በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል Bermel Georgis

Ойын-сауық

የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ነው።
መገኛው ምእራብ ጎንደር ዞን ቋራ በረዳ በርሚል ቀበሌ ነው።
መጥቶ ማየት ለሚፈልግ መነሻ ካላችሁበት ሲሆን
ከባህርዳር አዲሱ መናሀሪያ ቋራ ብለው በዘላቂው መኪና ይሳፈሩ።
በጎንደር ከሆነ ከጎንደር ቋራ ብለው ይሳፈሩ በስልክ መጠየቅ የፈለገ 0978761828 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሚሰውረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል የመጀመሪያው ቀን ጥምቀት እጅጉን የሚያስፈራ ነበር! ነብሴ ከሚያውካት ከስጋዊ አስተሳሰብ ለ3 ደቂቃ ያክል እረፍት አደረገች! ሞትን በትንሹ የመቅመስን ያክል ሆነብኝ! በዚህም ድንቅ የሆነ ተአምርን አየሁ!

Пікірлер: 108

  • @eatethiopha
    @eatethiopha Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ተአምር ነው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮወርጊስ ምልጃው አይለየን ለደጅ ያብቃን ይህንን የተቀደሰ ቦታ ማየት ምንኛ መመረጥ ነው ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zebengatan-wg5xe
    @zebengatan-wg5xeАй бұрын

    በረከታችሁ አይለየን❤❤❤❤❤❤

  • @hana4049
    @hana4049 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን አመስግኑት ሥራህ ድንቅ ነው በሉት !!! የሠማአቱ የቅዱስ ጊዬርጊስ በረከት ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @elsatube808
    @elsatube808 Жыл бұрын

    ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም የሚገርም ተአምር ነው እኛንም ለዝህ ለተቀደሰው ከበረከቱ ተካፍይ ያድርገን የኢትዮጵያ ጠባቂ ለሰው የሚራራ ሲጠሩት ፈጥኖ የሚደርስ በምልጃው የሚታመን ሰማዕት ነው

  • @abeerakala9765

    @abeerakala9765

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው ስራው

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Жыл бұрын

    ሰመአቱ ጌርጊስ ለደጅህአብቃን

  • @elbethel2
    @elbethel2 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ምልጃህ አይለየን የሚገርም ታምር ነው

  • @edomyihdegobeyene9803
    @edomyihdegobeyene9803 Жыл бұрын

    ክብር ለ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አሜን ።ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አምላክህ ባከበረሕ መጠን ፤ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ። ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥልን አሜን ።

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40382 ай бұрын

    እኔ ጸበሉና እምነቱን አምትጠዉልኝ ከቸግዋራ ከብዙ በሺታ ዳኩኚ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ክዱስ ጊዮርጎስ ምስጋና ይድረሰው ለእናታቺን ለ ኪዳነ ምረት ምስጋና ይድረሳት

  • @LeAklile

    @LeAklile

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን እንኳን ተደረገልሽ ለኛም በረከቱ ይደርብን

  • @bserki4034
    @bserki4034 Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @GenetEthiopia
    @GenetEthiopiaАй бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 Жыл бұрын

    Wow betam yemiegerm new.

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @hometube8205
    @hometube8205 Жыл бұрын

    👉ዛሬ ጥር ሁለት የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊሰ ልደቱ ነው ይላልና መጽሐፈ ገድሉ በረከቱ ና አማላጅነቱ ለሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @GGg-vm6px
    @GGg-vm6px Жыл бұрын

    እግዚአብሔረይመስገን የፈረሰ ቅርጥ ያስታወቃን

  • @yrgalemweldekidan7114
    @yrgalemweldekidan71144 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ወንድሜ የጊዮርጊስ አምላክ ረድቶኝ ለደጁ በቅቻለሁ የህ ነዉ ብሎ ለማስረዳት እጅግ ከባድ ነዉ ያላየ ይየዉ ነዉ የምል

  • @MeronTamre
    @MeronTamre14 күн бұрын

    Betam tamer new aneten selasayehen kerstose yesteh

  • @atnafuayetayw1786
    @atnafuayetayw1786 Жыл бұрын

    እኛ የኦሮቶዶከ ሃይማኖት አማኞች በጣም ኦግዚአብሔርን ጠዋትና ማታ ማመሰገን አለብን ጠበል ሄጄ አልዳንኩም ይላሉ ከልባቹ እግዚአብሔርን ያድነኛል ካላቹ የድናል ታምረኛ ነው አምላካችን

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ትንሽ እምነት ቢኖረን ብዙ በተደረገልን ፀበል ደገሞ ከተሰጡን መፈወሻ አንዱነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያብቃን ሁላችንንም እውነት ታምር ነው

