bermel Georgis ፀበሉ ይሰውራል ወይ ሰውሮም ይገላል ወይ ? | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 18 part 2

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
1000499896477 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግድ ባንክ
0914817114 ቄስ ተስፋዬ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ
ለበለጠ ስለቦታው ሰላምና ፀጥታ እና ወረዳውንና ቤተክህነቱን ለማገዝ ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት መረጃ የቋራ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ፀሀፊ ቄስ ጥበቡ አሻግሬ ብለው 0918557709 ይደዉሉ
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 133

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын

    በእውነት ሀገር ለመግባት ቸኮልኩ አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳን ለቦታው እንድንበቃ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @richochagnibelayabc1233

    @richochagnibelayabc1233

    Ай бұрын

    እመቤቴን እኔም እንዳንቺ ውዴ❤

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    አረ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን😢❤❤❤❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i7 ай бұрын

    መዲኃኒ አለም አባቴ አሳቤን የልቤን ምሻት አሳክተህ ፈፅመህ ለሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብቃኝ ማርያም እናቴ እርጂኝ እናቴ🙏💒❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Жыл бұрын

    እዳው በማርያም በስደት ነው ያለሁት አስቡኝ በፀሎታችሁ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አይንሽን ያብራልሽ ብላችሁ

  • @shebrstotaw126

    @shebrstotaw126

    Жыл бұрын

    ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ሠማእቱ ይርዳሺ እህት

  • @user-pp8dg3dd8n

    @user-pp8dg3dd8n

    Жыл бұрын

    @@shebrstotaw126 አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ

  • @emuemu8333

    @emuemu8333

    Жыл бұрын

    የልዷ ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያብራልሽ እህቴ😢

  • @user-pp8dg3dd8n

    @user-pp8dg3dd8n

    Жыл бұрын

    @@emuemu8333 አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ 😥👏

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz13 күн бұрын

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅክ አብቃኝ ከልጄ ጋር በሰላም በጤና አገናኘኝ አሜን

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын

    ይህ ቦታ ገና አለም ሁሉም ይድንበተል አለም በዚህ ፀበል አንደ ይሆናል

  • @muluyifru9196

    @muluyifru9196

    Жыл бұрын

    እዚ ያለው መች ዳነ ?

  • @aswasw4203

    @aswasw4203

    Жыл бұрын

    @@muluyifru9196 በደንብ ድኗል ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын

    እህቴ ይሄን ቦታ ረግጣ በተአምረኛው ጊዮርጊስ ፀበል ድናለች እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ታድላ

  • @AbcDe-iv5qq
    @AbcDe-iv5qqАй бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @user-og4yp5uc5i
    @user-og4yp5uc5i Жыл бұрын

    የዘመናት ችግሬን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስወግዶልኛል ክብር ለመድሀኒአለም

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ታድለሽ እስኪ አውሪኝ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችንንም የውንድማችንንም የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ቡራኬዎት ለሁላችንም ይድረሰን በያለንበት የሰማዕቱ ቸርነት ምልጃና ጸሎቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን የኢትዮጵያው ገበዝ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን ለቅዱስ ደጁም ያብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын

    እዝህ ቅዱስ ቦታ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ያርግጠን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንንን መታደል ነው እንኮን ከካሀድያን ወገን ያልሆንን ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ❤️

  • @user-ec7cr3qu9j
    @user-ec7cr3qu9j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዳዝ ዝተቀደሰ ቤታ ያብፀሓና በረከት ናይ ቅዱስ ጊወርግስ ምስ ህዝበ ክርስትያ ይኹን አሜን❤❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Жыл бұрын

    ሰይጣን አርፎ አይተኛም እኛግን እምናምነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ እግዚአብሔር በፀበል ቦታ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔር ፈዉሰን ይሰጥልን አኛንም ለቦታዉ ያብቃን አሜን👏

  • @meseretmetku4830
    @meseretmetku4830 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ለደጁ ሁላችንንም ያብቃን

