በዘላም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ || በመምህር አሰግድ ሳሕሉ || ስብከት || ወርሀዊ ጉባኤ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
ቃለ ዐዋዲን በገንዘብዎ ይደግፉ።
Kale Awadi Bank of America ACCT # 488084412401
ሌላ ቀላል መንገድ
Zelle የሚባለውን App www.zellepay.com/ በመጠቀም kaleawadiusa@gmail.com ኢሜላችንን በማስገባት ብቻ በቀላሉ ስጦታችሁን ባንክ ኦፍ አሜሪካ [Bank of America } ወደሚገኘው አካውንታችን ልታስተላልፉ ትችላላችሁ። {Zelle የሚሰራው አሜሪካን አገር ብቻ ነው ::}
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 70

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta60244 жыл бұрын

    I wish everyone is listening to this Life changing preaching!!!!

  • @HelloKitty-ym5hs
    @HelloKitty-ym5hs4 жыл бұрын

    እዛ ያላችሁ ወንጌላውያን እረ ተባረኩልን ዘማርያን ተባረኩልን የቃሉን በረከት ይጨምርባችሁ

  • @serkalemaddisu9806
    @serkalemaddisu9806 Жыл бұрын

    መምህር አሰገድ ሁሌም ታስደምመኛለህ በአንተ ትምህርት ውስጤ እየተገራ ነው ጌታ እየሱስ ክርቶስ ለዘላለም ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin76012 жыл бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን መምህር አሴ ጸጋውን ያብዛልህ የአንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም የባረክ🤲❤❤❤ ሁላቹም ተባረኩልኝ እወዳቹሃለሁ❤

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch16594 жыл бұрын

    Brother አሰግድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ... ትምህርቶችህ እጅግ ያንፃሉ እድሜና ሰላሙን ያብዛልህ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres33553 жыл бұрын

    አሜን ተባረክ አሴ አማናዊ በግ ኢየሱስ ነው አብረን እንነግሳለን ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    አባቴና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለሁ በቃ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን🙇

  • @lidyamamo5918

    @lidyamamo5918

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @yodetendres3355
    @yodetendres33554 жыл бұрын

    መ/ር አሴ ተባረክየኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ፀጋ በረከት ከአንተ ጋ ይሁን

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida23164 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባረክ: እንዲህ የመሳሰሉ አገልጋዬችን የሰጠን ጌት:: አንድ ቀን ደግሞ አብረን ከመልአክት ጋር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንዘምራለን::

  • @YrgfHgh-lm8ij
    @YrgfHgh-lm8ij9 ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጓሳይና እዩ

  • @tgd3216
    @tgd32164 жыл бұрын

    አሜን! ለእውነተኛ እርኛችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር የሁንለት!!! መምህር አስግዱ አምላኮችንና አባታችን እግዚህአብሔር ዘመንህን የባርክ🙌🏽

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali25895 ай бұрын

    AMEN

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot321110 ай бұрын

    ትልቅ እረኛ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera85833 жыл бұрын

    God bless you

  • @selamban8426
    @selamban84263 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano58974 жыл бұрын

    አሜን ለዘላለም እምላክ አዳኝ ንጉስ ይሚመጣው ሙሽራችን ንነው ክብርና ውዳሴ ለሕያው እግዚአብሔር ይሁለት ተባርክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያሽዛልክ

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h4 жыл бұрын

    መ/ር አሴ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ቢረዳኝ ከናተጋር ለማምለክ እፈልጋለሁ ምን ልበልህ የወንጌል አርበኛ 💓💓💓💓💓💓💓💓 💓💓💓💓💓💓💓🌹

  • @endalekidane3996
    @endalekidane39964 жыл бұрын

    ዘመንክ ይባረክ እውነተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቻ መዳኒት ነው በቂምነው ከበቂም በላይ ከእርሱ ሌላ አንፈልግም የለምም

  • @user-kc6is1cs3h

    @user-kc6is1cs3h

    4 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @user-yg2ln4rw2d

    @user-yg2ln4rw2d

    4 жыл бұрын

    የበግ ልልምድ ከለበሱ ተኩላወች ተጠቀቁ ይላል ጌታችን መዳኒታችን የድግል ይልጅ ሚገርመው ድሮ ጤነኛ እያለ ይህ ሰው ልዩ ፀጋ ነበረው ያኔ ከግሩስርም ተቀምጨ ስማር ነው ያደኩት ግን አሁን ያለበትን ህይወት ሳይ የተመረጡትን ሳይቀር ያስታሉ ያለው የጌታ ቃል እየተፈፀመ መሆኑን ማየት ብቻ ሳይሆን ማረጋገጥ ይቻላል ያሳዝናል ልቦና ይስጣችሁ ጌታ ሆይ ጌታሆይ ያለኝ ሁሉ መግስተ ስማያትን አይወርስም ተብሏል እባካችሁ ሁሃ በሌለበት ገዳ ውስጥ አትቦራጨቁ ዘመኑ ቀርቧል ይልቅስ ንስሀ ግቡ ልክ ጌታ ከለምፁ ለዳነው እዳዘዘው ሂድና ራስህን ለከሀን አሳይ እዳለው እናትም እደዛ አድርጉ ድግል ታስቧችሁ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይለኛል ብላለችና እናተም ትውልድ ለመሆን እግዚያብሔር ይርዳችሁ ከምፍቅና ወደማመን ይመልሳችሁ ያሳዝናል ታሪክ መተረክ ብቻ ይይይይይይይ

  • @myoutube3294
    @myoutube32944 жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 💔💔💔

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 Жыл бұрын

    Egzihabeher temsegen🙏🏻 enaten yawokubet ken minegna yetadeleche neche kale awadi🙏🏻

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75212 жыл бұрын

    GOD bless you for sharing Aseye. May the SPIRIT be your guide and strength for days to come, till your last breath.

