bermel Georgis የሞቱ ሰዎችን በሲኦል እንዴት እንደሚሰቃዩ እይ ብሎ አሳየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 24

Ғылым және технология

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Пікірлер: 257

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын

    ውይ መቼ ኮንትራቴ አልቆ በሠላም ሀገሬ ገብቼ ለዚህ ቦታ ያብቃን በእውነት እንደእኔ ከልቡ የጓጓ በላይክ ግለፁልኝ አቤቱ ጌታ ሆይ አደራህ ለቦታው አብቃን ❤❤❤❤❤❤ ታምሩን ለአለም ንገሩ ወዬልኝ ለኔ ለሀጢያተኛዋ😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    Жыл бұрын

    ❤😭😭🤲🤲

  • @emebetyesigat349

    @emebetyesigat349

    Жыл бұрын

    እረ እኔ ብሻለሁ ኩትራቴ ሳያልቅ ሂጅ የሚለኝ ነው የመጣው ሁሉ ነገር አስጠልቶኛል😢

  • @user-tl6bw7qz9j

    @user-tl6bw7qz9j

    Жыл бұрын

    @@emebetyesigat349 አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-xd4wz6vb5k

    @user-xd4wz6vb5k

    8 ай бұрын

    ሰላም እኔአለዉ በጓጓነዉ የምጠብቀው

  • @medi574
    @medi574 Жыл бұрын

    ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም 🤲 ለ እናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለ እኛም ድረስልን 🤲🤲

  • @ElieMechleb-gl2qn

    @ElieMechleb-gl2qn

    Жыл бұрын

    Amane Amane Amane

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @medi574

    @medi574

    Жыл бұрын

    @@ግራንድ ታድያ እኛ ምን አልን???

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r9 ай бұрын

    ለእናንተ የደረሰ በተለያየ ህመም ለምንሰቃይ በርሜሉ ቅዱሰ ጊዮርጊስ እንዲደርሰልን በፀሎት አስቡን

  • @user-cn1cf6xg6j
    @user-cn1cf6xg6j Жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይካለሁበት ጭቀት አውጥተህ ቤተሰቦቻ ጋር ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏❤ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    Жыл бұрын

    ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @Ematiye3457

    @Ematiye3457

    Жыл бұрын

    Egzabher yimsgen

  • @Ematiye3457

    @Ematiye3457

    Жыл бұрын

    Ledeju yabkan

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    Жыл бұрын

    @@ግራንድ ወደናተ ወደ ሉተርን እምነት ነው የምንመጣው😁

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1obАй бұрын

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ብዙ ቋጠሮ አለኝ እባክህ ❤❤❤

  • @almetosalo1536
    @almetosalo1536 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለቦታው ያብቃን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @rahelzwoldemariam1284
    @rahelzwoldemariam1284 Жыл бұрын

    ስማእቱ ጊዩርጊስ❤ለቦታህ አብቃን ፣እስክ መንላው ቤተስቤንም አስብ!!!❤

  • @eskindertafesse8984

    @eskindertafesse8984

    Жыл бұрын

    Ameni

  • @user-qg2ub5iy2v
    @user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын

    Amen amen amen Le inante yederese amlaki lenyam yidires😢🙏🏻

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Жыл бұрын

    አልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ሁላችን ይድርስልን አሜን, ው/ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን, በስግደት ሀገር የዓለን ሁላችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ የብቀን አሜን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @eskdarchanyalew6793
    @eskdarchanyalew6793 Жыл бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን በሰዉ ሀገር ያለዉትን ስደተኛዋን ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ የጎደለኝን ታቃለህ አንተ እንደኔ ሀጥያት አይሁን በምልጃህ አትለየኝ 🙏

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Жыл бұрын

    አሜን እናታችን በጣም ጣፋጭ ቃል ነው የተናገሩት. እደቃሎዎት ይሁንልን እናታችን ❤❤❤

  • @edmemelku-op6gf
    @edmemelku-op6gf Жыл бұрын

    ተመስገን ቅዱስጊዮርጊስ ለንስሀ ለፈውስ አብቃን

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe Жыл бұрын

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አባቃኝ

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 Жыл бұрын

    እመን ትድናለህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @hana10837
    @hana10837 Жыл бұрын