  • @tgfetene1995
    @tgfetene1995 Жыл бұрын

    አባት ሆይ ለደጅህ አብቃን አንተ ገለኛ ነህ ከአሁን በፊትም አድነህኛል አሁንም ሀሳቤን አሳክተህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ ያብቃህ 🙏🙏🙏

  • @saronbiresaw6474
    @saronbiresaw6474 Жыл бұрын

    ሰማህቱ ይጠብቅህ የምትሰራው ትልቅ ስራ ነው ወንድሜ

  • @misayebabe4211
    @misayebabe4211 Жыл бұрын

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    አጊቸው ነው ፀበሉ ነክቶኝ ብሞት እድለኝነት ነበረ ወደ አለም ሳልመለስ ከደጁ ቢሰበስበኝ 😭

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ ኢትዮጲያ ሀገሬን ካገኛት መከራ ፈውሳት

  • @tigstanmut9168
    @tigstanmut9168 Жыл бұрын

    ሰማቱ ለደጅህ ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን ታምር ነው

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሄር ቸርነቱን ያላራቀ ይክበር የመስገን

  • @hassetalemu7981
    @hassetalemu7981 Жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰማዕቱ ጊወርጊስ ስም ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃኝ 💒💒💒💒😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mikywolday4180
    @mikywolday41804 ай бұрын

    My people we have no ideas how almighty GOD loved so much ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kibrneshtegegne8633
    @kibrneshtegegne8633 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ወድማችን ቃለ ህወት ያሠማልን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ረዴት አይለን ወቶ ከመቅረት ይሠዉረን ለደጁ ያብቃን

  • @kesetegeresus3121
    @kesetegeresus31217 ай бұрын

    I'm from Eritrea.I love your Chanal 💚.I'll come one day I hope☺️. kudus georgis God is great.🙏🏼 I love you all💙 who will see us one day but I can't speak Amharic. Until then I'll learn a few words 😁

  • @Hiwihabeshawit-jk3qt
    @Hiwihabeshawit-jk3qt2 ай бұрын

    Lebutu yabkan semaetu giyorgis ❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Жыл бұрын

    የቤሩቱ ኮከብ, የልዳው ፀሐይ, የኢትዮጵያ ገበዝ, ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ እንዲሁም ዓለም በሙሉ ለ ደጅህ አብቃን 🤲🤲🤲. ቤተክርስቲያን ሁሌም ቢሆን ጠላቶች አንዳሏት አዲስ አይደለም ምንም ይበሉ አባታችን አትጨነቁ ወንድማችን ለ ሰጠኅን ገለፃ በጣም እናመሰግናለን. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 Жыл бұрын

    Endew egzyabeher amleke lezch bota yabkeg 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen 🙏 🙌

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy Жыл бұрын

    ሲስተሬ አስቸገረችኝ እባክሽ ሂጂ ብላት እሞታለው አለችን። በቁም እየሞትን የፅድቅ ሞት መሞት አይሻልም። እባካችሁ እስከነ እስራታችሁ በቁም ከመሞት ንስሃ ገብቶ እየተጠመቁ መሞት ፅድቅ ነው ላደለው።

  • @nebubaye4592

    @nebubaye4592

    12 күн бұрын

    ማነው ይገላል ያለው?? ወይ ሀበሻ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Жыл бұрын

    አባቴ ለደጁ ያብቃን ያመነ ይምጣ ለወሬ አትጨንቁ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ አመላቸው ነው ያለውን ይበሉ ከፈለጉ ለመዳን ይምጡ ምንም ማብራርያ አያስፈልግም በረከታችንን ሊያስነጥቁን ነውና አባቴ እባካችሁ አትጨነቁ በርከቱ ይድረሰን ለደጀሰላሙ ይብቃን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын

    አቤቱ ሰማዕቱ። ቅዱስ ጊወርጊስ በዕምነትህና በፀበልህ በርቀትሁኘ አድነኸኛልና ለቦታህ አብቃኝ

  • @uaefuj6148
    @uaefuj614823 күн бұрын

    አሜን አሜን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын

    ትክክለኛ መረጃ ስለሰጡን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 👏👏🌿ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን 🌿🌿🌿እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ስገባ ለመምጣት አስባለሁ ሰማዕቱ ይረዳኝ አሜን 🌿

