የወለተ ዮሀንስ ምስክርነት ከአሜሪካ || ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል

Пікірлер: 36

  • @maeritube21
    @maeritube21 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከስደት መልስ ለደጂህ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft6 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጠበሉ ያብቃን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @DreamInterpretation101
    @DreamInterpretation1013 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን አዘጋጆች ተባረኩ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i7 ай бұрын

    እህቴዋ አንችንም ለደጁ ያበቃሽ ስማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን መዲኃኒ አለም አባቴ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @ToelMatiwos-zr8id
    @ToelMatiwos-zr8id Жыл бұрын

    ሰማእቱ አባቴ አቤቱ በእኔም ላይ ታምርህን አሳይ

  • @mehazamedia7012
    @mehazamedia7012 Жыл бұрын

    እኔም የዘወትር ጸሎቴ ነው ይህንን ስእራማ ደጁን መርገጥ አለብኝ አቤቱ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Жыл бұрын

    Amen amen 🙏🙌🙏🙌

  • @mekdiTariku-zs7up
    @mekdiTariku-zs7up Жыл бұрын

    አቤቱ ህዝብህን አድን ከመጣብን ቁጣ ታደገን🙏🙏🙏

  • @lilyr1867
    @lilyr1867 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፈጣኑን ቅዱስ ጊዬርጊስ ልኮ አዳነኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍቅር ነው:: 🙏🏾🙏🏾🙏🏾✝️💛✝️

  • @Telsem_info

    @Telsem_info

    Жыл бұрын

    ምስክርነትሽን ብትልኪልን በድምጽ እናቀርብልሻለን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    ላደጀ ሠላሙ ያብቃኝ እኔንም ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @wegeneTegegn-xu9jj
    @wegeneTegegn-xu9jj Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ታምረኛ

  • @yeteQememech
    @yeteQememech Жыл бұрын

    ውይ የዚህ ቻናል አዘጋጆች ምናልባት እኔም እድሉን አግኚቼ ቦታውን መርገት ከቻልኩ ምስክርነቴን ስቱዲዮአችሁ ድረስ መጥቼ መስጠት ቃል እገባለሁ ጸልዩልኝ ጽዮን ማርያም 🙏🙏🙏

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የፈጣሪ አዘኔታ አይለየን ፈጣሪ ይመስገን የሰው ልጅ የመዳኛ መንገዶቻችን ፈጣሪ አዘጋጅቶልናል ዋናው ነገር እምነት ፅናት ነው ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜን

  • @KezimKeziyamm
    @KezimKeziyamm Жыл бұрын

    ይገርምሻል እህቴ የኔም ጥያቄ ነው የሁልጊዜ ጸሎቴ ነው ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እባካችሁ እኔንም ይፈታኝ ዘንድ ጸልዩልኝ እኔም እሄዳለሁ ብዬ ስነሳ እንዳለችው የሆነ መሰናክል አያጣኝ አቤቱ ፍታኝ😭🙏🙏🙏

  • @TurumbeAmbachew-ke9bs
    @TurumbeAmbachew-ke9bs Жыл бұрын

    በጣም ተመስጬ ነው ያደመጥኩት ምናለ እኔም በተሳካልኝ

  • @KezimKeziyamm
    @KezimKeziyamm Жыл бұрын

    እኛንም ለዚህ አብቃን ሰማዕቱ❤❤❤❤❤

  • @MeaziLyrics
    @MeaziLyrics Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdekebede561
    @zewdekebede561 Жыл бұрын

    አቤቱ እኛንም ማረን🙏🙏🙏

  • @EfuyeGela-oo4lh
    @EfuyeGela-oo4lh Жыл бұрын

    💪💪💪💪💪💪💪

  • @EfuyeGela-oo4lh
    @EfuyeGela-oo4lh Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelSistu-gk2lv
    @rahelSistu-gk2lv Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @luelYebelye-xh4iw
    @luelYebelye-xh4iw Жыл бұрын

    ይህ ቻናል ይደግ ይመንደግ🙏🙏🙏🙏

  • @zewdekebede561
    @zewdekebede561 Жыл бұрын

    እኔም የዘወትር ተከታያችሁ ነኝ እዚሁ አዲስ አበባ ላይ በእጀራ ጋገራ ስራ ላይ ነው ተሰማርቼ ያለሁት በተለያየ ጊዜ ፈጣሪ ይመስገን ፈቃድ እየወሰድኩ የተለያዩ ገዳማት ሄጃለሁ ነገር ግን እዚህ ቦታ ለመሄድ እቅዴ በዛ ሁሌ አቅዳለሁ ግን አልተሳካልኝም እና ከሱ ይፈቀድልኝ ዘንድ እየለመንኩት እገኛለሁ❤❤❤

  • @Sebli-yz2jc
    @Sebli-yz2jc Жыл бұрын

    Fetari yemsgen le deju selabkahgn 🥲🙏

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    ታድላችሁ በስላሙ ሰአት ሄዳችሁ የተፈፅመላችሁ ሁላ ግን ነፍሰጡር መሄድ ይችላል ወይ ያየሽው ካለ እባክሽ ንገሪኝ

  • @MesisisSis-yt2ql
    @MesisisSis-yt2ql Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው እኛም ደወቦታው ሄደን ፈውስን እናገኝ ዘንድ ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsegagebru2211
    @tsegagebru2211 Жыл бұрын

    ሳይገባኝ ነው ለደጅ ያበቃኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @Telsem_info

    @Telsem_info

    Жыл бұрын

    ምስክርነት ብትሰጡ

  • @tsegagebru2211

    @tsegagebru2211

    Жыл бұрын

    ደስ ይለኛል

  • @Telsem_info

    @Telsem_info

    Жыл бұрын

    የኾነልኽን የተደረገልኽን ለሌሎች መዳኛ ይኾን ዘንድ በቮይስ ላክልን ፣ ፍቃደኛ ከኾንክ ስልክ እናስቀምጣለን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    ታድለሽ ነፍሰጡር መሄድ ይችላል? እህቴ

  • @BelayneshMherete-ng7nw
    @BelayneshMherete-ng7nw Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelayneshMherete-ng7nw
    @BelayneshMherete-ng7nw Жыл бұрын

    እንኳን ደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን ውዷ ❤❤❤

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏👌

  • @tsegaasaye8541
    @tsegaasaye8541 Жыл бұрын

    Ledeju yabkagne

Келесі