በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ] - እግዚአብሔርን ማወቅ
በቢሾፕ ደጉ ከበደ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 1] - Knowing God
By Bishop Degu Kebede
Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
#Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #Jesus

Пікірлер: 246

  • @danieljawo6748
    @danieljawo6748Ай бұрын

    ኢየሱስ አብ ነው እርሱ ብቻ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም አባት ነው!!!

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

  • @marveltech521

    @marveltech521

    Ай бұрын

    ​@@habtamusium8646 እነዚህን ጥቅሶች አንብብ። “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥” - ማርቆስ 12፥29 “ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።” - ዮሐንስ 20፥28 “ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6 “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” - ራእይ 1፥8 “አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።” - ራእይ 4፥8 “ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።” - ራእይ 4፥10-11 “ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።” - ራእይ 15፥3-4 “ከመሰዊያውም፦ አዎን፥ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ብሎ ሲናገር ሰማሁ።” - ራእይ 16፥7 “እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።” - ራእይ 19፥6 “ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክና በጉ መቅደስዋ ናቸውና መቅደስ በእርስዋ ዘንድ አላየሁም።” - ራእይ 21፥22 ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ። ⁶ እርሱም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸው፥ የነቢያትም መናፍስት ጌታ አምላክ በቶሎ ሊሆን የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ እንዲያሳይ መልአኩን ሰደደ።

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    ከሰማይ ወደ ምድር የወረደው የአብ ልጅ ኢየሱስ እንጂ አብ አይደልም ! ከዚህ ውጪ ስለኢየሱስ የሚያስምር ቤ/ክ ሁሉ ከጨለማ ነች ፡፡

  • @filatefiche5918

    @filatefiche5918

    Ай бұрын

    @@habtamusium8646 ሲጀምር ጢሚ 2፡5 የሚባል የመጽሐፍ ክፍል የለም፡፡ለማንኛውም በአንተ አረዳድ እውቀት ማለት ሁለት አምላኮች አንዱ ሰው ሁለተኛው ሰው ያልሆነ አለ ማለት ነው፡፡ ለአንተ እውቀት የሚነሳው ጥያቄ ፡ ሰው የሆነ አምላክ ከዬት የመጣ ነው???? ከዬት የተገኘ ነው????ለመሆኑ ሰው አምላክ እንዴት ይሆናል????? በእኛ እምነት ሰው አምላክ የሚባል እውቀትም እምነትም የለንም፡፡ ሰው የሆነ አምላክ የሚባል በሰማይም በምድርም የለም!!!!! እኛ የምናምነው እንድቃሉ ከላይ በተሰበከው መሠረት ነው፡፡ አምላክ አንድ #አብ #ብቻ ነው!! ከእርሱ ውጪ አምላክ የሚባል የለንም፡፡ እርሱ የተገለጠበትን የስጋ ሰውነትን መለኮት የተገለጠበትን ሥጋ ክርስቶስ የእግ/ር ልጅ እንደሚባል እናምናለን(1Timo 3:16 "#God was manifest in the #flesh...." Colas 1:19 "For it pleased the #Father that #in #him should #all #fulness dwel"፡፡ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ጆሮህን ሊያሳክክህ ይችል ይሆናልና…… ምናልባት የስላሴ አማኝ ልትሆን ትችላለህና ፡ እዚህ ያለህ እውቀት አንድ ሰው የሆነ አምላክ እና ሌላኛው ሰው ያልሆነ አምላክ እንዳለህ ገልጠሃል፡፡ ከስላሴዎቹ ውስጥ ሶስተኛውሳ ዬት ጠፋ ???? እርሱስ ሰው ነው ወይስ ሰው ያልሆነ አምላክ ነው?????