  • @justandrew6229
    @justandrew6229 Жыл бұрын

    ማንም ሰው ሳይሞት ማየት ያለበት ቦታ ነው ማርያምን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቁዱስ ጌርግሽ በፀበሉ ይማረን አሜን ድንቅ ታአምር ነዉ አሜን 💐🙏⛪️🙏⛪️🙏🇪🇷

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 Жыл бұрын

    ፍጡነ ረድኤቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ክበርልን ወዳጄ

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቦታው ላይ ያለውን ምህረት ይቅርታውን ያሳድርብኝ :: በፀበሉም እድጠመቅ ያብቃኝ :: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቹዋን ቅዱስ ጊዩርጊስ ከምድረገፅ ያጥፋልን ::

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmeteku626
    @genetmeteku626 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mulukenadugna9929
    @mulukenadugna9929 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @alayekabitamu1151
    @alayekabitamu1151 Жыл бұрын

    ሠመአቱ ቅዱሰ ገወረጊስ በምልጃው ይጠብቀን ለንሳሃ ያብቃን

  • @batolsawly2785
    @batolsawly2785 Жыл бұрын

    Ellllllllllllll berkuto yederben amen amen

  • @yisalembiru9141
    @yisalembiru9141 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @hshshs8695
    @hshshs8695 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumghebremariam4009
    @fitsumghebremariam4009 Жыл бұрын

    አሜን ።

  • @haymanotbiresaw-rk1sy
    @haymanotbiresaw-rk1sy Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጅህ መጥቼ እንድድን፣እንድፈወስ፣ከሐጢያቴም እንድነፃ እርዳኝ።

  • @user-dz3tr2sh8y
    @user-dz3tr2sh8y Жыл бұрын

    Lek semaetu kedus zeworges egnanem ledju yabkan

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Жыл бұрын

    አእግዝቢሔር ይመዝገን ቅዱስ ግዮርግሲ ለደጁ ያቢቃን ❤❤

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊት ለደጅ ያብቃል

  • @jgch4593
    @jgch4593 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በረከትሕ ይደርብን ጊዮጊርስ ሆይ በረከቱን አትለየን

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው ድንቅ ነው ስራው

  • @ermasande8381
    @ermasande8381 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ተአምር ነው

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏ተመስገን ለመዱሀኒያለም

  • @tlul8666
    @tlul8666 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በደንብ ተረዳሁ ፈረሰኛው ለደጁ ያብቃኝ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @boledanu4499
    @boledanu4499 Жыл бұрын

    Thank you !!!Wenedemachene!!!

  • @samrawitdegu2259
    @samrawitdegu2259 Жыл бұрын

    ሁሉም ሰው ሄዶ መጠመቅ ያለበት ቦታ ነው ገንዘባችንን ጊዜያችንን አልባሌ ቦታ ከምናጠፋ ይሄንን ታምረኛ ፀበል በመሄድ በረከቱ እንዲደርሳችሁ ፀሎት አድርጉ

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ በረከቱ አይለየን የጥንቱን በረከት ይርዳን ይላክልን ለደጅ ያብቃን ከበረከቱ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ እህት

  • @bzbz3363
    @bzbz3363 Жыл бұрын

    Emebete lezih bota abkigne ebakesh adera😭😭😭🙏🙏🙏

  • @senaity5571
    @senaity5571 Жыл бұрын

    Enamesegnalen wendmachin Behiweth Mulu Kidus Giorgis Ytebkih Bastelalefkew Melekt Bzusew Eyehede Endemidin Alteraterm.

  • @eyea7297
    @eyea7297 Жыл бұрын

    ቤተክርስቲያኑን ብታሳዩን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Жыл бұрын

    Ye Semaetu kidus Giorgis Bereketu tebekaw Yedereben! Yeledaw Nigus kidus Giorrigis enenem ye bereketu tekafaye aderegen.⛪⛪⛪ Egziyabeher Yeseteline wenedemachen

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን እህቴ እንደ ሀጢያታችን ሳይሁን እንደ በረከቱ ያስበን

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    Жыл бұрын

    @@LeAklile Amen!