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Жыл бұрын

    ትክክለኛ አባት አገላለጽ፡፡፡ትክክለኛ ነዉ የሚሉት ተባረኩ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын

    ዉነት ነዉ ቦታዉ ታምርኛ ነዉ ያመነ ይሂዲበት ያላመን ቀርበት

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    የሄዳችሁ እና የዳናችሁ ምስክርነት አካፍሉን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Жыл бұрын

    ተጠማቂ በዝቶ ብዙ ወረፋ እንዳለ እሰማለሁ: ታዲያ ሰው ያነሰ እንደሆነ ተደርጎ ሲነገር: እሰማለሁና ይገርመኛል:: ሰዎች የፈለጉትን ይበሉ ስርአቱ ግን ሁሌም ተጠብቆ መቀጠል አለበት:: የቤተክርስትያን ተቃዋሚዎች ሁሌም ከመቃወም አያርፉም:: እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn Жыл бұрын

    እዚህ የመዳኛ ቦታ እግዝአብሔር ያብቃን ። የሔዳችሁ ሰዎች ፀበል ና እምነት ስጡኝ ካላስቸገርኳችሁ

  • @adisstube625

    @adisstube625

    Жыл бұрын

    Eny algn

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@adisstube625 እንዴት ነው እሚጠጣው ንገሩኝስኪ

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn

    @ErmiyasNigatu-pr3pn

    Жыл бұрын

    @@adisstube625 eshi address yaskemtulgn

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын

    Egziabher amlak ledeju yabkaign🙇‍♀️

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከእናቴ ማህጸን ወጥቸ እችን አለም የተቀላቀልኩ ጥቅምት 23 ቀን የተወለድኩ በእለተ ቀኑ 2 ወንድሞቸ በ 23 ነው የተወለዱ አባቴ ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃኝ ወለተሩፋኤል በጾለት አስቡኝ አባታችን አደራ አይርሱኝ 🙏

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    እውነት ነው አባቶች ይህ ፅብል የአለም መዳኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሁም የጌታ አገልጋይ ስማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ አባት አደራ ልደጀህ አብቃኝ 🤲🤲🤲😥😥😥😥😥

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye18618 ай бұрын

    አባቴ ማስርያውን አትተውት ይጋጫል ይወድቃል ጸበሉ ፈዋሽ ስለሆነ በምን ያንቅዋሽሹት ስለዚህ ከፈለጉ ይምጡና ይጸበሉ አለበለያ ማንም እምነት የለሽ ስለፈለፉ ስሜት አይስጣችሁ ገና ብዙ ይወራል ቅናት ነው አባቴ ሞቱም ከራሱ ላይ ነው ይዞት እሚዞረው በርሚል ስለመጣ አይደለም ከፈሩ ይቅሩ አይምጡ ማየት ማመን ነው ሁሌም ዝግጁ መሆን ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын

    ከፀበሉ ቦታ የሚቀርቡ። ነገሮች አሉንስሐ ሚሠጡ አባቶችን አናገኝም ይላሉ ስለዚህ አራትአምስት አባቶችን አዘጋጁልን የሰውልበዚህቦታ። ሁለት። ጊዜ ይድናል በንስሐ ይድናል በፀበሉ ይድናል ለአባቶች። ነስሐምንገባ ሰዎች በፍላጎታችን ምንሰጠው ነገርም መኖርአለበት

  • @sofiaethiopia9699
    @sofiaethiopia9699 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እኔንምለደጂህአብቃኚቅዱስጊወርጊስ😢

  • @user-ux8mf2ky9o
    @user-ux8mf2ky9o Жыл бұрын

    እባካችሁን በእግዚአብሔር ስም ተባበሩኝ የዚህን ሚዲያ ስልክ ቁጥር በጣም የታመመችብኝ እናት አለችኝ እንፎርመሽን ፈልገ ነው🙏

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በርሜል ጊዎርጊስ የምትሔዱ እባካችሁን ማህደረማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስደት ላይ ነኝ ያመኛል የምሰራውም በረከት ረድኤት የለውም ድካም ብቻ እኔም ለሀገሬ ምድር አብቅቶኝ ቦታውን እንድረግጥ ፀልዩልኝ😢😢❤❤