  • @marveltech521

    @marveltech521

    Ай бұрын

    @@habtamusium8646 ኢሳይያስ 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ለሕዝብ ሁሉ በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የሰባ ግብዣ፥ ያረጀ የወይን ጠጅ፥ ቅልጥም የሞላባቸው የሰቡ ነገሮች፥ የጥሩና ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ ያደርጋል። ⁷ በዚህም ተራራ ላይ በወገኖች ሁሉ ላይ የተጣለውን መጋረጃ፥ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋውን መሸፈኛ ያጠፋል። ⁸ ሞትን ለዘላለም ይውጣል፥ ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፥ የሕዝቡን ስድብ ከምድር ሁሉ ላይ ያስወግዳል፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና። ⁹ በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል። ይህ ጌታ እግዚአብሔር አብ ነው ወይስ ወልድ

  • @olinaroba
    @olinarobaАй бұрын

    አቤቱ የነቢያትና የሐዋርያት አምላክ ይሄን እዉነት ለፈጠርከው ፍጥረት ሁሉ አብራ

  • @gemedadekema9698

    @gemedadekema9698

    Ай бұрын

    አሜን !

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

  • @RahelNegash-zv3we

    @RahelNegash-zv3we

    Ай бұрын

    Amen

  • @RahelNegash-zv3we

    @RahelNegash-zv3we

    Ай бұрын

    አሜን

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661Ай бұрын

    ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን

  • @aberaamenu28
    @aberaamenu28Ай бұрын

    “ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም።” - ኢሳይያስ 43፥10

  • @MaritAtsibha
    @MaritAtsibhaАй бұрын

    ኣሜን ይህንን እውነተኛ ወንጌል ለእኛ እንደ በራ ላልበራላቸው ይብራ

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

  • @fikeaye1905

    @fikeaye1905

    Ай бұрын

    ብርሃን የምትለው ጨለማ መሆኑ የምገባህ እውነተኛ ብርሀን ስታገኝ ነው

  • @fikeaye1905

    @fikeaye1905

    Ай бұрын

    አንድያ ልጁን እስከመስጠት ነው የወደደን

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    ከሰማይ ወደ ምድር የወረደው የአብ ልጅ ኢየሱስ እንጂ አብ አይደልም ! ከዚህ ውጪ ስለኢየሱስ የሚያስምር ቤ/ክ ሁሉ ከጨለማ ነች ፡፡

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    በርግጥ ተክለማሪያምና ትምህረቱ ከድቅድቅ ጨለማ ናቸው ፡፡

  • @user-wm3hg3mo3b
    @user-wm3hg3mo3b26 күн бұрын

    ብቻው ያለው እየሱስ ይመሰገን❤❤❤🙏

  • @user-cm5tr1wc5z
    @user-cm5tr1wc5z28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይመስገን 👏👏👏👏

  • @user-lc2lv1nt9u
    @user-lc2lv1nt9uАй бұрын

    ወንድሞች እህቶች እንኳን ለዚህ አበቃን በጣም ደስ ይላል ይቀጥል በተጨማሪም ትምህርት ብቻ ለውጥ ስለማያመጣ በፀሎት እንትጋ የቤተክርስቲያን ከፍታ እየመጣ ነው ሃሌሉያ

  • @eyobshanka3372
    @eyobshanka337225 күн бұрын

    God was manifested in the flesh. His name is Jesus. One GOD

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2jАй бұрын

    እየሱስ አብ መሆኑን ስለገለጠልን በጣም እድለኞች ነን፡ በዚህ እውነት ረክተናል።

  • @TarikuMedane-go8ck
    @TarikuMedane-go8ckАй бұрын

    Amennnnn የሐዋርያት አምላክ ለፍጥረት ሁሉ ይህንን እውነት ይግለጥ ...አባታችንን እግዚአብሔር በፀጋው በሠላሙ ይባርክልን

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934Ай бұрын

    አሜንንንን እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው በሥራውም ሁሉ ጸድቅ ነው

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109Ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት ረጅም እድሜና ጤና ሰላም በእጥፉ ያብዛሎት ዉድ የተወደዱ አባቶቻችን ❤❤❤ስለ ድንቅ ቃል ጌታ እየሱስ ይመስገን 🙌🙌ይህን ታልቅ እዉነት ላልተረዱትም እግዚአብሔር ይግለጥላቸው 🙇‍♂️🤲

  • @DanielFurno-qm7lk
    @DanielFurno-qm7lkАй бұрын

    ይህን ድንቅ መደዳን የገለጠልን እየሱስ ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethioonline-gi2cn
    @ethioonline-gi2cnАй бұрын