  • @user-cw4ok8sz2h
    @user-cw4ok8sz2h Жыл бұрын

    ፈጣሪ ለቦታዉ ያብቃኝ ቅድሰ ጀወርጊሰ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃቹሁ

  • @user-cw4ok8sz2h

    @user-cw4ok8sz2h

    Жыл бұрын

    @@mekdim97 እንዴ ለምን ወሹት ነገር ይጥፍሉ እህቴ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አይን እና ልቦናቸው ተጋርዶባቸው ነው ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው የለም የሰመአታን የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @helenalemayhu7342
    @helenalemayhu7342 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏 le botaw yabekan

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Жыл бұрын

    Egzabher yemsgen sele hulum niger

  • @saranjran4390
    @saranjran4390 Жыл бұрын

    እረበየትነዉ ምገዱ እምታዉቁ ካላችሁ ወይም ቁጥር ካለ አስቀምጡልን????

  • @kobana1379
    @kobana1379 Жыл бұрын

    Abate wada sabalehe abekane

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    Zimbileh atineda Ene hije gud biye new yemetahut GUD BEL GONDER !!!!! betam yasazinal

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    እግርህ ሄደ እንጂ ልብህ መች አመነ የሰማአታን የፃድቃን በረከት አይለየን አሜን

  • @mekdigecho1213
    @mekdigecho1213 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መጥቼ ለመጠመቅ ይርዳኝ ፈቃዱ ይሁንልኝ ።እስክመጣ በጣም ጓጉቻለሁ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ

  • @meserettadese3240
    @meserettadese3240 Жыл бұрын

    በስደት የለነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @tseyonadonaysisaytube4005
    @tseyonadonaysisaytube40054 ай бұрын

    Silk.kuter.tsafulin.mehed.egeligalew.besemaitu,!!!

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ እና ጸሎቱ አይለዬን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ለደጁ ያብቃ ን ከአዲስ አበባ የት ብለን ነው እምንመጣው

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን መገኛው ምእራብ ጎንደር ዞን ቋራ በረዳ በርሚል ቀበሌ ነው። መጥቶ ማየት ለሚፈልግ መነሻ ካላችሁበት ሲሆን ከባህርዳር አዲሱ መናሀሪያ ቋራ ብለው በዘላቂው መኪና ይሳፈሩ። በጎንደር ከሆነ ከጎንደር ቋራ ብለው ይሳፈሩ በስልክ መጠየቅ የፈለገ 0978761828 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

  • @user-bg6fb1vt8k

    @user-bg6fb1vt8k

    Жыл бұрын

    @@LeAklile እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳኝ

  • @user-sf2rg6mw7e
    @user-sf2rg6mw7e7 ай бұрын

    ቅድስጊወርጊስአባቴበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከትህይደርብን

  • @medizion4822
    @medizion4822 Жыл бұрын

    Kedus Georgis lenante endederese lenem yedeselegn selyulegn

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    በረከቱ ለሁላችን ይሁን በያአለንበት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን አሜን

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE Жыл бұрын

    lenate yederes lenem yidereselegn

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 Жыл бұрын

    አድራሻው የት ነው

  • @ledayleday9505
    @ledayleday9505 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v Жыл бұрын

    ፈረሱም ከነህይወቱ አርጓል ማለት ነው? I am confused. I have no idea what is going on?

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    ሁሉም በእግዚአብሔር ላመነ ቀላል ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ የታደለ ነው በረከቱ ይደርብን ማመን ብቻ ከኛ የሚጠበቀው ምሳሌ የቅዱስ ኤልያስም ታሪክ ማየት ቀላል ነው

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    Tsebelu endefeleke aysewirm nebere behala debtera tebtabi sibega new echi dirama yetejemerechiw birr lemesebseb bew leniseha Birr, Le Keder birr, Lemetemek Birr atekalay hayabache BIRRRRR

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    በምድር ላይ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ይፈወሱበት ከተሰጠው በረከት አንዱ ነው

  • @solomontadesse4290
    @solomontadesse4290 Жыл бұрын

    ወንድም እህቶች አንደምን አላችሁ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችሁን ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አሳውቅሃለው ወንድሜ

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    Gudayun lemimeleketew betekihnet basawikim linekut alchlum chigiru kelay jemro new betekihnet !!!

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    ወንድሜ በእግዚአብሔር አምነህ በፃድቃን ሰመአታት በረከት አማላጅነት ከተጠመክ መተት አፍላይ እንዳለው አይከብድህም በእግዚአብሔር ደጅ ምንም ስልጣን የለውም