  • @Hiwe.sol4402
    @Hiwe.sol4402 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helenhelen750
    @helenhelen750 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hasteyemedi8515
    @hasteyemedi8515 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን የበረከት ስራ ተሳታፊ መሆን ፈልጋለው እንዴት ነው ንገሩኝ ለሰማቱ አትለፉኝ❤️🙏

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    በ26 ጉዞ አለን

  • @Ghhhg-ex8ff

    @Ghhhg-ex8ff

    Жыл бұрын

    ​@@elshadayorthodoxmedia ❤❤❤❤

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    Жыл бұрын

    Description box ላይ አለልሽ.

  • @user-db6gc1im7t

    @user-db6gc1im7t

    6 ай бұрын

    ​@@elshadayorthodoxmedia mechi 26 tahsas new

  • @romange5198
    @romange5198 Жыл бұрын

    አይ አባታችን እኛ ክርስትናችንን አበላሽተን ነው አገራችን ሕዝባችንን ህጻናት እያሳረድን ለዚህ መከራ ያበቃናቸው ስለዚህ እሱ ስመዓቱ ይጠይቃቸው ያመነ እንካን በተባረከ ጸበል ቤታችን በንጽ ልቦናች ጸልየን ውሃውን ጸልየን ውሃውን ማድረግ ይቻላል በእምነት ከጸናን ሌላው ምንድነው ችግሩ ንስሃ መግባት ለምንድነው የምንፈራው ራስን ማንጻት ንስሃ ገብተን እንጸበል ጸበሉን አናርክስው ከነክብሩ ያመኑት ይጠመቁበት ።

  • @AlmazWorku-hj2ft
    @AlmazWorku-hj2ft Жыл бұрын

    Wow metadel

  • @user-og4yp5uc5i
    @user-og4yp5uc5i Жыл бұрын

    ያሉትን ይበሉ አትስሟቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናል ታስረን ባንጠመቅ እማ ከሚባለው በላይ ከባድ ነበር ታስሮ መጠመቁ የሰማዕቱ ፍቃድ ነው::

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Жыл бұрын

    Sematu yaderegelgnn awukalehu temesgn

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt Жыл бұрын

    ጥሩ ሃምሌና ነሃሴ ፀበሉ ቦታ መድረስ ይቻላል ማለቴ ጭቃው ክረምቱ እየገፋ ሲሄድ እንዴት ነው

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Жыл бұрын

    ኧረተው ተባበሩኝ ከራያ ቆቦ ተነስታችሁ እምከዱ እህቴን ይዛችሁልኝ እህዱ እኔ ስደት ላይ ስለሆንኩ ነው ተው ተባበሩኝ ከስራቷ አስፈቱልኝ

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወሳኝ ነገር ነው የቀረባችሁት ብዙ ነገር ነው የምሰማው መምጣት እፈልጋለሁ ግን አሁን በዚ ቪዲዮ ያነሳችሁት መልስ ይሆናል ንስሀ ሳይገባ መጠመቅ አይቻልም ይገላል መንገዱ በተለይ መጥፎ ነገር እንደሚገጥም እጅ እግር ሲታሰር ያስፍራል ወረፍ እንደማይደርስ መንገላታት እንዳለ ይሄ ይወራል ለዚ መልስ መስጠታቹ ጡሩ ነው

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em7 ай бұрын

    ከአዲስአበባ ለመነሳት እናንትን እንዴት እምናገኛችሁ የገና ተምህርተ ሲዘጋ

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    ቅድስ ቦታላይ መሞት መታደልነው በማይረባም ከቱ ምናምቴ ይሞትየለምን መዳን የፈለግ ካለምክንያት ሄዶ መዳን ይችላል