    እውነት ብርሀን ነው በጨለማው ላይ ድንቁ የኢየሱስ ብርሀን ግራ ለገባት አለም ብርሀን ይሁንላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእምነት አባቶቼ❤

  • @mulu6386
    @mulu6386Ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ የሱስ 😭🙌 እውነተኛ መንገድ ያሳያሄኝ አንድ አምላክ ለዘላለም ከፍ በል

  • @AyeleasheboAsheboayele
    @AyeleasheboAsheboayele8 күн бұрын

    Ammeeen yesus ye lib ayenochin abiralin❤❤❤

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661Ай бұрын

    ቅዱሳችሁ የእስራኤል ፈጣሪ ንጉሣችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ኢሳይያስ 43:15 ❤❤❤

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493Ай бұрын

    ይህ የእውነት ወንጌል ለዓለም ሁሉ ይብራ

  • @YonasAshule
    @YonasAshuleАй бұрын

    እግዚአብሔር አብ ብለን የምናምንበትን ምስጢር ስለ ገለጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MeazaErmias
    @MeazaErmiasАй бұрын

    አሜን አሜን እውነቱ ለዓለም ሁሉ ይገለጥ...

  • @user-jq6wu5rt8n
    @user-jq6wu5rt8nАй бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን።አምላካችን ብቻውን ከፍ ይበል።እኛም ከእግሩ ሥር ከፍ እንላለን።

  • @mulugetabayisa9335
    @mulugetabayisa9335Ай бұрын

    Ammeen ebbifamaa yaa lubaa waaqayyoo

  • @tamirattadewos6655
    @tamirattadewos6655Ай бұрын

    እግ/ር ይመስገን ይህ የእውነት ወንጌል በተደራጄ የሚዲያ አጠቃቀም ለዓለም እንዲደርስ የሁልጊዜ ምኞቴ ነበርና፤ ይህንን ታላቅ የመዳን ዕውቀት ለዓለም ከማወጅ በላይ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም። ኢየሱስ ዕድሜና ፍጹም ጤና ይስጠዎት!!

  • @SaraSara-kc2ok
    @SaraSara-kc2okАй бұрын

    ameeeeeeeen❤❤❤❤

  • @HopDtm
    @HopDtmАй бұрын

    አሜን ይህን እዉነት የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @girmesh9051
    @girmesh9051Ай бұрын

    “ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ - ኢሳይያስ 43፥10 የዚህ ዘመን ምስክር ስለሆኑ ቢሾፕ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን❤

  • @ashenafibekele3280
    @ashenafibekele328019 күн бұрын

    ይህን ዕውነት የገለጠልን አምላክ ይመስገን

  • @SelamuUrgessa-lz3ry
    @SelamuUrgessa-lz3ryАй бұрын

    ግልጥ ድምቅ ያሌ እዉናት ኢግዚአብሔር የተበረከ ይሁን

  • @ephremeshete3234
    @ephremeshete3234Ай бұрын

    “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።” ዮሐንስ 14፥21 "ጌታ ሆይ ራስህን ግለጥ "

  • @hanasolomon7118
    @hanasolomon7118Ай бұрын

    God bless You ❤❤❤❤

  • @asefawapostolictube210
    @asefawapostolictube210Ай бұрын

    Jesus is everlasting father ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Asna-iy7zp
    @Asna-iy7zp27 күн бұрын

    Amen amen 🙏❤❤❤🎉

  • @user-im7pz1hf7w
    @user-im7pz1hf7wАй бұрын

    እዉነተኛአምልኮአሜን

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nzАй бұрын

    ወንጌል ይሰበካል !! ኢየሱስ አብ ነው አሜን

  • @MengistuagroforestryseedSuppli
    @MengistuagroforestryseedSuppliАй бұрын

    የሐዋርያትና የነብያት አምላክ ለዓለም ሁሉ ምገለጥበት ጊዜ አሁን ነው።

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554Ай бұрын

    እየሱስ የትውልድን አእምሮ ክፈት።

  • @user-tl2pt7bm3d
    @user-tl2pt7bm3dАй бұрын

    Des new yalegn አንድ እውነተኛ አምላክ አለን

  • @BiftuGirma-sx1gz
    @BiftuGirma-sx1gzАй бұрын

    Amen yesus

  • @user-on6bu4ks9p
    @user-on6bu4ks9p2 күн бұрын

    `Ameen Ameen Ameen Ameen❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @GenetBeyen
    @GenetBeyen19 сағат бұрын

