bermel Georgis የሰራውት ሀጢያት በሙሉ ሰውሮ አሳይቶኝ ነፍሴ ላይ ሲፈርድባት አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

ስቡሀ ሚድያ ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን በተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉaccunt 1000304264792ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 23

  • @retareta8348
    @retareta83488 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን

  • @habitam
    @habitam8 ай бұрын

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 🙏አባቴ ❤️❤️❤️

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k8 ай бұрын

    መታደል ነው ኦ ጌወርጊስ ፍጡነ ረደኤት ቅረበኒ 😢😢😢

  • @TesheBoy
    @TesheBoy8 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob7978 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse8358 ай бұрын

    Amen Amen Amen la botaw yabkan

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku84818 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd63658 ай бұрын

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረሰው የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒት አለም ለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋና ይሁን ወንድማችን እንኮን ደስ አለህ ግን ቪድዮ ፊት ለፊት ያደረጋችሁት የካቶሊክ የሚጠቀሙት ስእል ነው ትክክለኛ የቸሩ መድኃኒት አለም ስእል አድኖ አይደለም

  • @Nigst-it2eq
    @Nigst-it2eqАй бұрын

    የኔ አባት ከሞት ያስመለጥከኝ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh8 ай бұрын

    Samayitu qidusi giyorigis lenyam yidirasi ameen

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y5 ай бұрын

    ይህ ወድም ሰው በታምር ብሎት አይቆም ይምይሳስብ ነግር ጸበል ያፍናል እንል ነበር ወንድሜ ነገርን 🌹👌

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    2 ай бұрын

    🙏🥺✝️

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI4 ай бұрын

    Ameneee

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube85008 ай бұрын

    የሰማእቱ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያመጣችሁ ወገኖች እባካችሁ

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    8 ай бұрын

    ጸበል አሁን የለም እምነት አለ

  • @selustube
    @selustube8 ай бұрын

    WendmA dakon mesafnt berta

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    🙏❤️‍🩹

  • @user-hm6zi3gx8f
    @user-hm6zi3gx8f8 ай бұрын

    Betam selamawi meneged neber yehedenew egzabher yemesegn

  • @frehiwet4437
    @frehiwet44378 ай бұрын

    Ye gazetena dmx aysemam

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt8 ай бұрын

    አህያ ፋንድያ እብድ ውሻ

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    8 ай бұрын

    የሰይጣን ሚስት ነህ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    8 ай бұрын

    ​@@endaleabayenewendih blhe batmlse teru menfaswi media endemhonu

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    8 ай бұрын

    @@misrakmisu2750 እሽ እውነት ነው

Келесі