  • @user-or4tv1ju3j
    @user-or4tv1ju3j Жыл бұрын

    egazbhr Lenatm Yefarselju lenem yedarsely

  • @user-ik4tv1cl8z
    @user-ik4tv1cl8z Жыл бұрын

    Nisa'aa gideta new meselegn lerasachin dinati

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @genetfikru3727
    @genetfikru3727 Жыл бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ገና ለአለም መዳኛ ይሆናል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ሄደሽ ነበር እህቴ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын

    አሁንክረምት ስለሆነችግኝ መትከል አለብን ዋጋውን ጠይቁና የኮምፒተሩን ጻፋልን

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Жыл бұрын

    ሰው ብዙ ጊዜ ክረምቱን ሳይሆን በበጋ ነው መምጣት የሚፈልገው ለመንገድ ሁኔታ ሲባል ስለ ወረፍ በበጋ ላይ የሚኖረው ወረፍ በደንብ ግለጽት ወረፍ በበጋ አይደርስም ነው የሚባለው

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲💞💞💞💞

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын

    እስኪስልክህን ጻፍልን በምን እናግኛችሁ

  • @user-rb9eu7tc4t
    @user-rb9eu7tc4t Жыл бұрын

    ከባህርዳር በማህበራቱ ለመምጣት እዴት ነው ምናደርገው

  • @user-fo8mh7il5u
    @user-fo8mh7il5u Жыл бұрын

    እንዴት ግን ሰው በቁሙ ይገነዛል ለዛውም ፀበል ላይ ጊዮርጊስ ራሱ እኮ ምንም ሳይሆኑ ሳይገነዙ ማጥመቅ ይችላል

  • @mazanegusi824
    @mazanegusi824 Жыл бұрын

    kidus gorgiz abata kedejih abikagi betasbochan fewusiklgi keber mesgana yegebaheli

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Жыл бұрын

    እንዴት ነው መጎዝ የሚቻለው ቁጥራችሁን ስጡን እናመሰግናለሁ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሰይጣን ወደ ጥልቁ የሚጣልበት ስዓት ስለደረሰ ብቻውን መግባት ስለማይፈልግ በሀጢያት አለምን አጨማልቆ ይዞ ይገባል እባካችሁ ተመለሱ ወደ እግዚአብሔር የመዳን ቀን ዛሬ ነው

  • @user-ik4tv1cl8z
    @user-ik4tv1cl8z Жыл бұрын

    Nisa'aa san gaba tsebal bin geba dinat inagengalen

  • @tesfayeabrham3509
    @tesfayeabrham3509 Жыл бұрын

    Semaetu fetuneredeat yeldaw kokeb kids giorgis lememtat enderedagn betselot asebugn weleteyohans.

  • @user-ru3wr7zf3y
    @user-ru3wr7zf3y Жыл бұрын

    እባካችሁ ስልካችሁን

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 Жыл бұрын

    ይህ ቦታ ገና አለም ሁሉም ይድንበተል አለም በዚህ ፀበል አንደ ይሆናል!!!!!!

  • @user-db6gc1im7t
    @user-db6gc1im7t6 ай бұрын

    Ezyu kdus botawun lemerget kdus fkadu yhun

  • @meron2151
    @meron2151 Жыл бұрын

    Egizabeher yemasigan Ethiopia hizib chiger alabati Mameher gimanim enidaziw basimate new elu fatari enidamayesar. ahun damo kidis goregisin mamate jamaru lebon yetachawe

  • @eyouelberhanu5455
    @eyouelberhanu5455 Жыл бұрын

    Ene hege nw yemetawet manem sew mayet yalebet yealem Hulu medagna nw "neceha" gen ged ena ged nw... Yhen berket lehulachu yedres...gena menem yaltenegerlet bota nw...

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    Tadlehal. Gn. Andandei sew mesewr bicha new yilal yedihnetun huntas endet new. Kayehw

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚👌💛💛😭😭🙏🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Жыл бұрын

    አሁን እኮ አውሬው ከጀሌዎቹ ጋር ምድር ላይ ስራውን እየሰራ ነው ሰው ደግሞ የወሬ መንፈስ ይዞታል ሴጣንን በገሀድ እያመነው ስለሆነ የመልካም ነገር ጠላት ነው !! ማንም ወሬውን ሳይሰማ እየሄደ ይዳን ወሬ አይስማ !!