    Wengelu yigelet

  • @DawitApostolic
    @DawitApostolicАй бұрын

    አየሱሰ ይመገን ሰለ ቃሉ ቀጣዩን ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @janet7543
    @janet7543Ай бұрын

    Ameni ❤️❤️❤️❤️

  • @BirukBiruk-mo3np
    @BirukBiruk-mo3npАй бұрын

    amen yesus

  • @SamShf-yk3ll
    @SamShf-yk3llАй бұрын

    ይህን እዉነት ለኛ በአባቶቻችን ሆኖ ስለ ገለጠን ይመስገን ኢየሱስ አብ ነዉ ሐዋ14:6በነ በቀር ወደ አብ የምመጣ የለም አለ ምድር/ዓለም ላይ ሁኖ የኢየሱስ አባት ሰማይ ላይ ብኖር ኑሮ እሱ ራሱ አብ ባይሆን እንደዚህ አይልም ነበረ ነገር ግን እንደዚህ ይል ነበር በነ በቀር ዎዴ አብ የምሄድ ይል ነበረ ኢየሱስ ግን የዘላለም አባት ነው ኢሳያስ 9:6 brother Samuel from Arbaminch university

  • @GechiYetera
    @GechiYetera21 күн бұрын

    amen

  • @samueljoseph529
    @samueljoseph529Ай бұрын

    one GOD manifested in flesh

  • @user-tx7po3vc5z
    @user-tx7po3vc5zАй бұрын

    Amen

  • @YonasAshule
    @YonasAshuleАй бұрын

    እግዚአብሔር አብ ብለን የምናምንበትን ምስጢር ስለ ገለጠን እግዚአብሔር ይመስገን። 😅🎉🎉

  • @AdfijyAfsgy
    @AdfijyAfsgy4 күн бұрын

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ።የእውነት ወንገል ይውጣ ወደ አደባባይ ተባረኩ።

  • @getahunanjulo9889
    @getahunanjulo9889Ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ይህንን የመዳን ዕውቀት ለዓለም ህዝብ ሁሉ ግለጥላቸው

  • @senayemane7363
    @senayemane7363Ай бұрын

    Amen እየሱስ ሆይ ብርሃንህ ለአለም ሁሉ ይብራ እርሱ ካበራ ሁሉ ያበራል ይበራል ብርሃንህ ይብራ።

  • @AyeleasheboAsheboayele
    @AyeleasheboAsheboayele8 күн бұрын

    ❤❤❤❤ ameeeen

  • @zufanshawule8069
    @zufanshawule8069Ай бұрын

    Ameen tebarekuu

  • @user-bk9nr7kz6s
    @user-bk9nr7kz6sАй бұрын

    አሜን ዘራችችን ገና የጠላት ደጅ ይወርሰል አምን

  • @Melattube725
    @Melattube725Ай бұрын

    Amen 🙌

  • @user-to1br7vy7q
    @user-to1br7vy7qАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ, በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው በዚህ ማለዳ, ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249Ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewGggg
    @GetachewGgggАй бұрын

    ዘካርያስ 14:6-9 አምላኬ እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።----ቁ 9 --እግዚአብሔር አንድ ስሙም አንድ ይሆናል ።ማቴዎስ 21:33-41 ሐዋርያት ሥራ 1:9-11 ራእይ 1:8

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090Ай бұрын

    Tamsgeni iyesus madanachini dinqino ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTolosa-re1lg
    @HanaTolosa-re1lgАй бұрын

    Ameen Ameen tebareku geta eyesus yibarikachu

  • @melkamumatiwos9539
    @melkamumatiwos9539Ай бұрын

    May God bless you bishop #Degu_Kebede.... Yihe new ewnetu ::

  • @user-fn5zh4ys3o
    @user-fn5zh4ys3oАй бұрын

    yesuis yibarkw eh wongel Lfixrt wulu yidiras amen amen

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344Ай бұрын

    Bishop Geta Eyesus yibarkot tsegawinm yabzalot 🙏🙏🙌🙌

  • @esayasfetera5098
    @esayasfetera5098Ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @pelelencha2187
    @pelelencha2187Ай бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @user-vd6si8cj9k
    @user-vd6si8cj9kАй бұрын

