bermel Georgis በመጨረሻው ዘመን የአለም ህዝብ ሁሉ የሚድንበት እየሰወረ ገነትና ሲኦልን የሚያሳይ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 11

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 147

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Жыл бұрын

    ወንድሜ በልቀ ሰማዕቱ በጊዮርጊስ ልማፀን🙏🥺ወደ ፀበሉ ለመጠመቅ ስትገባ ወለተ ማርያም ብለክ በፀሎት አስበኝ በስደት ዓለም ነኝና ያለዉት ቺግሮቼን የልዳዉ ሰማእት ያዉቀዋልና እምነት አለኝ አምናለሁ አደራህን ወንድሜ አስበኝ🙏

  • @zeritessema9182

    @zeritessema9182

    Жыл бұрын

    ጊዮርጊስ ሰምቶሻል

  • @martaetopian6896

    @martaetopian6896

    Жыл бұрын

    አናቴ ❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @mare7241

    @mare7241

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g Жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😭

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ፤

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын

    ወለተ ገብርኤል ብላችው በፅሎት አስቡይ ስኩአር አለብይ እንደው ለደጁ ያብቃይ አምናለው እድናለው

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Жыл бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ በሥደትለምንኖር ሥደተኖችልጆችህ ድረሥልንአግዘን ለደጅህአብቃን በጻድቃን ሠማእታት በቅዱሣንሀዋርያትበጸሎታቸው በቃልኪዳናቸው እኛንምለደጅህ አብቃን አሜን❤ ጊታሆይወይኩን ፈቃድከ እደፈቃይህይሁንልን ❤❤❤❤❤

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e5 ай бұрын

    ጌታሆይ፡ለኛምአስበን፡ፈዉሰን፡ነፃአዉታን፡አምላኬ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @almazfrezgi8436
    @almazfrezgi8436 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰም እግዚኣቢሄር ዝተመስገን ይኩን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku65547 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🙏

  • @sohiebsaraireh781
    @sohiebsaraireh781 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምረኛዉ መላዉ ኦርቶዶክስያዉያንን ይጠብቅልን ይጠብቀን በረከቱ ይደርብን

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    ሰማእቱ አንተ ርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ❤😢

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    የዚያ አከባቢ ሠዎች ታድለዋል❤❤❤

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Жыл бұрын

    Egzaebiher Yemesgen sile kulu Neger 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Жыл бұрын

    ቅዱስ ገውርጊስ የሊዲያው ንጉስ የልባችንን መሻት ፈጽምልን ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን በጣም እንዴት እንደጓጓሁ በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ ስመነ ማሪያም እያላችሁ 🙏🌺🌺🌺🌺

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Жыл бұрын

    እግዜብሄር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ቦታውን በእግሬ እረግጥ ይሁን ምስክርነት በሰማው ቁጥር ጋጋው በፀሎታችሁ እኔ እህታችሁ አስካለ ማርያም አስቡኝ 😥👏

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Жыл бұрын

    ወንድማችን አገልጋይ እልልልልልልልል እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረህ ከበሽታህ ድንቅ ነው በርታ በአገልግሎትህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Жыл бұрын

    አሜን በቸርነቱ ይማረን

  • @goitomtuccu9958
    @goitomtuccu9958 Жыл бұрын

    እግዝያብዜር ለዚህ ቅዲስ ቦታ ያብቃን በቦታው ተገኝተን ምህረትን ለልጆቻችን ለቤተስቦቻችን ያድለን እዛው ቦታ ላይ ያላቹ በፀሎት አስቡን

  • @mdet1420
    @mdet1420 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቅድስገወርጊስዪድነን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሰራው ድንቅ ነው

  • @wediuar9789
    @wediuar97896 ай бұрын

    Keduse egezeyabhir lezeh botata abekage amen

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah4851 Жыл бұрын

    የሊዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ እድበቃ ፈቃድህ ይሁን እንዴ ኃጥያቴ ሣይሆን😥😥

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ጊወርጊስ ኣባቴ ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ኣሜንንን❤❤❤❤ደጁን ለመርገጥ ያድርሰን ከስደት መልስ እኔም እመጣለሁ ሰማእቱ ከፈቀደ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ከረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Жыл бұрын