  • @koangjockkong-yy2cn
    @koangjockkong-yy2cn Жыл бұрын

    KALE HYWET YASEMALN WEDE BOTAW LEMEMTAT KE BAHRDAR TENESTO MEDRESHA YEMNADERGEW WEREDA KEBELE MAN YBALAL

  • @kuriethiotube
    @kuriethiotube Жыл бұрын

    ሠላም ወንድሜ እኔ ስደት ላይ ነው ያለሁት ግን አድራሻ የት ነው? ቤተሰቦቼ እንዲመጡ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ነው። መገኛው ምእራብ ጎንደር ዞን ቋራ በረዳ በርሚል ቀበሌ ነው። መጥቶ ማየት ለሚፈልግ መነሻ ካላችሁበት ሲሆን ከባህርዳር አዲሱ መናሀሪያ ቋራ ብለው በዘላቂው መኪና ይሳፈሩ። በጎንደር ከሆነ ከጎንደር ቋራ ብለው ይሳፈሩ በስልክ መጠየቅ የፈለገ 0978761828 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

  • @selammulugeta6764
    @selammulugeta6764 Жыл бұрын

    Yet nw yemigegnew

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    Tayto tesemto yemaytawek be engida timihirt atiwesedu

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር አለ እኛ አነስን እንጂ በዝቶ አልነበርም ይሄ

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Жыл бұрын

    ለአዲስ አበባ ነዎሪ ለመምጣት አመቺ ነው?

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አዎ አመቺ ነው ጉዞ የሚዘጋጁ ልጆች አሉ ከሰማሁ አሳውቃችሃላው

  • @user-le4uq2ck9h

    @user-le4uq2ck9h

    Жыл бұрын

    @@LeAklile እሺ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ በጣም

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ በደንብ ደውላቹሁ አጣሩ 🔔🔔🔔🔔ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ🔔🔔 🔔ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ የጉዞ ቀን #ጥቅምት 19/2015 የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል #ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል። በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ። 📌አዘጋጅ #ማህበረ ጎዶልያስ ☎️ስልክ ቁጥር +251947 15 15 15

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    Digimt alew heje ayichewalehu gemedu metet alew genet ena siol ayitayiw yaganinit mithat new waldiba tehido yaltaye kebad metet new hidachihu tsegachihun atasgefifu sitmotu tidersubetalachihu !!!!!!!!!!

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    መተት በእግዚአብሔር ደጅ ምን ስልጣን አለው የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አይለህ ወንድሜ

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    ደግምትን የሚፈርስ የእግዚአብሔር ፀጋ የሚታይበት ደጅ ነው ብትሄድ በደጁ በረከት ትፈወስ ነበር

  • @mekdim97
    @mekdim97 Жыл бұрын

    የሰውም ጠጉር ተላጭቶ ነው የሚታየው ባካል ያየሁት፡፡ ይህም የተዋህዶ ስርአት አይደለም የቡድሀ የስንዱ ሀይማኖት ነው እንጂ፡፡ ለቄደርም ቢሆን አይላጭም አምላክ ሳይላጭ ቄደር ሲጠመቅ ያነፃዋል፡፡ ጠጉርን ቢታጠቡት ቅባቱም ሌላውም ነገር ይለቃል መላጨት አይጠበቅብንም ይህም አንደኛው የአጋንንት ግብሩ ነው እነደ ህንድ ቡድሀ አና ስንዱ እምነት፡፡ ካህናት ዲያቆናት ጠጉር አይላጩም አዛ ቦታ ግን ዲያቆናትም ተላጭተው አይቻለሁ፡፡

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    አቃቂር ማውጣት ምንም አይጠቅምህም እግዚአብሔርን አምኖ በሰመአታት ቅዱስ ምልጇ ተማምኖ ለሚሄድ መንገዱ ሁሉ ቀናነው የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አይለየን አሜን

  • @user-uo1il6kd4v

    @user-uo1il6kd4v

    Жыл бұрын

    እኔም ይሄ ነገር ምኑም አለላማረኝም በርሜል አስገብተዉበት ነው እንዴት ነዉ እንዴት ሰሩት፡ ምሰኪን ህዝብ፡ በክርሰቶስ ካመነ ህዝቡ ምን አንከራተተው ሌላ አዳኝ ፍለጋ፡ ፍለጋው ደሞ አያልቅም በየጊዜው አዳዲሰ ትርክቶች እየመጡ ህይወት ይቀጥላል …. May God help us!

  • @LeAklile

    @LeAklile

    Жыл бұрын

    lucy መጀመሪያ ስለ እምነት ጠንቅቀሽ እወቂ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ካልሽ ስምሽ እራሱ ይፃረራል እኛ ከጦጣ አልመጣንም የእጆቹ ስራ ነን ከራስ ማስተካከል ይጀመር

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    @@user-uo1il6kd4v እግዚአብሄ በቅዱሳን አድሮ ያድናል ኢየሱስ ኢየሱስ ወይንም ጌታ ጌታ ማለት አያድንም ሰማእቱ ይድረስልሽ ኢየሱስ ያድናል የሜድነዉ በቅዱሳን ነዉ

Келесі