    አሜን

  • @destaalem-kv1nb
    @destaalem-kv1nbАй бұрын

    ጌታ እየሱስ ለሰምሆች ጆሮ ይከፈት ጌታ ሆይ ሁሉም የን የዑነት ቃል ይስሙ

  • @user-ij5fw9cv3q
    @user-ij5fw9cv3qАй бұрын

    🙏አሜን

  • @acts2934
    @acts2934Ай бұрын

    አሜን ጌታ የሱስ

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682Ай бұрын

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይምስገን 🙏👆🙌😍❤❤🙌

  • @gediyontadiwos1181
    @gediyontadiwos1181Ай бұрын

    Hulem bisemut yemayselechi. Ewnet 😂❤❤❤

  • @tistaali2024
    @tistaali2024Ай бұрын

    አሜን አሜን ይባረክ

  • @ZekariyasGetachew-qy7io
    @ZekariyasGetachew-qy7ioАй бұрын

    Amen amen tebarec👏👏👏

  • @user-jp5zf8rr2r
    @user-jp5zf8rr2rАй бұрын

    Egiziabher yimesigen bezi timihirit Gena bizuwoch kechelema yamelitalu

  • @HailuNeguse
    @HailuNeguseАй бұрын

    እሄ ትምህርት ነው ሰማይ የሚያስገባው ከተቀበሉት

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120Ай бұрын

    የሰማይ የምድር የፍጥሬታት ሁሉ ፌጣር ና አባት ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ዉድ አገልጋዎች በሙሉ ርዥም ኢድሜ ከጠናችሁ ጋር ይስጣችሁ ይህ ኢዉነት ኢየሰበካችሁ ለትዉልድ ኢስክታደርሱ አንድ አምላኪ በሥጋ መገለጡ ለአለም በሙሉ ኢስኪታዉቅ ኢንዳዉ ኢየሱስ ምህሬቱ ብዙ ነዉና ሁሉ ኢስኪድኖ ወዶ የምታገስ ነዉና ትንሽ በአጋንንት ት/ት ከ1 በላይ ኢያስባለ በኢየሱስ ላይ የጨፈሩበት ትምህሮት ላይ ኢየሱስ ብቻዉ ከምድር ኢኔዝ ለጣዖታት የቆሙ መሰዊዋች ያፍርስና ይምጣ።

  • @amanuelmikre
    @amanuelmikreАй бұрын

    አንድ አምላክ የሁሉም አባት

  • @yaredmulatu5730
    @yaredmulatu5730Ай бұрын

    የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ሃሌ ሉያ

  • @user-es4xf7kj2v
    @user-es4xf7kj2vАй бұрын

    ይህን እውነት ለፍጥረት ሁሉ ይግለጥ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አንድ ነው!!

  • @robegetachew4644
    @robegetachew4644Ай бұрын

    Amen❤

  • @AlemayehuTadese-fo9ir
    @AlemayehuTadese-fo9ir29 күн бұрын

  • @Desalegn_eyob
    @Desalegn_eyobАй бұрын

    ዘዳግም 6:4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው። በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ። ⁹ በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።

  • @WondimagegnGirma-mg2mg
    @WondimagegnGirma-mg2mgАй бұрын

    Abetu tebarek

  • @user-tr3mt3ol3w
    @user-tr3mt3ol3wАй бұрын

    Amen ❤❤

  • @abexbiru1982
    @abexbiru1982Ай бұрын

    Eyesus ybarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamratdino1897
    @tamratdino1897Ай бұрын

    አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም !!