    ወንድሞች መላኩ እና ሠለሞን በበርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ቦታ ከሌሊቱ 8 ሰዓት አንስታችሁ ቀኑን ሙሉ ያለ በቂ እንቅልፍና እረፍት ፀበልተኛውን ብዙዎቻችን በሌለን ትዕግስትና ትህትና በከፍተኛ የመንፈስ ፅናትና ጥንካሬ ስታገለግሉ በቆየሁባቸው ረዥም ቀናቶች በቦታው ተገኝቼ ያየሁት ስለሆነና ይህም የሆነው በእግዚአብሔር ፍቃድና ሥጦታ በመሆኑ ልትመሰገኑና ልትከበሩ ይገባችኋል (ሠለሞን አሁን በቦታው እንደሌለ የሰማሁ ቢሆንም ) ። የፀበልተኛውን የተለያየ አይነት ዐመልና ባህሪ ተቋቁሞ እዚያ ቦታ ላይ መቆየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ይህም ጥንካሬና ብርታታችሁን ፀበልተኛው ሁሉ ይገርመውና ይደንቀውም ነበር ። አንተም የገንዘብ ዕጥረት ያጋጠማቸው ፀበልተኞች በአንተ የባንክ አካውንት አማካኝነት የምታደርግላቸውን ትብብር እጅግ የሚያስከብርህ ነው ። በቅርቡ በሞተር ሣይክል በጉዞ ላይ እያለህ አደጋ ደርሶብህ እንደነበረ ሰምቼ ነበር አሁን እንደዚህ ቆመህ በመታየትህ ደስ ብሎኛል ፤ እንኳን የምታመልከው አምላክ አተረፈህ ። በተረፈ ፈጣሪ ጉልበቱንና ጤናውን ሰጥቶህ የበረከት ሥራህን እንዲባርክልህ ልባዊ ምኞቴን እገልፅልሃለው ። አብሮህ የበረከት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኘውን አቶ ተመሥገን ሠላም በልልኝ ።

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ክብሩ ከፍ ከፍ ይበል ለመድአኒያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለቤቱ ለደጀ ያብቃን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበሉን ለመጠበቅ ለደጀ ያብቃኝ

  • @user-fp6qe2tn3w
    @user-fp6qe2tn3w Жыл бұрын

    ቅድስ ገወርጊስ አየሩሩን እቀዝቅዝ ብላችሁ ፀልዩ

  • @hanahana-de2vi
    @hanahana-de2vi Жыл бұрын

    ሰማእቱ ጊዮጊስ ፈቅዶል ከስደት ስንመለስ ደጁን ለመርገጥ እንዲያበቃን በፀሎት እስቡኝ ፅጌ ማርያም እያላቹ

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Жыл бұрын

    yesematat hulu aleka feresyaw Sematu kidus giorgis ledegh abekagh teragh... Amen

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    የለዳው ንጉስ ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልቤን አንተ ታወቀዋለህ ችግረን አንተ ታውቀዋለህ ስለዝህ አደራህን የነአባት😭😭😭😭😭

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን የቅዱሳን አመላክ ይመሰገን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Жыл бұрын

    ተመስገን ወንድሜ መልካሙን ዜና አሰማህኝ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Жыл бұрын

    እባክህ ወድሜ ወለተብሰቋም በለህ ትጠመቅልኝ በሰዴት አለም ነው ያለሁት 🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    ቦታውን ለረገጥ ያብቃን በስደት አለም ያለኖች እኔማ ጓጉቸ ሞትኩ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላይሁ🤲🤲🤲

  • @user-fs1cy4sx9n

    @user-fs1cy4sx9n

    Жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን በቅርብ ሀገር የምትገቡ እህቶቼ ካላችሁ ግሩብ ፈጥርን አንድ ወደ ፀበሉ ብንሄድ ምን ይመስላችኃል

  • @emebetyesigat349

    @emebetyesigat349

    Жыл бұрын

    @@user-fs1cy4sx9n እሽ እማ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @user-fs1cy4sx9n

    @user-fs1cy4sx9n

    Жыл бұрын

    @@emebetyesigat349 አሜን

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    Жыл бұрын

    ​@@user-fs1cy4sx9n እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን በእውነት ጥሩ ሀሳብ ነበር 🌺🌺

  • @matanewcell4548

    @matanewcell4548

    Жыл бұрын

    ወነደሜአአፐማርያምብለአአሦብኘ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Жыл бұрын

    እኔቴ ቅድስት ኪዳነምረት ከጭቅት ታውጣኝ ፀበል ስተግባ በእጀ ወለተ ማርያም በልእና አስበኝ በስድት ነው ያለው

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 Жыл бұрын

    ወንድሜ ምኖ ያሓል ብንልክ ስራው ይጠነቀቃል ለበረኽት እንዲሆነን የኔ ኣባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበረከቱ ያሳትፈን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🏡🙏