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Жыл бұрын

    ቁጥርእን ላክልንባሡን የምናገኝበትን

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    0941161616

  • @MeleseGetahun-nr8yj
    @MeleseGetahun-nr8yj Жыл бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅

  • @user-pu8dy4gb2z

    @user-pu8dy4gb2z

    Жыл бұрын

    😂😮

  • @kidistnigussie5967
    @kidistnigussie5967 Жыл бұрын

    Be 26 yalew guzo endetetebekenew?

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    አዎ እህቴ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@elshadayorthodoxmedia ወንድሜ ስለዚህ ክረምት መሄድ ይቻላል ማለት ነው አደል ? ከሩቅ ሀገር ነው ያለሁት እባክህ ንገረኝ ቀጥታ መሄድ ስለምፈልግ ነው

  • @saronbiresaw6474
    @saronbiresaw6474 Жыл бұрын

    ውጭ አገር የሚኖር እኮ የተበደለ ነው ደስታ የለ ብር ብቻ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ሁሉንም ያጣ ደግሞ አለ

  • @saronbiresaw6474

    @saronbiresaw6474

    Жыл бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t በጣም

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@saronbiresaw6474 የት ነሽ አንቺ

  • @saronbiresaw6474

    @saronbiresaw6474

    Жыл бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t እስራኤል አንችስ?

  • @user-db6gc1im7t

    @user-db6gc1im7t

    6 ай бұрын

    Ay lndaymeslachu hulum yefetary fkad new ager wust hunenm kdus botawunm aregetnm

  • @muluyifru9196
    @muluyifru9196 Жыл бұрын

    እንደው የዚህን ቦታ እና የወንቅሽት ገብርኤልን ጉዳይ እግዚአብሔር ይፍረድ እንደው እንዴት አድርጋችሁ ብታስቡት ነው ገነት እና ሲኦል ደርሰን መጣን የምትሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @onlymine4294

    @onlymine4294

    Жыл бұрын

    ይህን ከማለት ይህ ሁሉ ሰው አይዋሽ ሄዶ አይቶ እውነት ወይም ውሸት መሆኑን አውቆ አሁን የፃፉትን መናገር

  • @muluyifru9196

    @muluyifru9196

    Жыл бұрын

    @@onlymine4294 ይሄኮ እግር ኳስ አይደለም ሰው የሚደግፈው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትባላለች ህግና ስርዓት ያላት እየሆነ ያለው ግን ህገ ወጥ ነው አለቀ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    እረ እንዴት ልህድ በየት በኩል ልህድ ግን

  • @aklile7691

    @aklile7691

    Жыл бұрын

    *'ልሂድ' ነው የሚባለው።

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    Жыл бұрын

    ማለት ግልፅ አድርጉት?

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@aklile7691 እኮ ክረምቱን መሄድ መቻሉን ለማውቅ እኮ ነው

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    ኧረ እዬታፈኑ እራሳቼውን እዬሳቱ ሰው ነው እዬጎተተ የሚያወጣቼው አይ የኦርቶዶክሰ ቄሰ ነብሳችሁ የት ይሆን የምትገባው የሞቱትንሰ ለምን አትናገሩም ?😱😱😱

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ወንድ አይታይበትም ሴቱ ቢቻ በአቶቢሱ የሞላው ከሚዘምረው ሰውዬ በቀር

  • @user-se8wv7gn5n

    @user-se8wv7gn5n

    Жыл бұрын

    የማሕበረተኞች ወይ የሰፈር ማሕበር ( የሰማእቷ ማርያም ወይ የቅዱስ ጊዬርጊስ ወዘተ ) ስለሆነ ቢሆንስ ጉዞው ላይ ሴቶች ያሉት ባስ ላይ።

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wi6gd8kf1f
    @user-wi6gd8kf1f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі