыл бұрын

    ረድኤት በረክቱ ይድረብን

  • @mussiemihretab59
    @mussiemihretab59 Жыл бұрын

    Medaniealem ymesgen❤❤❤ kdus Gergius brektakan redeatkan ayfeleyna

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Жыл бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው እባክህ ፈጥነህ ድረስልኝ ያንተን ድጋፍ እሻለሁ!!!

  • @tirgazerihun9315
    @tirgazerihun93156 ай бұрын

    Kedhus giyorgs ldjhe abkheghe amen

  • @hdjd8521
    @hdjd852111 ай бұрын

    እግዛብሂር ይመስገን ሰማእቱ ድረስልን

  • @rahelkidane5751
    @rahelkidane5751 Жыл бұрын

    kduse geworges lebethe abekan eganem aseben balenebte amen

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    የኔ አባት ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባትዬ እባክህን አባትዬ ከስደት መልስህ ልደጅህ አብቃኝ አባትዬ አደራ 😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-wm6xn1be4k
    @user-wm6xn1be4k Жыл бұрын

    ለኛም ይድረስልን ታምረኛው ቅዱስ ጌዎርጊስ

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ዴጅህን ለመርገጥ በናፍቆት እየጠበቅሁኝ ነዉ።ፍቃድልኝና ደጅህን አስረግጠኝ እደጅህ ቆሜ ለምስክርነት አቂመኝ❤❤❤❤

  • @user-gh2sl9ej6p
    @user-gh2sl9ej6p5 ай бұрын

    Ebakachu thselot argolegh

  • @zelalemjemberu7965
    @zelalemjemberu7965 Жыл бұрын

    ሰዎች ከዚህ ከሚታየው ዓለም ውጭ ያለዉን የፅድቅና የኩኔ ስፍራ ተረት ተረት ይመስላቸዋል ።ግን እዉነታው ረቂቋ ነፍስ ከኖረችበት በስባሽ ስጋ ስትለይ በምድር የሰራው ይከተለዎል። በጌታችን ቸርነት በእመቤታችን ምልጆ በቅዶሳን ምልጃ ባይሆን ለመዳን የሚያበቃ ስራ የለንም ።

  • @yordamaranatademenaelias9512

    @yordamaranatademenaelias9512

    Жыл бұрын

    Hedna mekurew don't judge please !!! I have been there two months ago and I saw many things it's miracle

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ሄደህ /ሽ / ነበር

  • @BiniamTesfay-oc2dy
    @BiniamTesfay-oc2dy Жыл бұрын

    እዝጊኣቢሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Жыл бұрын

    ምእመናን ብበፀሎታችሁ እስቡኝ ባለሁበት መሄድ እልቼልኩም ፩፲ አመት በመረበሽ እታመማለሁ በስውር እናስብ እባካችሁ ፀልዩልኝ

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላንተ ይደርስ ለእኔም ይደርሳልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын

    በርከታቺሁ ይደርብን ወዲማቺን እግዚአቢሒር ይስጥህ ከክፉ ይጠብቃቺሁ❤

  • @besalamyerkbena6636
    @besalamyerkbena6636 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen

  • @yeMariamlijGiyorgis867
    @yeMariamlijGiyorgis867Ай бұрын

    ግሩም ነው

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee9089 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች

  • @nic_824

    @nic_824

    9 ай бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች። ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም። ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል። “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ. እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው። ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው። በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6 መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው እየሱስ ያድናል

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @atsedemelak3929
    @atsedemelak3929 Жыл бұрын

    Yesematu yekidus giyorgis Amelak yetemesegene yihun hulachen le esiha ya ekan Amen

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አላየዬ እንኳን ደህና መጣህ መጣችሁ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    እልልልልልል እንኳንም ለመቆም አበቃህ ሰማዕቱ ደስ ብሎኛል። አነጋገርህም። ❤❤❤

  • @tigistashagre7711
    @tigistashagre77118 ай бұрын

    ለቤትህ አብቃኝ አባቴ ፍጡነ ረድኤት ገበዘ ኢትዮጵያ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Жыл бұрын

    AmeenAmeenAmeen eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Жыл бұрын

    አባቴ❤❤

  • @leenaleena20
    @leenaleena20 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ይመስገን

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Жыл бұрын

    Egziabher yimesgn ledjh abkagne semetu kdus giyorgis ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-pz2qq8dx2n
    @user-pz2qq8dx2n Жыл бұрын

    ወንድሜ ቴሌግራም ካለህ በዝ ኣስቀምጥልን ወይ የዋስኣፕ ቁጥርህን ኣደራህን ፈልጌህ ነዉና👏

  • @user-ed5ms5dl5j
    @user-ed5ms5dl5j8 ай бұрын

    አይ ፈረሰኛ ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ይድረሰን

Келесі