  • @AshenafikassuAk-tv5ue
    @AshenafikassuAk-tv5ue11 ай бұрын

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Жыл бұрын

    እምየ ተዋህዶ ስምሽ ክፍ ይበል

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Igzehiber yimasgen ye kidus Giorgis Amlak yimasgen 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Жыл бұрын

    ወንድሜ የአንተን ሀሳብ እደግፋለሁ እሱ የፈለገውን ያርግ በረቂቅ ጥበብ የደረስብኝን መቀበል እንጂ ስወረኝ እልስወረኝም የሚባለው ቢቀር ጥሩነው በሚስጥረ ስረገላው ምህረቱን ይስጠን እንጂ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብን

  • @mesrakteklu3222

    @mesrakteklu3222

    Жыл бұрын

    ገመዱ ደግሞ መተት ነው እሉ ድንቅ ነው እስየው ማለት እንጂ መልስ መስጠት እያስፈልገውም እሄ ሁሉ እስረኛ ሲአመልጠው ሌላ ቢል ምን ይገርማል መቶ እይጠመቅ ችግር ነው ስመአቱ ልሁለተኛ ግዜ በገሀድ ለኢትዮጵያውያን ደረስ እንድ በጣሊያን እሁን ደግሞ ግራ ሲገባን ዝምታ ወርቅ ነው ወርቅ ምርጥ ነው ዝም ብለን እንፈወስ 🙏🙏👍

  • @etoeti96
    @etoeti96 Жыл бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ ተመልከተኝ አምላከ ጊዮርጊስ ፈዉሰኝ እኔም ቤተሰቤን አስበን አምላከ ጊዮርጊስ ሚረን ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ፀጋውን ያብላችሁ ቅዱስ ጊወርጌስ አሜን ወንድም ከጎንደር ለመሄዳ ፈለጋነበር በማንኛውም ሰአት ጎዞ አለ ከይቅርታ ጋራነገርኝ❤

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 Жыл бұрын

    Amen amen Amen amen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kl8zk4fn1o
    @user-kl8zk4fn1o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ምስክርነት ኣለኝ ለደጁ ኣብቅቶ በቦታው እስከምመሰክር ማለት እኔ ነዋሪነቴ በኣሜሪካ ነው ጤነኛ ልጄ በድንገት መናገር መብላት መጠጣት ኣቅቶት ሆስፒታል ገብታ በፌስ ቡክ ድንቅ ስራውን ኣንብቤ ኣጋጣሚ ስልክ ቁጥሩን ሳገኝ ኣባቴ ቅዱስ ተኣምርህ እፁብ ድንቅ ነው እምነቴ ባንተ ነው ብየ ሳነብ ባገኘሁት ስልክ ደውየ ስልኬን ሲያነሱልኝ በጣም ደንግጨ ኣባቴ ይቅርታ ልጄ ታማብኝ ነው የደወልኩት ስላቸው ወደ ኣዲስ ኣበባ ኣስልከውልኝ ልጄ ፀበሉን እንደጠጣች ቅዱስ ቅዱስ ሚካኤል እግዚኣብሔር ይመስገን ብላ ተናገረች ይህንን ላዱረገ ቅዱስ ጊዮርግስ እና ለተባበሩኝ ኣባቶች እልልልልል❤ እልልልልል❤ እልልልል ❤ ብላችሁ ኣመስግኑልኝ ተመስገን ኣምላኬ 🙏❤️🙏

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔ ደግሞ እእምሮየ በጭንቀት ሊገለኝ ነው ምን ይሻለኛል

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 Жыл бұрын

    ነዋሪነቴ በኣሜሪካ ኣገር የምንኖር በድንገት መናገር መብላት መጠጣት ላቃታት የ17 ዓመት ልጄ ፀበሉ ተልኮልኝ ፀበሉን ጠጥታ ቅዱስ ጊዮርግስ ቅዱስ ሚካኤል እግዚኣብሔር ይመስገን ብላ መናገር ጀመረች እልልልል❤ እልልልልል❤ እልልልል❤ ብላችሁ ኣመስግኑልኝ እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ያሳደገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤️🙏

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    ወይይ የጊወርጊስ አምላክ ይመስገን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እስኪ ንገሪኝ ፅበሉን ዝምብሎ መጠጣት ይቻላል ወይ