    በጣም ያስቀናል እኔም ከስደት መልስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የነገርሁህን አደራ ለደጅህ እንድታበቃኝ አባቴ ከበረከቱም ተካፋይ እንድታደርገኝ ቅዱስ ፍቃዱህ ይሁን በእውነት በእንባ ነው የምሰማችሁ ለእናተ የደረሰ አምላኽ ጊዮርጊስ ሰደተኞቹንም ድረስልን 😢😢😢😢

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw7 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጎዶሎየን አንተ ታውቃለህና ጎዶሎየን ሞልተህ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ እርዳኝ አባቴ ❤

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Жыл бұрын

    ለናተየደረሰ ቅዱስ ጌወርጌስ ለኛም ይ ድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын

    በራከተችሁ ይድርሰን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ ቅዱስ ጊዎረጊስ ለኛም ይድረስልን አባቴ ለደጆክ አብቃኝ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Жыл бұрын

    አባቴ ቅድውስ ጊዮርጊስ ከበረከትህ አትለይኝ አንደበዴሌ ሳይሆን ኤንደ ሀያው ቃልኪዳንህ ለደጅህ አብቃኝ🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን አባቴ አሳዳጊዬ የልዳው ንጉስ የልዳው ፀሀይ ሁላችንም ለደጅህ አብቃን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @shopiahhailu7659

    @shopiahhailu7659

    Жыл бұрын

    @@ግራንድ ስለ እየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በተዋህዶ ሀይማኖት መጥታችሁ ተማሩ አዳራሽ ውስጥ በመዝለል አይደለም እራሳችሁን ፈትሹ የት እንዳላችሁ ንስሀ መግባት እና ቄደር ተጠሞቃችሁ ኑ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን

  • @hasteyemedi8515
    @hasteyemedi8515 Жыл бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃኝ በስደት ለለነው የቤሩቱ ኮኮብ ሰማት ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እውነት ነው ምን ይውጣቸው ይሆን በየ ጠንቋይ እና ደብተራ ቤት እየዞሩ የሰውን ህይወት እሚያበላሹ በሰው እድል እሚጠቀሙ አቡሾ እየጠጡ እሚኮፈሱ ምን ይውጣቸው ይሆን ሐያሉ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በየ ቤቱ ታስረው የተቀመጡትን ያስብ በራሱ መንገድ ለደጁ ያብቃ ብዙ የታሰሩ ወገኖች አሉ እሱ ያስባቸው ሰማዕቱ አባቴ 🙏

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Жыл бұрын

    እኛንም ስደተኛውችን ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @avg4628
    @avg4628 Жыл бұрын

    አመብርሃን ንዓይ ሓጥያተኛ ባርያኪ ምርኣይ ብቻ ተይኮነስ ደጁ ንምብፃሕ ኣብቅዕኒ❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын

    እናቴ ኪዳን ምህረት አደራሽ የነገርኩሽን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-tl6bw7qz9j

    @user-tl6bw7qz9j

    Жыл бұрын

  • @user-ie4ge9zb4j
    @user-ie4ge9zb4j7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ እኛንም ይጥራን አምላኬ ሆይ እባክህ የኔንም ቤተሰቦች ይሔን ቦታ ለመርገጥ አብቃልን አባ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Жыл бұрын

    ለአለም ህዝብ መዳኛ ተከፉቷል በተለይ ኢትዮጰያኖች ይህን ቦታ ሳትንቁ ተጠቀሙበት 100% እውነት ነው

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅህን ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን🙏🥺♥️♥️♥️

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen847 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    ሰው እኮ የሚቃወመው ወዶ አይደለም ተይዞ ነው ክፋትን ጥርጣሬን ሀጥያትን ሰብሮ መውጣት ስላቃተው ነው የሚዘባርቀው የፈለገውን ይበል የሰው ልጅ አምላካችን እግዚአብሔር ግን ድንቅ ነው ከሁሉ በላይ ነው እልሻዳይ ነው

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እውነት ነው

  • @Teruneshi
    @Teruneshi Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Lenate Yederese Amelak Egnanem Yerdan wedeme Alem Keremet Lay Kuzo Ale Wey

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    የዘልዳው ንጉስ ለቤሩዊ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ያሳትፈን አሜን አሜን አሜን 💠💠💠