  • @bsrattseggzab6097
    @bsrattseggzab60974 жыл бұрын

    GOD bless u

  • @GalaxyJ-py8zj
    @GalaxyJ-py8zj4 жыл бұрын

    Gata Eyesose zemeneken yebarke

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu97714 жыл бұрын

    Amennnn tebarek Memhir Asegid

  • @hantehaato9838
    @hantehaato98384 жыл бұрын

    Tebarek wendemachen!

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    የኛ ዳዊት ኢየሱስ ክርስቶስ የነፍሳችን ጠባቂና እረኛ ነው! አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🙏🙏

  • @user-rc5bs8cp8z
    @user-rc5bs8cp8z4 жыл бұрын

    አሜን ደስ ያላል አሴ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @monaali9356
    @monaali93563 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን። መምህራችን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @helenfesshaye8501
    @helenfesshaye85014 жыл бұрын

    Amen Amen.Aseye serve faithfully 😍😍

  • @dammeyegetalij6113
    @dammeyegetalij61134 жыл бұрын

    Geta yibarkih wendimachin

  • @mahletnigussee8243
    @mahletnigussee82434 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @meharenatesfaye3078
    @meharenatesfaye30784 жыл бұрын

    God bless you my lovely teacher

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta60244 жыл бұрын

    What a wonderful teching !!!!! Keep blessed!!!!👍👍👍👍👍👍👍🌺🌺🌺

  • @amanuel2087
    @amanuel20874 жыл бұрын

    EGZABHER Lehezbachen Yedreselet Amen Tebarekelen 🙏

  • @mediyetaremistuae7989
    @mediyetaremistuae79894 жыл бұрын

    ዘመንክ ይባረክ የዘመኑ ጳውሎስ

  • @habtish3964
    @habtish39644 жыл бұрын

    God bless u kaleawade followers be strong in the lord.Amen

  • @yosephtessema6886
    @yosephtessema68863 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ !! ዘመንህ ይባረክ።

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u4 жыл бұрын

    getaa semu yebarek memhir gieta zenenihin abzto yebark nafse dagim lemelemch bezarew sibket

  • @zewudesiyum8696

    @zewudesiyum8696

    4 жыл бұрын

    e/r zemnken Hulu yebarke beqalu tebarkelw eysuse semu lezelalme yebarke ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asmaredegu3037
    @asmaredegu30374 жыл бұрын

    God bless you and your families

  • @tegistayele5238
    @tegistayele52384 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU MORE

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o4 жыл бұрын

    ሰለናንተ እግዚአብሔር የመሰገን ስብአትህ ሌላ አይደለም ጴንጤን የሰብካል በርቱ

  • @zachrist853
    @zachrist8534 жыл бұрын

    Egzabher beliju mot yeteraw hizb nen Geta yibarek

  • @bettyyohannes8625
    @bettyyohannes86254 жыл бұрын

    May God bless you abundantly!

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    geta yibareki

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    Tebarekilgn ye abate buruki

  • @AAa-kk5oj
    @AAa-kk5oj4 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን🙌🙌🙌

  • @zachrist853
    @zachrist8534 жыл бұрын

    GOD BLESS!!!!!!!!

  • @asratmengesha139
    @asratmengesha1394 жыл бұрын

    Kale hiwetn yasemah

  • @helenyejesus5629
    @helenyejesus56294 жыл бұрын

    Geta eyesus abzto ybarkachu

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy36194 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @BarnabasKassahun-ed6jl
    @BarnabasKassahun-ed6jl6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @danielasefa4662
    @danielasefa46624 жыл бұрын

    Terefin askqemete ighziabher kqesemaibelai kqenina lelitn indeeleyu.

  • @getachewtadese263
    @getachewtadese2634 жыл бұрын

    AMENNNN

  • @merryhabtamu571
    @merryhabtamu5713 жыл бұрын

    Woow

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    Amennnn

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    😍😍😍😍😘🙏🙏🙏

  • @fikrmelkamu2532
    @fikrmelkamu25322 жыл бұрын

    Tehadiso Group

  • @diyanagetachew9875
    @diyanagetachew98753 жыл бұрын

    እስኪ ወገን አስረዱኝ የምታውቁ ተሃድሶ አስተምህሮ ማርያም ታማልዳለች አታማልድም?!?

  • @gizewow2157

    @gizewow2157

    3 жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱሦ ካለ።

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    ዋውውውውው

  • @YetbarekAyele-zy7qb
    @YetbarekAyele-zy7qb20 күн бұрын

    ድሬዳዋ አጥቢያ አላቹ ወይ

  • @adeytube1728
    @adeytube1728 Жыл бұрын

    የሀይማኖቱ ስም ይገለፅ

  • @frewkebede8703
    @frewkebede87033 жыл бұрын

    መምህር አሰግድ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን ዛሬ ነው ያወከው።ቤ/ክርን ሳለክ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን አታቂም ወይ?በዚህ ላይ የኢየሱስ ጌታ መሆኑን ሰብከሀል።ስብከትህ ሁሉ እያደናግረኛል ለማስረዳት ከቻልክ በዚህ ቁጥር አስረዳኝ 09 20 91 51 57 ፍሬው ሀረር ።ይህንን ካላስረዳህኝ በጣም አዝናለው

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir28484 жыл бұрын

    ተኩላው

  • @nataliehazimehphone8272

    @nataliehazimehphone8272

    4 жыл бұрын

    Bemigeba Geltseshiwal

Келесі