  • @henokhabte9511
    @henokhabte9511 Жыл бұрын

    Nisha eza yichalal

  • @mdet1420
    @mdet1420 Жыл бұрын

    ቅድስገወርስየማልደንአሜን❤❤❤❤

  • @user-vx1lu9vi5q
    @user-vx1lu9vi5q Жыл бұрын

    እህቴታማሚናትቅዱስጌወርጊስከደጁእንዲያበቃት፡ይርዳን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @WandaYa-er1tt
    @WandaYa-er1tt Жыл бұрын

    Adarshaw yetnew

  • @user-ik4tv1cl8z
    @user-ik4tv1cl8z Жыл бұрын

    Amen fatar yimsge gin mililik bicha aiydelam ye tawgaw

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Жыл бұрын

    Botaw le merget yabekag kuduse George's 🙏🙏

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Жыл бұрын

    Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa

  • @alefechaddisu6773
    @alefechaddisu6773 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን! ጉዛችሁ መቸ መቸ ነው? እስኪ እባክህ አሁን እዛ ያለው ወረፋው ንገረን?

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Ichi qan nefiqalewgn🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Жыл бұрын

    Wendime Melaku edime ketena gar yadilih dekemegn selechegn satil hizibe christianun sitastenagid beayne silayehu misikir negn gulbetihin yibarkilih tsegawin yabzalih🙏❤

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ኢላል ጸበል በብዝሃት ከወጣ ወረፋ ይቀንሳል ሰው በየቀኑ ይደርሳል በጣም ደስ የሚል ብስራት ነው ጥር እመጣለው ከ ኣውሮጳ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    ምንም ችግር የለም 0943121212 ደውሉ ስትመጡ

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Жыл бұрын

    እባካችሁ የጸበሉን አካባቢ ንጽህና የሚጠበቅበት አንድ መላ ፍጠሩ እባካችሁ ። በተለይ ባለሀብቶች ይህን ማድረግ ትችላላችሁ ። ከባቢው በሽንት በሞዴስ በሰገራ እየተበላሸ የሚያጸይፍ እየሆነ ነው።

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 Жыл бұрын

    አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ባካባቢው ሰላም መሆኑን ብትገልጹልን ጥሩ ነው

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    ሰላም ነው ትላንት ተነስተን አሁን ወደዛ እየሄድን ነው

  • @ayufahey3616

    @ayufahey3616

    Жыл бұрын

    ክርምት መምታት ይቻላል

  • @AAa-zm4lc

    @AAa-zm4lc

    Жыл бұрын

    @@elshadayorthodoxmedia ከደሴ ይቼላል በማርይም ንገርኝ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    @@AAa-zm4lc ለጊዜው ከአ.አ ነው መነሻችን

  • @emebetyesigat349

    @emebetyesigat349

    Жыл бұрын

    @@elshadayorthodoxmedia በፀሎት አስቡን ወለተ ማሪያም ብላችሁ ለደጁ እዲያበቃኝ በስደት ነው ያለሁት ወድማችን

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 Жыл бұрын

    Betselot asbun 🙏🙏🙏

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Жыл бұрын

    metadel newu😢😢😢❤❤

  • @mimiazezew2696
    @mimiazezew2696 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Жыл бұрын

    አምላክ አተጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ወድም እሕቶቼ ዱባይ ከመጣሁሰባት አመቴ ነው ያለምንም ደመወዝነው 4:54 5:02 😊

  • @mahelet21

    @mahelet21

    Жыл бұрын

    እንዴ ያለምንም ደሞዝ ለምን አጠይቂም??

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Жыл бұрын

    ለማገዝ የምፍልግ ሰወ አድራሻ በምን ይገኝ

  • @mekds5497
    @mekds54974 ай бұрын

    Mekdesmaryam blachu ledju endabkagn asbun.

  • @ameeba-bb4yy
    @ameeba-bb4yy Жыл бұрын

    0:25 0:27 0:29

  • @Hareg-rn9zh
    @Hareg-rn9zh3 ай бұрын

    Feresegnawu kidus giorgis enenm ledejih abkagn lante mn yisanhallll

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Жыл бұрын

    እኔን ሀጢያተኛይቱን መንበረ መለኮት ብላችሁ አስቡኝ ተጠመቁልኝ

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Жыл бұрын

    Selk ketrhu letrf

  • @habtomrezene8287
    @habtomrezene8287 Жыл бұрын

    ወንድሜ እኔ ወደ ቦታው ለመምጣት ብር የለኝም እባክህ ወደ ጰበሉ ስትገቡ አስበኝ ሰይፈ ሚካኤል።

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Жыл бұрын

    Legnam ledeju yabekan

  • @Hagereyslmatey1990.
    @Hagereyslmatey1990. Жыл бұрын

    ይቅረታ ለቄደር ንስሃ ምን ማለት ነዉ

  • @user-th3ol9mg9h
    @user-th3ol9mg9h Жыл бұрын

    አካውንት ካላቹ ለጥፉልን አስራታችንን እንድናወጣ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    0941161616 ደውሉ