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን።

  • @user-wt8mq9ho8l
    @user-wt8mq9ho8l9 ай бұрын

    ቅድሰ ጊወርጊሰ ለደጂህ አብቃኝ አሜን በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰበት🙏

  • @YeshiAlem
    @YeshiAlem9 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @ግራንድ
    @ግራንድ Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    ያመነ ይድናል ተመስገን ፈጣሪ አትዬጵያዊት ያደረከኝ አኛ ኮ እንለያለን ሁሉም ነገር ከኛ ጋር ኣለ። ማን እንደ እምየ ኦርቶዶክስ❤❤❤❤ ሰማኣቱ ቅድስ ጌ/ጌዎርግሰየ ፍቃድህ ከሆነ ለድጅህ ኣብቃኝ ተመስገን ኣምላኬ ተዋህዶ ያደረከኝ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰኝ የኔ አባት ፈረሰኛው አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ አይቻለው ታምርህን የልዳው ኮከብ ፍጡነ ረድኤት ይለያል ያንተ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Жыл бұрын

    አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын

    ቅዱስ ገዮርጊ ለደጁ ያበቃን🙏

  • @HAQI_TEZARB
    @HAQI_TEZARB Жыл бұрын

    በረከታቸው አይለየን እመብርሃን 🙏

  • @mrsabla7133

    @mrsabla7133

    10 ай бұрын

    ስልካቹ ስጣኝ

  • @tigistyemareyam4305
    @tigistyemareyam4305 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጎርጊስ አበቴ ለዓገሬ አብቃኝ ልደጅህም አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እናተን ያሰበ እኛንም ያስበን ለደጁ ያብቃን ❤አሜን አሜን አሜን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እኛንም እንዲህ እንድንድን አገዝ 🙏😢😢

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @debregebru771
    @debregebru771 Жыл бұрын

    አንተ አዋቂ ነህ ቅ/ጊወርጊስ የልቤን ሙላልኝ አሜን!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Жыл бұрын

    ለዚ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Жыл бұрын

    በእውነት እፁብ ድንቅነው ኤልሻዳይ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግናናችሁ የምር❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋ😢😢😢😢 😢😢በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለቦታው ያብቃን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@ግራንድቆይ ግን ምን አገባችሁ በማይመለከትህ ነገር እየገባህ ምትቀላቅል ምድረ አህዛብ መናፍቃን ወረድ በሉ ከኦርቶዶክሳችን ላይ እህህህ

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bp2oz3fq2k
    @user-bp2oz3fq2k4 ай бұрын

    በረከታችሁይደርብን

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሒጀ የሰማአቱ ቅድስ ጊወረጊስ ተአምረን አይቻለሁ ከባለቤቴ ጋረ እናተም እባካቹህ ሒዳቹህ ተፈወሱ ተአምሩን እዪ ክብረና ምስጋ ለሰማአቱ ቅድስ ጊወረጊስ አሜን አሜን አሜን የምኖረው አሜሪካነው ጸበሉን እምነቱን አምጥቸ አለው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን እንኳን ተደረገላችሁ ግን ፅበሉን እንዴት ነው መጠቀም እሚቻለው?

  • @kasawuyiheyis1578

    @kasawuyiheyis1578

    Жыл бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t ያው ወረፍ ጠብቀሽ ነው ስምሽ ሲጠራ የምትገቢው ከዋና በረሜል ጰበል ማለቴ ነው ከዛ በፊት ግን ንሰሀ ያደረግሽውን ሁሉነገረ ትናገሪአለሽ መዋሸት አይቻልም ከዋሸሽ ሰማአቱ የዋሸሽውን ይነግረሽና ይቀጣሻል ከንሳሀ በሗላ ጨደረ ትረጭ አለሽ ከዛ በሗላ ነው ወደ ጸበል የሚመሩሽ አስተናጋጆች እህቴ የማሪያም ልጀ ሒጀ ይሽ በጣም የማይገኝ ጸበል ነው ውጭ ከሆነ ያለሽ ትንሽ ጸበል ልልክልሽ እችላለሁ ካመጣውት ጰበልና እምነት ትንሽ ትንሽ አምጥቸ አለው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    @@kasawuyiheyis1578አዎ የመጣውም በቅርቡ ነው በርግጥ እና አሁን ለግዜው እምኖረም ከሀገር ውጭ ነው ግን በጣም የመሄድ ጉጉቱ አለኝ ማርያምን እኔጃ ብቻ የሰውን የውስጥ ችግር ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያውቀው እና ብሄድ በቃ የዘመናት እንቆቅልሽ እሚፈታልኝ ይመስለኛል አእምሮየ በጣም በክፉ ጭንቀት ሀሳብ ተይዟል ብየ ነው ማምን እና አንተ /አንቺ የት ነው ያለህው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    እሚቻልም ከሆነ እምነትና ፅበልም ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል የት እንደሆንህ ባላውቅም