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9iАй бұрын

    Men of God ❤

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554Ай бұрын

    እልልልልልልልል ልሃለሉያ ሃለሉያ

  • @segenetnahom8361
    @segenetnahom8361Ай бұрын

    Amen Amen

  • @yabustudio6440
    @yabustudio6440Ай бұрын

    #onlyJesus

  • @michaeladugna4660
    @michaeladugna4660Ай бұрын

    ylebetekrstiyane mn kal yelegnm slemeretkegn amesegnalehu getaye

  • @user-wp5ud3kl1j
    @user-wp5ud3kl1jАй бұрын

    አሜን ኢየሱስ ይምስገን ❤❤🎉🎉

  • @Absalat_tube
    @Absalat_tubeАй бұрын

    Although I am not a follower of your faith, let me tell you my observation. Six months ago, Pastor Bereket, Pastor Tamirayehu and others have contributed greatly to your faith by teaching in TikTok. I have been discussed with them on Tiktok and getting a lot of knowledge and understanding about your faith. But I am very sad to lose them from social media. Now with this medium I hope they will come. May God bless them because they have taught me a lot. Your teaching is winning me over. Be blessed!

  • @user-qy9ov2fo2j

    @user-qy9ov2fo2j

    Ай бұрын

    Keep digging the truth sister, may Jesus help and guide you!!

  • @user-qy9ov2fo2j

    @user-qy9ov2fo2j

    Ай бұрын

    If you need their contact method, let me know

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    እህቴ አንድ ነገር ብቻ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላሳስብሽ ፍጂልኝ ፡- “ አንድ እግዚያብሐየር አለና በእግዚያብሔርና በሰው መካከል ያለው ማካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው “ 1 ጢሚ 2 ፡5 የሐዋሪያዊት ቤ/ክ የምትለው አንዱ እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚኖረው ! በቃ ሰው በቀጥታ እግዚያብሐየር ጋር ይደርሳል ብላ ነው ይምታምነው ልክ እንደ ሙስሊም ት/ት የሚመሳሰል ነው ፡፡ የክርስትና ትምህርት መሰረቱ እግዚያብሐየርን ያየ ማንም የለም ብለን እናምናለን ፡፡ ሰው እግ/ር ጋር ለመድረስ መካከለኛውን ማን እንደሆነ የግዴታ ሊገባው ያስፈልጋል ፡፡ ከላይ እንደተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ በሰውና በእግ/ር መካከል እንደ ድልድይ ሆኖ የሚያደርስ መንገዱ እሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል ፡፡ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ የለም ብሎ የተናገረውን አስተውይ ፡፡ መጽሐፉ አንድ እግ/ር አለ ብሎ አልዘጋውም ነገር ግን በተጨማሪ ሌላ መካከለኛ እንዳለ እርሱ ኢየሱስ መሆኑን ይመሰክራል ፡፡ አሁን የማሳስብሽ የሐዋሪዊት ቤ/ክ ት/ት ሙሉ ፕርሰንት ከመጽሀፍ ቅዱስ የወጣ መሆኑን በቅንነት ላሳስብሽ እወዳለሁ ! በእውነት በረከት ማቲዎስ ና የጠቀሻቸው ሰዎች የሚናገሩት ውሃ ይቋጥርልሽ ነበርን ! ከሆነ ግን በእውነት መጽሀፍ ቅዱስ የሚያስተምርሽ ሰው ያስፈልግሻል ማለት ነው ፡፡ እባክሽን ወንጌላውያን አሰስተማሪዎችን ማግኘት ብታማክሪያቸው መልካም መስሎ ይታየኛል ፡፡

  • @zerihuntesfaye8724

    @zerihuntesfaye8724

    Ай бұрын

    God bless you absalat for your such posetive attitude. I will recommend you to follow this teaching in this media. giving hands for the truth is the right decision you should decide in your life. God bless you in Jesus name!!!

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    Ай бұрын

    z , do you understand the fact that you are distorting the true Gospel of Jesus who is the begotten Son of God ? you need to set yourself free from false teachings of tekle through reading the Holy Bible only ( avoid book of tekle fictions w/c are full of demonic fabrics )

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196Ай бұрын

    Revelation 2;2

  • @YafetZekarias
    @YafetZekariasАй бұрын

    አሜን ይህን የገለጥክ ጌታ

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491Ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ይመስገን!!🙏

  • @user-uh3hy4sl7x
    @user-uh3hy4sl7xАй бұрын

    ሃሌሉያ ተባረክ ተመስገን ጌታ የሱስ👏🙏🙏

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852Ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @Abdullah1-ih9ty
    @Abdullah1-ih9tyАй бұрын

    Amen.amen.tebarke.beshofe.degu👏👏👏

Келесі