  • @Brightfuturehealth-wo7vg
    @Brightfuturehealth-wo7vg Жыл бұрын

    Bemn enrda

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Жыл бұрын

    ስልክ አስቀምጡ

  • @mahizedi497
    @mahizedi4975 ай бұрын

    መሄድ እፈልጋለሁ

  • @sebletsegaye901
    @sebletsegaye901 Жыл бұрын

    ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው?

  • @selamberhanu7404
    @selamberhanu7404 Жыл бұрын

    ግን አቅሙ አለ መላእክትንለማየት😢

  • @user-on7cn1mt2q
    @user-on7cn1mt2q Жыл бұрын

    Yet new ageru

  • @hernaelamis2904
    @hernaelamis2904 Жыл бұрын

    ahun akebabiwu ena yetiransport yalebet huneta yeminegiren sew ena silku binor lememitat zigiju negn

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    0941161616 ደውሉ ሁሉ ሰላም ነው

  • @AAa-zm4lc
    @AAa-zm4lc Жыл бұрын

    አሁን ከየት ነው ጉዞው

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Жыл бұрын

    Aye demure yalachu nachew zmbleh kmtzor kemtenkeratet hiwet ewnetun menged yehonwn EYESUS amneh kessum wuchi adagn endelele tekebleh bessulay marefu yishalal

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын

    Malaku qedus geyorgis egnanem yedreselen

  • @EftahBelen

    @EftahBelen

    Жыл бұрын

    ይቅርታ እህት አለም ቅዱስ ጊዮርጊስ መላክ አይደለም ጻድቅ ሰማዕት ነው

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 Жыл бұрын

    Ene ymnorw America naw hylmryme blacwe Asbugne

  • @MeleseMitiku-qr1si
    @MeleseMitiku-qr1si Жыл бұрын

    Wandeme perogeramun sameche bexam guaguawu.selkehn betelkelenyi

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    0941161616

  • @user-mn9qv2jq9s
    @user-mn9qv2jq9s Жыл бұрын

    negde ymetengdu bbetkersestian seme serachune akumu enagaletalne yne tezebte

  • @nigistikidane4699
    @nigistikidane4699 Жыл бұрын

    Address akeln

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 Жыл бұрын

    ስንመጣ ምን ያስፍልጋል

  • @Sebli-yz2jc

    @Sebli-yz2jc

    Жыл бұрын

    Kumta weha yalnkaw eske gulbet Yale jerika ye tsebel metecha nesha megbat Mentaf ena fota egna eyalen lelit yeberd nbr Le deju yabkachehu 🙏

  • @ayufahey3616

    @ayufahey3616

    Жыл бұрын

    Amen megabesa liji yehonal botahu

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Жыл бұрын

    ጌቻችን እየሱስ ክርስቶስን ያየ የለም?

  • @addisalemaregahagn1484
    @addisalemaregahagn1484 Жыл бұрын

    የገዳሙን የባንክ ቁጥር የሚያውቅ ካለ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    ንግድ ባንክ የገዳሙ አካውንት 1000499896477 0914817114 ቀሲስ ተስፋዬ የገዳሙ አስተዳዳሪ ስልክ ቦታው ላይ network ስለሌለ በትዕግስት ይደውሉ

  • @addisalemaregahagn1484

    @addisalemaregahagn1484

    Жыл бұрын

    @@elshadayorthodoxmedia ሰማእቱ ይስጥልኝ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Жыл бұрын

    ፖሎቲካ ኣታውራ ወንድምየ ምን ኣገኛኘ ቁ።ገወርግስ እና ኣድዋ በ ስጋዊ ስሚኢት ማውራት ነውር ነው ኣለማዊ ጦርነትን መንፈሳዊ ጦርነት መለየት ኣለባቹ ጦርነት ኣትውደዱ

  • @mershaabebayehu3095

    @mershaabebayehu3095

    Жыл бұрын

    ቢያወራስ ? እውነት እስከሆነ ድረስ። አንተን ደስ ካለለህ አለማየት ነው።

Келесі