  • @kasawuyiheyis1578

    @kasawuyiheyis1578

    11 ай бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t አሜን አሜን አሜን ለናተ ይደረግላቹህ ጾለት ካደረግሽ በሗላ በባዶ ሆድሽ መጠቀም ነው ግን ንሰሀ ያልገባ ሰው አይጠጣም

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-yi1ti5hh9m
    @user-yi1ti5hh9m9 ай бұрын

    ኪዳና ምህረት የወሰጠ ታቃለቸ እና በሰደትላይነኝ ጊዮርጊሰ😰😰😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa4388 ай бұрын

    እንደኔ የጓጓ ሰማእቱ የአባቴ ወዳጂ❤❤❤❤

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Жыл бұрын

    የልዳው ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ ከነ እህት ወንድሞቸ አብቃኝ ፍቀድልኝ የጌታየ እናት ለቦታው አብቂኝ

  • @AbelShumet-ro8yn
    @AbelShumet-ro8yn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg Жыл бұрын

    አሜንን ሰማእቱ የልዲያ ከኮብ ለደጅህ አብቃን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @manuel2445
    @manuel24455 ай бұрын

    Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @ግራንድ
    @ግራንድ Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sime2384
    @sime2384 Жыл бұрын

    Thanks!

  • @tsedallove
    @tsedallove Жыл бұрын

    ሰማዓቱ አባቴ እባክህን ሳበኝ ለደጂክ አብቃኝ❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ። እኛንም ለደጁ ያብቃን።

  • @user-ue1vx1yy6i
    @user-ue1vx1yy6i Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @yordanosmenber9215
    @yordanosmenber9215 Жыл бұрын

    ለደጅህ ያብቃን

  • @minaleshowamoges6379
    @minaleshowamoges6379 Жыл бұрын

    እባካችሁ እናቴ እዚህ ግሪክ አገር ታማ ሀኪም ቤት ናት። ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይማራት ዘንድ ለምንልን እኔም ጠዋትና ማታ በፀሎት እጠይቀዋለሁ። እኔም የቅድስ ጊዬርጊስ ልጅ ነኝ በእለተ ቀኑ ሐምሌ 23 ነው የተወልድኩት እናቴን ይምርልኝ ዘንድ እማፀናለሁ።

  • @meronalazar1770

    @meronalazar1770

    Жыл бұрын

    Xebel Endilkulesh betaregi....

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@meronalazar1770ቀጥታ ፅበሉን መጠጣት ይቻላል ወይ ?????

  • @meronalazar1770

    @meronalazar1770

    Жыл бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t ነስሃ ገበተክ ይችኣላል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@meronalazar1770 ሳይገባስ አይጠጣም ማለት ነው?

  • @user-ei4rb8sg9y
    @user-ei4rb8sg9y Жыл бұрын

    Amen

  • @seblet148
    @seblet148 Жыл бұрын

    Wendemachen enamesegnalen betseloteh aseben🙏

  • @makerma3853
    @makerma3853 Жыл бұрын

    Egziabher ymesgen

  • @biskutgr
    @biskutgr Жыл бұрын

    እግዚኮአብሔር ይመስገን

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገልን ቅዱስ ጊወርጊስ ቢተሰቦችን በፅበሉ ሁልግዚም እሚፈውሳችው እርሱ ነው በኝ ቢት ዶክቶሪችን ነው እኔ ምስክር ነኝ ለቢቱ ያብቃል

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari7680 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገ ተመስገን ይመስገን ተመስገን ❤❤❤ ❤እልልልልል

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    አባቴ ጊዮርጊስ እኔንም ፈውስኝ አባቴ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Жыл бұрын

    እግዝያብሔር ይመስገን

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 Жыл бұрын

    ሰማእቱ፡ጊውረጊሰ፡እኔ፡ሰደትኛው፡ልጀህን፡ጥብቅህ፡ልደጂ፡አብቃኝ

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃቹ አብቁኝ ቤተሰቦቼን አድኜ እንም እድን ዘንድ ቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢 ፅጌ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹአስቡኝ ለደጁ እበቃ ዘንድ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Жыл бұрын

    እረ እባካችሁ የእግዚአብሔርን ክብር ዝቅ ኣታድርጉ እንኳ በዚህ ዘመን ሃጥያት የበዛበት ዘመን እንኳን ቀርቶ በነ ላሊበላም ግዜ ኣልሆነ ኣሁን ምፅኣት ግዜ ነው ገና ጠቅላዩ እኔ እየሱስ ነኝ የሚልበት ግዜ ይመጣል እናንተም ኣየሁ ኣላየሁ የምትሉ እባካችሁ ኣታወናብዱን

  • @djajak8661
    @djajak8661 Жыл бұрын

    Amennn

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Жыл бұрын

    ሰላም ወንድሞቼ አመቱን ሙሉ ስከታተል ሳለቅስ ነበረ የቆየሁት። አሁን ለመሔድ አስቤያለሁ ፀልዩልኝ ሀምሌ ጉዞ ይኖራል ወይ?

  • @aletmedia

    @aletmedia

    Жыл бұрын

    አዎ አለ ሐምሌ 8

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔም እንዳቺ በጣም ጎጉቻለሁ ግን እኔ ነሀሴ ነው ያሰብሁት ውዴ

  • @user-tl6bw7qz9j

    @user-tl6bw7qz9j

    Жыл бұрын

    ታድላቹ እኔስ ገና አመት ይቀረኛል መች ባለቀ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@user-tl6bw7qz9j አይዞሽ ውዴ ሁሉም ይፈጣሪ ፈቃድ ነው ሚሆነው

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-wk3ug3yw1s
    @user-wk3ug3yw1s Жыл бұрын

    Sematu kids giyorgis lebethu yabkan❤❤❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 ሰማእቱ ቅዱስ🎉 ገወርጊስ ከነቤተሰቦቹ🎉 ለደጅ አብቃን❤🎉🎉❤

  • @solomontesfamariam7654

    @solomontesfamariam7654

    Жыл бұрын

    Yet.akebabe.yegnal.men.yeblale.ye.ketmwa.sem

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ይሔው ቃለሕይወት፡ ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Жыл бұрын

    amen amen amen elllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllllllll ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 Жыл бұрын

    አሜን 😢😢😢😢

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын

    ሰላም ወንድማችን የቤተክርስቲያኑ አካውንት ብትፅፍልኝ!!

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu43354 ай бұрын

    ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @MenbareArregga-nm5nk
    @MenbareArregga-nm5nk6 ай бұрын

    እባካችሁ እህቴ ታማ ነው መምጣት አትችልም ጸበል እና እምነት ትንሽም ቢሆን ስጡኝ

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 Жыл бұрын

    Aleshaday/howelewon chsye/ medya yefteretate medana medya newo bremal Georgesen zena ena Giwezewo eyazegaju tewolede endeden selemyadereg betam desse yelegnal 10qu! ❤❤❤

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k Жыл бұрын

    ምን አያችሁ ሳይሆን መጨረሻቸዉ ማማር እንዳለበት ማስተማር ነዉ ምክንያቱም ይህን ታምር አይቱ ተመለስዉ እንዳይጨማለቁ መምከር ከባድ ነዉ ይህን ሚስጥር ማየት

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Жыл бұрын

    bermel Georgis 🙌🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ ያብቃን ታድለው ሀፅያቴ አሰረኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @seblet148
    @seblet148 Жыл бұрын

    Semaitu kidus giorgis lebetu yabkan🙏

  • @ግራንድ

    @ግራንድ

    Жыл бұрын

    ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡና ንሰሐ ገብታቹ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ከጨለማው አለም ልምምድ ዉጡ!

  • @asmamawbelachew8893
    @asmamawbelachew8893 Жыл бұрын

    ለ እናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለ እኛም ድረስልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3iАй бұрын

    ለደጅህ ያብቃኝ😢

Келесі